ትግራይ ክልል ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ ተገቢ ርምጃ ይወሰድ ተባለ
December 4, 2024 – DW Amharic በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ የ16 ዓመትዋ አዳጊ ሴት አግተው በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ ፍርድ ቤት የሞት እና የእድሜ ልክ አስራት ብይን ሰጥቷል ። በክልሉ በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማስቆም፥ በአጥፊዎች ላይ ተገቢ ርምጃ እንዲወሰድ በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ተቋማትም ጥሪ ቀርቧል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
አማራ ክልል ጦርነቱ የላሊበላ አስጎብኚዎች ላይ ጫና አሳድሯል
December 4, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል በመንግስትና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘዉ ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ከተማና ዙሪያዉ የቱሪስት አስጎብኚዎች ለኑሮ ችግር መዳረጋቸውን ገለጡ ። በአካባቢው የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ሀገር ጎብኚዎችን እያስተናገዱ ባለመሆኑ አስጎብኞች ለከፋ የኢኮኖሚ ችግር መዳረጋቸዉን ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሸማቹ ኑሮ እና የንግድ እንቅስቃሴው እንዴት ሆኖ ይሆን?
December 4, 2024 – DW Amharic ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር «የምርት ነፃ ዝውውርን የሚገድቡ» ያላቸው 283 ሕገ ወጥ የከተማ በር ወይም መቅረጫ ኬላዎች በመላው ሀገሪቱ መኖራቸውን ገለፀ ። ሚኒስትሩ ባለፉት 5 ወራት በመቶ ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ ቢሉም ከምክር ቤት አባላት ርምጃ ለምን እንደተወሰደ፤ ያ በመሆኑ ምን ውጤት እንደተገኘ እንደማይገለጽ ተጠቅሷል ።… … ሙሉውን ለማየት […]
ኤች አይቪ ዛሬም ትኩረት ይሻል
December 4, 2024 – DW Amharic በያዝነው ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ ኤች አይቪ ኤይድስ በታሰበበት ዕለት፤ «ኤድስ እንዲያበቃ ትክክለኛውን መንገድ እንከተል» የሚለው መልእክት ተላልፏል። ምንም እንኳን ዛሬ በኤች አይቪ ምክንያት ሕይወታቸው የሚቀጠፈው ሰዎች ቁጥር መቀነሱ ቢነገርም የተሐዋሲው ስርጭት ግን አሁንም አልተገታም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቃለ ምልልስ ከአምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጋር ክፍል አንድ
December 4, 2024 – DW Amharic አምባሳደር እስክንድር ይርጋ የጀርመን ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው እስከተሾሙበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮጳና የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ነበሩ። ከዚያ አሰeቀድሞ በለንደንና በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በኤኮኖሚና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ሃላፊነት ሰርተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ደቡብ ደላንታ ዞን ግጭት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ
December 4, 2024 – VOA Amharic በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት ምክኒያት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳቶች መድረሳቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ በተለይ “ጸሐይ መውጫ” በተባለው አካባቢ ለአምስት ቀናት የዘለቀና በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ነዋሪዎቹ አመልክተው ከደረሰው ሰብአዊ ጉዳት በተጨማሪ የአርሶ አደሮች ቤትና የደረሱ ሰብሎች መቃጠ… … ሙሉውን ለማየት […]
ትግራይ ክልል በትኬት ዋጋ መናር ጉዳይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ማብራሪያ ጠየቀ
December 4, 2024 – VOA Amharic የትግራይ ክልል ትራንስፖርትና መገናኛ ቢሮ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ አክሱም ለሚከበረው ኅዳር ጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ተጓዦች ላይ “የተጋነነ” የትኬት ዋጋ ጭማሪ አድርጓል በማለት ወቀሳ አቅርቧል፡፡ በተጓዦች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ፣ “አየር መንገዱ ለትግራይ ሕዝብ “ፍትሃዊ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ጥያቄ ውስጥ የሚጥል” እንደኾነና “ውሳኔው ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለው” ቢሮው… … ሙሉውን ለማየት […]
በአፍሪካ የሚካሄዱ ምርጫዎች በድምጽ ሰጪዎች ላይ የሚደቅኑት የጤና ስጋት
December 4, 2024 – VOA Amharic በአፍሪካ የሚካሄዱ ምርጫዎች በአብዛኛው ከፍተኛ ፉክክር እንዲሁም ውጥረት የሚታይባቸው ናቸው። ይህም ለድምጽ ሰጪዎች ጤና መልካም እንዳልኾነ ተነግሯል። በጋና የሚገኙና በተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሠማሩ ባለሞያዎች እንደሚሉት፣ የምርጫ ዘመቻዎች፣ የመራጮች መዳከምና መሰላቸት፣ እንዲሁም የፖለቲካ ውጥረትና ሁከት ይመጣል የሚል ፍራቻ መኖር እስከ ሞት የሚያደርሱ ሁኔታዎችን ሊፈጥሩ ይችላሉ። ሰናኑ ቶድ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር አወጁ
December 4, 2024 – VOA Amharic ተቃዋሚዎች ፓርላማውን በመቆጣጠር ለሰሜን ኮሪያ ያደላ፣ ፀረ-መንግሥት እንቅስቃሴ በማራመድ አገሪቱን ለማሽመደመድ ጥረት እያደረጉ ነው’ ሲሉ የወነጀሉት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሰክ ዮል አገሪቱን በወታደራዊ ኅግ ለማስተዳደር የሚያስችል የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌ አውጀዋል። ‘ሰሜን ኮሪያን የሚደግፉ ኃይሎችን ለማጥፋት እና ህገ መንግሥታዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓቱን ለማስጠበቅ ነው’ ሲሉ እቅዳቸውን … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የፕሬዚደንት ባይደን አንጎላን ጉብኝት
December 4, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አንጎላን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው ለኾነው እና በእርግጥም እንደፕሬዚደንት የመጨረሻቸው ለሚሆነው ጉብኝት አንጎላ የገቡት ፕሬዝደንት ባይደን በፕሬዝደንታዊው ቤተ መንግሥት የሞቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ባይደን ዩናይትድ ስቴትስ እና አፍሪካ ባላቸው ግንኙነት እንደሚኮሩ ተናግረዋል። የቪኦኤዋ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ከአንጎ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]