Grand Ethiopian Renaissance Dam not working, forcing billions of Nile water release towards Egypt: Expert

 Egypt Independent RT Arabic April 11, 2025 Facebook Twitter LinkedIn Egyptian water resources expert Abbas Sharaqi stated that the coming period will witness the flow of enormous quantities of water to both Sudan and Egypt due to Ethiopia opening the gates of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) before the rainy season. Sharaqi, Professor of Geology and Water […]

Cholera cases in Europe linked to holy water imported from Ethiopia

European Centre for Disease Prevention and Control (ECDC) Apr 10 2025 Consumption of holy water from Ethiopia has recently led to several cases of cholera in Germany and the United Kingdom (UK) with a multidrug-resistant Vibrio cholerae strain, according to a study published in Eurosurveillance. Four patients were infected through imported water, while three patients had travelled in […]

ሚሼል ኦባማ ከባራክ ኦባማ ተፋተዋል የሚሉ የፍች ጭምጭምታዎችን ውድቅ አደረጉ

ከ 3 ሰአት በፊት ሚሽል ኦባማ እና የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ትዳር አደጋ ላይ ሊሆን ይችላል ስለመባሉ ምላሽ ሰጥተዋል። የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት የዶናልድ ትራምፕን በዓለ ሲመት እና የጂሚ ካርተርን የቀብር ስነ ስርዓትን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሚገኙባቸው ሁነቶች ላይ ባለቤታቸውን አጅበው አለመገኘታቸው ከባራክ ኦባማ ጋር ስለመለያያታቸው አሉባልታዎችን አቀጣጥሏል። እነዚህን ሁነቶች በግልፅ ሳይጠቅሱ ለአንድ ፖድካስት […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው ረዳ ማን ናቸው?

24 መጋቢት 2023 ተሻሽሏል ከ 2 ሰአት በፊት በአሁኑ ወቅት በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ ጎልተው ከሚታዩ ፖለቲከኞች መካከል ቀዳሚው የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንትነት ከተሰናበቱ በኋላ በጠቅላይ ሚኒስሩ የአማካሪነት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል። በህወሓት መሪዎች መካከል በተፈጠረው የተካረረ አለመግባባት በጊዜያዊ አስተዳደሩ መሪነት ለመቀጠል ያልቻሉት አቶ ጌታቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው ተሹመዋል። በትግራይ […]

“በእርግጠኝነት በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ እቀጥላለሁ” – ጌታቸው ረዳ

10 ሚያዚያ 2025 በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሚመራው የህወሓት ክንፍ መካከል ያለው መጠዛጠዝ በነባሮቹ የፓርቲው አመራሮች የበላይነት የተቋጨ ይመስላል። ከሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ቆይታ በኋላ ማክሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም. አቶ ጌታቸው ረዳ ሥልጣኑን ለምክትላቸው ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ አስረክበዋል። ቀጣይ መዳረሻቸው በግልጽ ያልታወቀው የቀድሞው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ […]

ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ “ሻወር በድጋሚ ታላቅ እንዲሆን” ውሳኔ አስተላለፉ

ከ 3 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ በመታጠቢያ ቤት የሚለቀቀው የውሃ መጠን ከፍ እንዲል በማድረግ “በአሜሪካ ሻወር በድጋሚ ታላቅ እንዲሆን” እንደሚያደርጉ ዋይት ሐውስ አስታወቀ። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ለኢነርጂ ሚኒስቴር በላኩት ትዕዛዝ ለገላ መታጠቢያ የሚሆን ውሃ በርከት ብሎ እንዲለቀቅ ገልፀዋል። የቀድሞው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በአንድ ደቂቃ ከ2.5 ጋሎን አሊያም 9.5 ሊትር ገደማ በላይ ውሀ እንዳይለቀቅ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው […]

የፀጉር መመለጥን እና መነቃቀልን ማስቆም ይቻላል? ንቅለ ተከላ ማድረግስ መፍትሔ ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ፀጉር መሳሳት አሊያም መመለጥ ፆታ፣ ዘር እና ቀለም አይመርጥም። ሁሉም ሰው የፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል ሊያጋጥመው ይችላል። በዘር፣ በጤና መታወክ፣ በዕድሜ መግፋት አሊያም በምንከተለው የሕይወት ዘይቤ አማካኝነት የፀጉር መመለጥ ወይም መነቃቀል ያጋጥማል። መቀመጫቸውን ዩናይትድ ኪንግደም ያደረጉት ኤኒታን አጊዲ የፀጉር ዕድገት እና መመለጥ ላይ የሕክምና ምርምር ያደረጉ ባለሙያ ናቸው። ስለፀጉር መመለጥ መንስዔ […]

በእስራኤል ጥቃት ከተገደሉ ሐኪሞች አንዱ ከህልፈቱ በፊት በስልኩ ለእናቱ የቀረጸው መልዕክት

ከ 5 ሰአት በፊት በእስራኤል ጥቃት ከተገደሉ 15 የፍልስጤም የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ልጃቸው አንዱ የሆነው ሃጃ ኡም መሐመድ “ሪፋት ሲገደል ልቤ እና ነፍሴ አብረውት ሞቱ” ይላሉ። የ23 ዓመቱ ሪፋት ሬድዋን ለአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት ከፍልስጤም ቀይ ጨረቃ አምቡላንስ ጋር ሲጓዝ ነበር ከሁለት ሳምንት በፊት ጥቃት የደረሰበት። “በተለይም አካባቢው ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ለአምቡላንስ ክፍት በመሆኑ ይገደላል […]

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትራምፕ በስህተት ወደ ኤል ሳልቫዶር የላኩትን ግለሰብ እንዲመልሱ አዘዘ

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር በስህተት ኤል-ሳልቫዶር ወደሚገኝ እስር ቤት የላከውን ግለሰብ እንዲመልስ ትዕዛዝ አስተላልፏል። የትራምፕ አስተዳደር ኪልማር አብሬጎ ጋርሲያ የተባለው ግለሰብ “በአስተዳደራዊ ስህተት” ምክንያት ወደ ኤል ሳልቫዶር መላኩን ቢያምንም የግለሰቡን መመለስ “እንደሚያመቻች እና እንዲያስፈፅም” የተባለውን ውሳኔ ይግባኝ እንደሚጠይቅበት አስታውቋል። ሐሙስ ዕለት ዘጠኙም የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በአንድ ድምፅ የግለሰቡን […]

“ሕግን መነሻና መዳረሻ አድርገን ማንነታችንን ለማጽናት እየሠራን ነው” አቶ አሸተ ደምለው

Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን  “ሕግን መነሻና መዳረሻ አድርገን ማንነታችንን ለማጽናት እየሠራን ነው” አቶ አሸተ ደምለው ሁመራ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ባለፉት የነጻነት ዓመታት ከወሰን እና ማንነት ጉዳይ አንጻር በተከናወኑ ተግባራት ላይ በሁመራ ከተማ የግምገማ እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው […]