ባይደን ዩክሬንን ቀዳሚ አጀንዳቸው በማድረግ ወደ ጀርመን አቅንተዋል
October 17, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ከባድ ዝናባማው አውሎ ነፋስ (ሄሪኬን ሚልተን) አስቀድሞ የታቀደው ጉዟቸውን ለአንድ ሳምንት ከአስተጓጎለው በኋላ ዛሬ ሐሙስ ወደ ጀርመን አቅንተዋል። ባይደን እና የጀርመኑ መሪ፣ ሁለቱም በቅርቡ ለዩክሬን ይፋ ያደረጉት አዲስ የደህንነት እርዳታ እና የሚሰጡትን ድጋፍ አስመልክቶ ከፍተኛ ጫና እያጋጠማቸው ነው። ዩክሬን በመሪዎቹ የመነጋገሪያ አጀንዳ በዋ… … ሙሉውን ለማየት […]
የአዋሽ ፈንታሌው የመሬት መንቀጥቀጥ እና እስከ አዲስ አበባ የሚሰማው ንዝረት ቀጥሏል
October 17, 2024 – VOA Amharic ከአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተነሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ትላንት ምሽት እና ዛሬ ቀን ላይ ተሰምቷል:: የመሬት መንቀጥቀጡ መነሻ ከፈንታሌ 10 ኪሎ ሜትር አካባቢ ባለ ርቀት ላይ መሆኑን እና ከከርሰ ምድር አካባቢ የቅልጥ አለት ወደ መሬት እየሰረገ መምጣት ምክንያቱ መሆናቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ተመራማሪ እና […]
የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
ከ 1 ሰአት በፊት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከመሾማቸው በፊት በፍትህ ሚኒስትርነት እያገለገሉ ነበር። ላለፉት ስምንት ወራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ነው ጌዲዮን (ዶ/ር) ሚኒስቴር መሥርያ […]
“የሲንዋር መገደል ትልቅ ድል ቢሆንም የጦርነቱ ፍፃሜ አይደለም” ቤንያሚን ኔታንያሁ
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል ከአንድ ዓመት በላይ ስታድነው የነበረው የሐማስ የፖለቲካ መሪ ያህያ ሲንዋር መገደልን ተከትሎ “መገደሉ ትልቅ ድል ቢሆንም የጦርነቱ መጨረሻ አይደለም” በማለት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ። ከጥቂት ወራት በፊት ቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤት የተገደሉት የሐማሱን መሪ ኢስማኤል ሃኒያን ተክቶ የመሪነት ቦታ የያዘው ሲንዋር በደቡባዊ ጋዛ መገደሉን እስራኤል አስታውቃለች። ሐማስ ስለ መሪው […]
እስራኤል የሐማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን እንዴት አግኝታ ገደለችው?
ከ 1 ሰአት በፊት እስራኤል ባለፈው ዓመት መስከረም መጨረሻ ላይ በተፈጸመው ጥቃትን በዋነኝት አቀነባብሯል ያለችውን የሐማሱ መሪ ያህያ ሲንዋርንን ለአንድ ዓመት ያህል ስታድነው ነበር። የ61 ዓመቱ ያህያ ሲንዋር በጋዛ ሰርጥ ባሉ የሐማስ ዋሻዎች ተደብቋል እንዲሁም እስራኤላውያን ታጋቾችን እንደ ሽፋን እየተጠቀመ ይዘዋወራል ሲባል ነበር። ሆኖም ያህያ የተገደለው ከእስራኤል ወታደሮች ጋር በነበረ የተኩስ ልውውጥ ነው። ስፍራውም ዋሻ […]
የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል? ከመከሰቱ በፊትስ መገመት ይቻላል?
ከ 5 ሰአት በፊት አፋር ክልል ውስጥ የሚገኘው አዋሽ ፈንታሌ ከሰሞኑ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እያስተናገደ ነው። በሥፍራው የሚሰከተው ርዕደ መሬት ንዝረት ሩቅ ቦታዎች ላይ በተለይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እየተሰማ ይገኛል። የዩናይትድ ስቴትስ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ (የዩኤስጂኤስ) ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም. ምሽት 5፡11 ገደማ አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተከሰተ ዘግቧል። ርዕደ መሬትን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች የሚያወጣው ኦፊሴላዊ […]
በስተርጅና የልጅ አባት መሆን ያሉት አደጋዎች ምንድን ናቸው?
ከ 5 ሰአት በፊት ወልዶ መሳም የወጣቶች አልያም የጎልማሶች ብቻ አይደለም። ምርኩዝ ይዘው ዓይናቸውን በዓይናቸው ያዩ እዚህም እዚያም ይጠቀሳሉ። ታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ አልፓቺኖ በ83 ዓመቱ አራተኛ ልጁን ከ29 ዓመቷ እጮኛው ኑር አልፋላህ የወለደው ባለፈው ዓመት ነበር። በእርግጥ በስተርጅና የልጅ አባት በመሆን ብቸኛው ሰው አይደለም። በቅርቡ ጓደኛው እና የሙያ አጋሩ ሮበርት ዴ ኒሮ በ79 ዓመቱ ሰባተኛ […]
የአውስትራሊያው ግዛት ወንጀል የፈፀሙ የ10 ዓመት ታዳጊዎች እንዲታሰሩ አወጀ
ከ 4 ሰአት በፊት የአውስትራሊያዋ ኖርዘርን ቴሪተሪ ግዛት ዕድሜያቸው 10 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሕፃናት ወንጀል ከፈፀሙ ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል ሕግ አወጣ። የአውስትራሊያ ግዛቶች ሕፃናት ማረሚያ ቤት የሚገቡበት ዕድሜ ከ10 ወደ 14 ከፍ እንዲያደርጉ ከተባበሩት መንግሥታት ጭምር ጫና እየተደረገባቸው ቆይቷል። ባለፈው ዓመት የኤንቲ ግዛት ዕድሜውን ወደ 12 ከፍ አድርጎት ነበር። ነገር ግን ነሐሤ ላይ ወደ […]
የኬንያው ምክትል ፕሬዝደንት ሆስፒታል ተኝተው ሳለ ከሥራቸው ተሰናበቱ
ከ 4 ሰአት በፊት የኬንያ ሴናተሮች ምክትል ፕሬዝደንቱ ሪጋቲ ጋሻጉዋን ለሕክምና ሆስፒታል ሳሉ ከሥልጣን አሰናብተዋቸዋል። የምክትል ፕሬዝደንቱ ጠበቃ እንዳሉት ጋሻግዋ ሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ተገኝተው ከሥልጣን የተነሱበትን ምክንያት ማዳመጥ ያልቻሉት ሆስፒታል በመግባታቸው ነው። በድራማ የታጀበ በተባለለት ቀን ነው ጋሻግዋ ባልተገኙበት ከመንበራቸው የተነሱት። ምክትል ፕሬዝደንቱ ከሰዓት በኋላ በሴኔቱ ተገኝተው ራሳቸውን ይከላከላሉ ተብሎ ተጠብቆ ነበር። ጋሻግዋ የቀረቡባቸውን […]
የኮሪደር ልማቱ “የሚቋረጥ ነገር መስሎት የሚያስብ ሰው ካለ፤ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል”- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 17, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስታቸው የጀመረውን የከተማ ኮሪደር ልማት “ሳያቋርጥ” እንደሚቀጥል ገለጹ። የኮሪደር ልማቱ “የሚቋረጥ ነገር መስሎት የሚያስብ ሰው ካለ፤ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል” ሲሉም ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት መንግስታዊው የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ኢትዮ ቴሌኮም፤ 10 በመቶ የሚሆነውን አክሲዮኑን ለሽያጭ ማቅረቡን ይፋ ባደረገበት መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። አብይ በዚሁ ንግግራቸው፤ […]