The Unfinished Peace: Why women’s inclusion is key to Tigray’s recovery  – Addis Standard 03:06 

Op/Ed Social Affairs  Trending December 3, 2024 By Meaza Gebremedhin @meazaG_ Addis Abeba – As the world observes the 16 Days of Activism Against Gender-Based Violence, we are reminded of the critical need to address not only the violence women endure but also the systemic structures that perpetuate their exclusion from leadership and decision-making. Nowhere is this more urgent than in Tigray, a region […]

በደብረፅዮን የሚመራው ህወሓት የተሾሙትን በማንሳት ጌታቸው ረዳ ከሰሞኑን 6 አዳዲስ ሹመቶች ሰጥተዋል።

December 3, 2024 – Konjit Sitotaw  የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከሰሞኑን 6 አዳዲስ ሹመቶች ሰጥተዋል። ከስድስቱ ሽመቶች ሁለቱ በደብረፅዮን ገ / ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት የተሾሙትን በማንሳት የተሰጠ ነው። በዚሁ መሰረት ፕሬዜዳንቱ ከህዳር 20/2017 ዓ.ም  ጀምሮ የሚፀና በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት የመቐለ ከንቲባ በመሆኑ የተሾሙት ረዳኢ በርሀ (ዶ/ር) በመሻር በብርሃነ ገ/ዮሱስ ተክተዋል። የትግራይ […]

‹‹መለስ ዜናዊ በእናቱ ጎጃሜ ነው… ብልጽግና የትግራይን ስልጣን መረከብ አለበት›› – ሌተናል ጀነራል ዩሀንስ ገብረመስቀል

December 3, 2024  ‹‹መለስ ዜናዊ በእናቱ ጎጃሜ ነው…›› ‹‹ብልጽግና የትግራይን ስልጣን መረከብ አለበት›› የቀድሞ የትግራይ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጀነራል ዩሀንስ ገብረመስቀል ጀነራሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የመፍትሔ ሀሳብ አቀረቡ፡፡ በትግራይ የተባባሰው ውጥረት እንዲረግብ የፌዴራሉ መንግስት የትግራይን ስልጣን ይረከብ ሲሉ ጀነራሉ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ይህን ያሉት ጀነራል ዩሐንስ ገብረ መስቀል ናቸው፡፡ የትግራይ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ የነበሩት ሌተናል […]

ከ”ሕግ ሲዳኝ” መጽሐፍ ደራሲ ጋራ የተደረገ ቆይታ

December 3, 2024 – VOA Amharic  “ሕግ ሲዳኝ” በሕግ ባለሞያው ሙሉጌታ አረጋዊ በቅርቡ የተጻፈ ሐሳብ ወለድ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ በሕግ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና አኹናዊ የኢትዮጵያን የሕግ ሥርዐት አቅርቦ ለመመልከት የሚጋብዝ ነው። “መጽሐፉ ሁላችንም አለን የምንለውን እምነት ደግመን እንድናይ ይጋብዛል” የሚሉት ደራሲው ሙሉጌታ አረጋዊ፣ “መታሰቢያነቱም እምነታቸውን ደግመው ለመጠየው ፈቃደኛ ለኾኑ ብየዋለኹ” ብለውናል። ኢትዮጵያ … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጥሪና የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት

December 3, 2024 – VOA Amharic  የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በትጥቅ ትግል ላይ ለሚገኙ ኃይሎች በድጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያቀርቡ፣ አስተያየት የሰጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች “መንግሥት ቁርጠኝነት ይጎድለዋል” ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በፓርቲያቸው አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ዝግጅት ላይ በአማራና በኦሮሚያ ክልል ላሉ የትጥቅ ታጋዮች ባስተላለፉት መልዕክት “አንድ ሺህ ዓመት ቢታገሉ ስለማያሸንፉን… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ሎስ አንጀለስ ለስደተኞች ከለላ የሚሰጥ ድንጋጌ አጸደቀች

December 3, 2024 – VOA Amharic  በካሊፎርኒያ ግዛት የምትገኘው ሎስ አንጀለስ ከተማ ለስደተኞች ከለላ የሚሰጥ ድንጋጌ አጽድቃለች። ውሳኔው የተላለፈው፣ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ሥልጣን ሲረከቡ ስደተኞችን በጅምላ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ቃል መግባታቸውን ተከትሎ ነው። ድንጋጌው የፌደራል ባለሥልጣናት ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከማባረር ማገድ ባይችልም፣ ከተማዋ ለስደተኛ ነዋሪዎቿ ከለላ ለመስጠት የገባችው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

በዐድዋ ከተማ አንዲት አዳጊን አግተው በመግደል ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ተከሳሾች  ሞትና ዕድሜ ልክ ተፈረደባቸው 

December 3, 2024 – VOA Amharic  ትግራይ ክልል ውስጥ ዐድዋ ከተማ፣ አንዲት አዳጊን አግተው በመውሰድ መግደላቸው በፍርድ ቤት ተረጋግጦ “ጥፋተኛ” የተባሉ ሁለት ተከሳሾች፣ አንደኛው በሞት አንደኛው ደግሞ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ፣ ዛሬ ኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዋለው ችሎት ፈረደ። በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ዐድዋ ከተማ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ ከቤት ወጥታ የቋንቋ ትምሕርት […]

ጀርመን ቻይና ሩሲያን መደገፏን እንድታቆም ጠየቀች

December 3, 2024 – VOA Amharic  የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ቤጂንግ ለሞስኮ የምታደርገውን ድጋፍ ግንኙነታቸውን እንደሚያሻክር በመግለጽ ቻይና የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም እንድታግዝ የቻይና አቻቸውን አስጠንቅቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ይሄንን ያሉት በቤጂንግ ባደረጉት ንግግር ነው፡፡ አናሌና ከአንድ ሺህ ቀናት በላይ የፈጀው ጦርነት አለምን ሁሉ እየጎዳ መሆኑን ጠቅሰው፤ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በጦር ሜዳ ያላ… … ሙሉውን ለማየት […]

ስለመንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ስምምነት የህዝብ አስተያየት

December 3, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል የሰላም ስምምነት ላይ ተደርሷል ሲል የኦሮሚያ ክልልዊ መንግስት ትናንት አስታውቋል፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ “መንግስት ከጦሩ የወጡ ግለሰቦች ጋር ያደረገውን ስምምነት ከኦነሰ ጋር ስምምነት እንዳደረገ አድርጎ ማቅረቡ አግባብነት የለውም” ሲል ተችቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ ምልልስ ከኤርትራ ቴሌቪዥን ጋር

December 3, 2024 – DW Amharic  የኤርትራው ፕሬዝደን በሶማልያ ግብፅና ኤርትራ መካከል የተካሄደውን የሶስትዮሽ ግንኙነት ፀረ ኢትዮጵያ አስመስለው የሚያቀርቡትን የተለመድ መረጃ የማዛባት እና የማደናገር ስራ በማለት አጣጥለውታል። አሁን ኢትዮጵያ በራስዋ ከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች፥ ይህን አሳሳቢ ሁኔታ ለመፍታት እንሰራለን እንጂ ተጨማሪ ችግር የምንፈጥርበት ፍላጎት የለንም ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ