ዩክሬን አሉኝ የምትላቸው ማዕድናት የትኞቹ ናቸው? ትራምፕስ ለምን ዓይናቸውን ጣሉባቸው?

ከ 5 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ “አገራችንን አንሸጥም” በማለት ዩክሬን ያላትን ሰፊ የማዕድን ክምችት ለአሜሪካ እንድትሰጥ ዶናልድ ትራምፕ ያቀረቡትን ሃሳብ ውድቅ አድርገዋል። ዩክሬን እጅግ በጣም ብዙ እና ወሳኝ ማዕድናት አሏት። አብዛኛዎቹ የሚገኙት ግን በሩሲያ ወታደሮች ቁጥጥር ስር ባሉ ቦታዎች ነው። ትራምፕ፣ አሜሪካ በጦርነቱ ለዩክሬን በምትሰጠው ድጋፍ ምትክ ማዕድናቱ ሊሰጧት እንደሚገባ ገልጸዋል። ትራምፕ የካቲት 10 […]

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተከሰተ የእንስሳት በሽታ የሞቱ ከብቶች ብዛት 1,400 ደረሰ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 19, 2025 በብርቱካን ዋልተንጉስ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ አራት ዞኖች ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተከሰተ የእንስሳት በሽታ ወረርሽኝ፤ ከ1,400 በላይ ከብቶች መሞታቸውን የአካባቢው የስራ ኃላፊዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። በክልሉ የሚገኙ 6,500 የሚሆኑ ከብቶች የበሽታው ምልክት እንደታየባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። ከጋሞ ዞን ወደ ጎፋ፣ ደቡብ ኦሞ እና አሌ ዞኖች የተዛመተው የእንስሳት በሽታ […]