“ንስሃና ጠበል ትገባላችሁ!”፣ ህዝብን መበቀል ወይንስ ዘር ማጥፋት?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
አርሰናል ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለሦስተኛ ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ደረሰ
ከ 2 ሰአት በፊት አርሰናል አስደናቂ የሚባል ምሽት ባሳለፈበት ጨዋታ ሪያል ማድሪድን በሜዳው ቤርናባው 2 ለ 1 በድምር ውጤት ደግሞ 5 ለ 1 አሸንፎ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ መድረሱን አረጋግጧል። በዚህም መድፈኞቹ በታሪካቸው ለሦስተኛ ጊዜ በአውሮፓውያኑ ከ2009 በኋላ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የውድድሩን ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል ችለዋል። በድራማ በተሞላው የረቡዕ ምሽት የመልስ ጨዋታ ቡካዮ ሳካ በመጀመሪያው […]
ዶ/ር ቴድሮስ ለሁለተኛ ጊዜ የታይም መፅሔት የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
ከ 1 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በታይም መጽሔት የዓመቱ የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተካተቱ። ታይም መጽሔት በየዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የሚላቸውን የ100 ሰዎች ስም ዝርዝርን ይዞ ይወጣል። በዚህ ዝርዝር ውስጥ የአገራት እና የድርጅት መሪዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች፣ አርቲስቶች እና ስፖርተኞች እንዲሁም ፀሐፊያን […]
የኤርትራው ተቃዋሚ ብርጌድ ንሓመዱ፤ የአዲስ አበባ ቢሮውን ለወታደራዊ “ማዕከላዊ ጽህፈት ቤትነት” የመጠቀም ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ
ከ 5 ሰአት በፊት የኤርትራው የተቃውሞ እንቅስቃሴ “ብርጌድ ንሓመዱ” በአዲስ አበባ ከተማ የከፈተው ቢሮ፤ “በቀጣይ ወታደራዊ ማዕከሎች ሲቋቋሙ፤ማዕከላዊ ፅህፈት ቤት” ሆኖ እንደሚያገለግል ገለጸ። የተቃውሞ እንቅስቃሴው በኢትዮጵያ “ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ማዕከሎች” ሊኖሩት እንደሚችልም አስታውቋል። ብርጌድ ንሓመዱን የሚቀላቀሉ ኤርትራውያን “ዋስትና ስለሚያገኙበት መንገድ” ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር “መነጋገሩን” የእንቅስቃሴው አመራር ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን መንግሥት ከሥልጣን ለማውረድ […]
ከሁለት ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት በኋላ ዳግም ለሁለት የመከፈል አደጋ የተጋረጠባት ሱዳን
ከ 5 ሰአት በፊት የሱዳን ጦር ሠራዊት ካርቱምን ተቆጣጥሮ መንግሥታዊ ሥልጣኑን ለማጠናከር እየጣረ ባለበት ጊዜ ተቀናቃኙ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) ትይዩ መንግሥት መመሥረቱን ይፋ አድርጓል። ይህም ለሁለት ዓመታት በእርስ በርስ ጦርነት የታመሰችው ሱዳን ዳግም ለሁለት በመከፈል ስጋት ውስጥ ትገኛለች። የአገሪቱ ጦር በአርኤስኤፍ ቁጥጥር ስር የነበሩ ማዕከላዊ አካባቢዎችን መልሶ የተቆጣጠረ ሲሆን፣ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ደግሞ በምዕራብ […]
የዩኬ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሴትነት ትርጉም በተፈጥሯዊ ፆታ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ወሰነ
ከ 3 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች፤ የሴቶች እኩልነትን በተመለከቱ ሕጎች ላይ ሴት የሚለው ክፍል የሚመለከተው በተፈጥሯዊ ፆታቸው (biological sex) ሴት የሆኑ ሰዎች ነው ሲሉ በሙሉ ድምጽ ወሰኑ። ይህ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ረጅም ጊዜ ለፈጀው እና ፆታን መሰረት ያደረጉ መብቶች በስኮትላንድ፣እንግሊዝ እና ዌልስ የሚኖራቸውን አፈጻጸምን በተመለከተ ትልቅ አንድምታ ሊያመጣ የሚችለውን የሕግ ክርክር […]
የአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት ዶናልድ ትራምፕ የጣሉትን ታሪፍ በመቃወም ክስ መሰረተች
ከ 5 ሰአት በፊት ከአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ ከፍተኛ ኢኮኖሚ የምታንቀሳቅሰው እንዲሁም የግዙፍ ፋብሪካዎች እና እርሻዎች መገኛ የሆነችው የካሊፎርኒያ ግዛት፤ የዶናልድ ትራምፕን ታሪፍ በመቃወም ክስ መሰረተች። የካሊፎርኒያ ግዛት አስተዳዳሪ ጋቪን ኒውሶም የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ታሪፍ በመቃወም ክስ መመስረታቸውን ይፋ አድርገዋል። ዶናልድ ትራምፕ በዓለም አቀፍ አገራት ላይ የጣሉትን ታሪፍ በመቃወም ለመጀመርያ ጊዜ በተመሰረተው የግዛቲቱ ክስ፤ ትራምፕ ይህንን […]
የእስራኤል ወታደሮች ጦርነቱ ቢያበቃም በጋዛ “የፀጥታ ቀጠናዎች” እንደሚቆዩ ተገለፀ
ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ካበቃ በኋላ የአገሪቱ ወታደሮች ሠፊ ስፍራዎችን በመያዝ ባቋቋሙት “የፀጥታ ቀጠናዎች” እንደሚቆዩ ተናገሩ። ሚኒስትሩ እስራኤል ካትዝ፣ ቀጠናዎቹ እስራኤላውያንን “ከማንኛውም ጊዜያዊ ወይም ዘላቂ” ጥቃት “ለመከላከል” እንደ ደጀን እንደሚያገለግሉ ተናግረዋል። አክለውም እስራኤል ዳግም በጋዛ የምትወስደውን ወታደራዊ እርምጃ አጠናክራ ከቀጠለች ከሶስት ሳምንታት ወዲህ፤ በቁጥጥሯ ስር የገባው የፍልስጤም ግዛት “አስር […]
አሜሪካ ወደ ኤል ሳልቫዶር አደገኛ እስር ቤት በስህተት የተላከውን ግለሰብ እንደማትመልስ አስታወቀች
ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት (ዋይት ሐውስ) ባለፈው ወር ከሜሪላንድ ወደ ኤል ሳልቫዶር አደገኛ እስር ቤት በስህተት የተወሰደው ግለሰብ እንደማይመለስ አስታወቀ። የዋይት ሐውስ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት፣ የኤል ሳልቫዶር ዜግነት ያለው ኪልማር አብሪጎ ጋርሲያ የኤም ኤስ-13 ወንበዴ ቡድን አባል ነበር የሚለውን ውንጀላ አጠናክረዋል። የአብሪጎ ጋርሲያ ጠበቆች ግን የወንበዴ ቡድን አባል ነበር የሚለውን […]
Anchor Editorial የአምንስቲ ሪፖርትና የኮሪዶር ልማት – በ58 ከተሞች የተጀመረው የኮሪዶር ልማት እንዲቆም ተጠየቀ
Anchor Media
