የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ በጀርመንና በተቀረውአውሮጳ የመሰረቱት ወዳጅነትና ፋይዳው፤ክፍል ሁለት

September 18, 2024 – DW Amharic  ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ጀርመንን በመጎብኘት የመጀመሪያ ንጉሠ ነገሥት አጼ ኃይለ ሥላሴ በጀርመናውያን ዘንድ ያተረፉት መወደድና ክብር ለህዝባቸውም ተርፎ ነበር። ያኔ ጀርመን የሚመጣ ኢትዮጵያዊ ከንጉሱ ሀገር በመሆኑ ብቻ ይከበራል። የዛሬን አያድርገውና ያኔ ጀርመናውያን ኢትዮጵያውያንን በጥሩ ዓይን የሚያዩበት ወቅት ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በተፈጥሮ አደጋዎችና ወረርሽኞች የታጀበው 2016

September 18, 2024 – DW Amharic  2016 ዓ.ም. ጥቂት የማይባሉ የተፈጥሮ አደጋዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስተዋል፤ የበርካቶችን ሕይወት ነጥቀዋል፤ ሚሊየኖችንም ደግሞ ከመኖሪያ ቀያቸው አፈናቅለዋል። ይህ ብቻም አይደለም በዚሁ ዓመት የወባ በሽታ ባለፉት ዓመታት ከነበረው ይዞታ በተለየ መልኩ ተባብሶ መስፋፋቱም ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«በትግራይ ክልል አዲስ መንግስት ይቋቋም» ተቃዋሚዎች

September 18, 2024 – DW Amharic  ዓረና ትግራይ ለሉአላዊነት እና ዴሞክራሲ፣የትግራይ ነፃነት ፓርቲ፣ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና ባይቶና በጋራ መግለጫቸው እንዳሉት የትግራይ የፀጥታ ሐይሎች በሲቪል አስተዳደር ስር ሆነው፣ በገለልተኛነት መንቀሳቀስ ሲገባቸው፥ በአንድ ፓርቲ ውስጣዊ መሳሳብ ቀጥታ በመግባት፥ መጥፎ ሁኔታ ላይ ያለው የትግራይ ፖለቲካ ይበልጥ እያወሳሰቡት ነው ሲሉ ወቅሰዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የክረምቱ ዝናብ በአማራ ክልል ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል

September 18, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል በጎርፍ፣ መሬት መንሸራተትና በከባድ ዝናብ ምክንት 49 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፣ ከ6ሺህ 360 በላይ የሚሆኑት ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል፣ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን እንዳመለከተው ከ27 500 በላይ በሚሆኑት ነዋሪዎች ላይ ደግሞ በአደጋዎቹ ንብረታቸው የወደመባቸው ናቸው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ምሥራቅ ወለጋ፣ ኪራሙ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች መገደልና ተጨማሪ ሥጋት

September 18, 2024 – DW Amharic  ላለፈው አንድ ዓመት የተረጋጋ መስሎ ከገጠር ወደ ከተማ የተሰደዱ አርሶአደር ተፈናቃዮችንም ወደ ቀዬያቸው መመለስ በተጀመረበት ኪረሙ ወረዳ አሁን አሁን ግጭቶች የማገርሸት አዝማሚያ እያሳዩ ነው የሚሉት አስተያየት ሰጪው የአከባቢው ነዋሪ፤ ሰራተኞቹ ይጓዙበት በነበረው ስሬዶሮ በምትባል አነስተኛ ከተማ በቅርቡም ሰዎች መገደላቸውን አንስተዋል፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አዲሱ የቻምፒዮንስ ሊግ መርሀ-ግብር እንዴት ነው የሚሠራው? የደረጃ ሰንጠረዡን ማን እየመራ ነው?

30 ነሐሴ 2024 ተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት በአዲሱ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ መርሀ ግብር በመጀመሪያው ምሽት ጨዋታ ሊቨርፑል ኤሲ ሚላንን ሲረታ፣ ሪያል ማድሪድ እና አስተን ቪላ ድል ቀንቷቸዋል። ዳይናሞ ዛግሬብን ያስተናገደው ባየር ሙኒክ 9-2 ባሸነፈበት ጨዋታ እንግሊዛዊው ሀሪ ኬን 4 ጎሎች ማስቆጠር ችሏል። በሁለተኛው ምሽት የረቡዕ ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ ከኢንተር ሚላን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል። ሐሙስ […]

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በምሁራን እና በፖለቲከኞች እንዴት ይታወሳሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት በአሁኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ምሥራቅ ባዶዋቾ ሾኔ ከተማ አቅራቢያ ባለች ገጠራማ መንደር መጋቢት 1942 ዓ.ም. የተወለዱት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ኬንያ ውስጥ በህክምና ላይ ሳሉ በ74 ዓመታቸው አርፈዋል፡፡ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የምሥራቅ ባደዋቾ በሾኔ፣ በኩየራ፣ በአዳማ የተከታተሉ ሲሆን፣ የከፍተኛ ደረጃ ትርምህርትን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በአሜሪካ ተምረዋል። […]

የኢትዮጵያ መንግሥት ለውስጣዊ ግጭት ምን ያህል የድሮን ጥቃት እየተጠቀመ ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት አቶ ንጉሥ በለጠ* በድሮን ጥቃት በአንድ ጀምበር ሕይወታቸው ከተመሳቀለባቸው ግለሰቦች መካከል አንዱ ናቸው። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ባለቤታቸውን ጨምሮ ስምንት ቤተሰቦቻቸው እንደተገደሉባቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል። የካቲት 11/2016 ዓ.ም. ሞጃ እና ወደራ ወረዳ ‘አይሱዙ’ በተባለ ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት ከሳሲት ወደ ጋውና ሲጓዙ የነበሩ ከ20 በላይ የአንድ ቤተሰብ አባላት […]