አቶ አብነት ገብረ መስቀል በሼህ አል አሙዲ ላይ ያቀረቡት የ153.66 ሚሊዮን ብር ክስ ውድቅ ተደረገ
EthiopianReporter.com ዜና አቶ አብነት ገብረ መስቀል በሼህ አል አሙዲ ላይ ያቀረቡት የ153.66 ሚሊዮን ብር… ታምሩ ጽጌ ቀን: February 4, 2024 ሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ የክብር እንግዶች የሆኑትን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ጨምሮ ዘመዶቻቸው፣ ጓደኞቻቸውና የተለያዩ ግለሰቦች ለሕክምና ወደ አሜሪካ ሲላኩ፣ በቪአይፒ ደረጃ ስለሚላኩ ለሊሞዚን፣ ለሴኪዩሪቲ፣ ለምግብና ለኪስ ገንዘብ የሚሰጡት እሳቸው መሆኑን ጠቅሰው፣ ሦስት ሚሊዮን ዶላር […]
እንሰት አውዳሚ በሽታን በአዲስ የዘረመል ምሕንድስና ዝርያ ማጥፋት መቻሉ ተገለጸ
EthiopianReporter.com በብሔራዊ የግብርና ባዮ ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በዘረ መል ምሕንድስና የተገኘው የእንሰት ዝርያ ችግኞች የፍተሻ ምርምር ክፍል ውስጥ ማኅበራዊ እንሰት አውዳሚ በሽታን በአዲስ የዘረመል ምሕንድስና ዝርያ ማጥፋት መቻሉ ተገለጸ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 4, 2024 ብሔራዊ የግብርና ባዮ ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ‹‹አጠውልግ›› በሚል ስያሜ ለሚታወቀው የእንሰት ተክልን ሙሉ ለሙሉ ለምግብ እንዳይውል ከጥቅም ውጭ የሚያደርገውን በሽታ፣ […]
ፓርላማው የወንጀል ክሶች እንዳይቋረጡ ለፍትሕ ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጠ
EthiopianReporter.com ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የስድስት ወራት ሪፖርታቸውን በፓርላማ ባቀረቡበት ወቅት ዜና ፓርላማው የወንጀል ክሶች እንዳይቋረጡ ለፍትሕ ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጠ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: February 4, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብና የመንግሥት ጥቅምን የተመለከቱ የወንጀል ጉዳዮችን፣ በተለይም ከሙስና ጋር የተያያዙ ክሶችን አሳማኝ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር መቋረጥ የለባቸውም ሲል ለፍትሕ ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጠ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር […]
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው መመርያ ምክንያት ኢንዱስትሪዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ተባለ
EthiopianReporter.com በሰላማዊት መንገሻ February 4, 2024 የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የስድስት ወራት ሪፖርታቸውን ባቀረቡበት ወቅት የታጠበ ጨው ሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው መመርያ ምክንያት ባለፉት ስድስት ወራት ከአፋር ክልል የቀረበው ጨው 63.4 በመቶ ብቻ በመሆኑ፣ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ ችግር እየደረሰባቸው መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም. የስድስት ወራት […]
በዓመት 40 ሚሊዮን ዶላር ያስወጣ የነበረውን የእርጎ ማቆያ ኬሚካል የሚተካ አዲስ ግኝት ይፋ ተደረገ
EthiopianReporter.com በናርዶስ ዮሴፍ February 4, 2024 አዲሱ የእርጎ ማቆያ ኬሚካል ግኝት ባለቤት ተመራማሪ አዳነ እሸቱ ግኝቱን ባስጎበኙበት ወቅት በእርጎ ምርት የተሰማሩ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የሚያስፈልጋቸውን ቁልፍ የእርጎ ማቆያ ‹‹ላክቲክ አሲድ›› የተባለ ኬሚካል ወደ አገሪቱ ለማስገባት፣ በዓመት የሚወጣውን 40 ሚሊዮን ዶላር ያስቀራል የተባለ አዲስ የኬሚካል ግኝት በብሔራዊ የግብርና ባዮ ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል መሠራቱ ተነገረ። በምርምር ማዕከሉ በዓይን […]
አፍሪካ ኅብረት በሱማሊያ የተሠማሩ ወታደሮቹን ሙሉ በሙሉ ሊያስወጣ ነው
February 4, 2024 – Konjit Sitotaw አፍሪካ ኅብረት በተያዘው አውሮፓዊያን ዓመት መገባደጃ ታኅሳስ ላይ በሰላም ሽግግር ተልዕኮው ሥር በሱማሊያ የተሠማሩ ወታደሮቹን ሙሉ በሙሉ እንደሚያስወጣ በድጋሚ አረጋግጧል። የኅብረቱ የፖለቲካ፣ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ይህን ያረጋገጠው፣ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በአገሪቱ ተገኝቶ የጸጥታ ኹኔታውን ከገመገመ በኋላ ነው። ልዑካን ቡድኑ፣ በጉብኝቱና ከኅብረቱ ተልዕኮ መውጣት በኋላ በሱማሊያ ሊኖር ስለሚችለው የጸጥታ ኹኔታ፣ ለኅብረቱ የሰላምና […]
የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ድንበር አካባቢ እንስሳትን እየዘረፉና አርሶ አደሮችን አፍነው እየወሰዱ ነው ተባለ
February 4, 2024 – Konjit Sitotaw የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ድንበር አካባቢ በሚገኙ ኹለት ወረዳዎች እንስሳትን እየዘረፉና አርሶ አደሮችን አፍነው እየወሰዱ ስለመኾኑ ከአንድ የተመድ የዳሰሳ ሰነድ መመልከቱን ጠቅሶ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። ጥር 13 ቀን፣ ስምንት የትግራይ ከብት ጠባቂዎች በኤርትራ ወታደሮች ታፍነው እንደተወሰዱ ዘገባው ጠቅሷል። ኅዳር 26 ደሞ ስድስት ሰዎችንና በርካታ ግመሎችን ጨምሮ 56 የቤት እንስሳትን መወሰዳቸውን ሰነዱ መጥቀሱን […]
የብሪታኒያ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንድሪው ሚቸል መቀሌ ናቸው
February 4, 2024 – Konjit Sitotaw የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የብሪታኒያ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንድሪው ሚቸል ከመሩት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ጋር ትናንት መቀሌ ውስጥ መወያየታቸውን በ”ኤክስ” (የቀድሞው ትዊተር) ገጻቸው አስታውቀዋል። ውይይቱ፣ በፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አተገባበር ተግዳሮቶችና የጦርነቱን ተፈናቃዮች በመመለስ ዙሪያ እንደኾነ ጌታቸው ገልጸዋል። ሚቸል፣ የኤርትራ ጦር ከትግራይ እንዲወጣ መጠየቃቸውን የዘገበው ደሞ […]
ኢትዮጵያ ለአውሮፓ ገበያ የምትሸጠው የቡና ምርት አውሮፓ ኅብረት ያወጣውን አዲስ የደን ጭፍጨፋ ደንብ
February 4, 2024 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን፣ አገሪቱ ለአውሮፓ ገበያ የምትሸጠው የቡና ምርት አውሮፓ ኅብረት ያወጣውን አዲስ የደን ጭፍጨፋ ደንብ ያከበረ መኾኑን ለማረጋገጥ ኮሚቴ ማቋቋሙን ሪፖርተር ዘግቧል። ኮሚቴው፣ ከባለሥልጣኑ፣ ከቡና አምራችና ላኪ ማኅበራት፣ ከቡና አምራች ገበሬዎች፣ ከኢምባሲዎችና መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች የተውጣጡ አባላትን እንዳካተተ ዘገባው ጠቅሷል። አውሮፓ ኅብረት፣ አባል አገራቱ ከውጭ የሚገዙት ቡና ደኖችን […]
በአማራ ክልል የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና አንድምታው
February 4, 2024 – DW Amharic አማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ ም ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ አፅድቋል፡፡ ምክር ቤቱ የጊዜውን መጠናቀቅ ተከትሎ ትናትን ባደረገው ልዩ ስብሰባ አዋጁ ለሌላ 4 ወራት እንዲራዘም ዉሳኔ አስተላልፏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ