የአብይ አህመድ የባህር ወደብ ፕሮፖጋንዳ ባዶነት
Mengistu Musie የአብይ አህመድ የባህር ወደብ ፕሮፖጋንዳ ባዶነት ====================== የአብይ አህመድ ፕሮፖጋንዳ መረብ እና የዲጅታል ሰራዊቱ እስከ ወዶ ገብ ግለኞች በአማራ ሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ጭፍጨፋ ሰላማዊ ዜጎችን በየቀኑ የመግደል ጀኖሳይዳል ጦርነትን ለማለባበስ በየግዜው ወደማህበራዊ ሚዲያ የሚገፋው ፕሮፖጋንዳ ተፈጻሚነት የለውም፡፡ ምናልባት ለአንድ አመት ግዜ ከሶማሌ ላንድ ጋር ውል ፈጸምን በሚል እና የባሕር በር ተገኘ ብለው […]
‹‹የምግብ ደኅንነት ችግራችንን ለመቅረፍ ከግብርና እስከ ገበያ የሚመራ ባለሥልጣን መዋቀር አለበት›› አሻግሬ ዘውዱ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ የምግብና የሥነ ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር
ምሕረት ሞገስ March 9, 2025 ቆይታ አሻግሬ ዘውዱ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ የምግብና የሥነ ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምግብና በሥነ ምግብ ሳይንስ አግኝተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. ከ2007 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተማሪነት፣ በአስተማሪነት፣ በረዳት ፕሮፌሰርነት ያገለገሉ ሲሆን፣ አሁን በተባባሪ ፕሮፌሰርነት እየሠሩ […]
ከድህነት ማጥ ውስጥ ለመውጣት ሁሉም ዘርፎች ትኩረት ይሻሉ!
March 9, 2025 ርዕሰ አንቀጽ መሰንበቻውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሆሚቾ ጥይት ፋብሪካ ጉብኝታቸው ባደረጉት ንግግር፣ ከዚህ ቀደም በአገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም ከሦስት ዓመታት በፊት ድረስ ከውጭ ስታስገባ እንደነበርና አሁን ግን እዚሁ በማምረት ለውጭ የመላክ አቅም መገንባቱን ገልጸዋል፡፡ ለበርካታ አገሮች ጥይቶች ለመሸጥ ስምምነት መፈጸሙን፣ በሦስት ወራት ውስጥ 30 ሚሊዮን ዶላር ያህል […]
በሕግ አምላክ የሚለው የፖለቲካ ትግላችን
ተሟገት በሕግ አምላክ የሚለው የፖለቲካ ትግላችን አንባቢ ቀን: March 9, 2025 በገነት ዓለሙ የአገራችንን ሰላም፣ የመላውን ዓለም ሰላም ጭምር የሚፈታተነውና አደጋ ላይ የጣለው ልዩ ልዩነታችን በጭራሽ አይደለም፡፡ ሕመማችን፣ ጠንቀኛው በሽታችን ራሱ ልዩ ልዩነታችን ቢሆን ኖሮማ የዓለም አቀፋዊ የሰብዓዊ መብታችንና ነፃነታችን ሕጎች በልዩ ልዩነታችን ልክ በነፃ እንድንደራጅ፣ በዚያው ልክ የተለያዩ አመለካከቶችን በነፃነት እንድንገልጽ ባልፈቀዱ፣ ባልደነገጉ፣ ለዚህም […]
አገር በቀል መፍትሔ የሚሹት ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች
የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ማኅበር ከተለያዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን አምስተኛ ዓመታዊ የተዋልዶ ጤና ጉባዔውን ባደረገበት ወቅት ማኅበራዊ አገር በቀል መፍትሔ የሚሹት ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አበበ ፍቅር ቀን: March 9, 2025 በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በኩል ይሰጥ የነበረው ዕርዳታ በመቋረጡ በርካታ ድርጅቶች ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸውን እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ድጋፍ […]
ከቁጫ የሚቀዳው ባህላዊ ምግብና ሥሪቱ
ኪንና ባህል ከቁጫ የሚቀዳው ባህላዊ ምግብና ሥሪቱ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 9, 2025 ቁጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የሚገኝ ብሔረሰብ ነው፡፡ ማኅበረሰቡ የራሱ ታሪክ ባህልና ማንነት ያለው መሆኑ ይነገራል፡፡ የሥነ ሰብ (አንትሮፖሎጂ) ባለሙያው ሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ አይዛ የቁጫ ሕዝብ ታሪክ እስከ 2007 ዓ.ም. በሚሉት መጽሐፋቸው እንደገለጹት፣ ‹‹ቁጫ›› የሚለው ቃል አካባቢውን፣ ሕዝቡንና ቋንቋውን የሚወክል ነው፡፡ በንጉሣዊው፣ በወታደራዊ […]
ከአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮች 40 በመቶ የሚሆኑት ዓመታዊ ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተገለጸ
ዜና ከአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮች 40 በመቶ የሚሆኑት ዓመታዊ ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 9, 2025 ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነውን ዓመታዊ ወጪ ከአኅጉሩ ውጭ ካሉ የአውሮፓና አሜሪካ ምንጮች በሚገኝ ገንዘብ ዓመታዊ ወጪውን የሚሸፍነው የአፍሪካ ኅብረት፣ 40 በመቶ የሚሆኑ አባል አገሮች ዓመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተጠቆመ፡፡ በኅብረቱ ድረ ገጽ ከሰሞኑ የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው፣ ኅብረቱ […]
ነጋዴ ሴቶችን ለማስተሳሰር ያለመው የኮሜሳ የንግድ ትርዒትና የቢዝነስ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
https://www.ethiopianreporter.com/139026 በዳዊት ታዬ March 9, 2025 የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል አገሮች ውስጥ የሚገኙ ነጋዴ ሴቶችን ለማስተሳሰር ያለመ የኮሜሳ የንግድ ትርዒትና የቢዝነስ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን 6ኛው የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች የንግድ ትርዒትና የቢዝነስ ኮንፈረንስን አስመልክቶ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለጸው የኮሜሳ አባል አገሮች ነፃ የንግድ ትስስር እንዲፈጥሩ የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎች […]
ለሕወሓት አመራሮች መከፋፈል ምክንያት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደሆነ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ
ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ዜና ለሕወሓት አመራሮች መከፋፈል ምክንያት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደሆነ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 9, 2025 አንዳንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ረገብ እያለ የቀጠለው የሕወሓት አመራሮች ሽኩቻ መነሻው፣ በፕሪቶሪያው ስምምነት ላይ የተሳተፈው የአቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ምን መፈጸምና አለመፈጸም እንዳለበት በተገቢው ሁኔታ ሳይደራደር ትዕዛዝ ተቀብሎ በመምጣቱ ምክንያት […]
‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም መንግሥት ለሰላምና ለሰብዓዊ መብት መጠበቅ ያለውን ቁርጠኝነት ማሳያ ነው›› ሃና አርዓያ ሥላሴ፣ የፍትሕ ሚኒስትር
https://www.ethiopianreporter.com/139062/ የፍትሕ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያ ሥላሴ ዜና ‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም መንግሥት ለሰላምና ለሰብዓዊ መብት መጠበቅ ያለውን ቁርጠኝነት ማሳያ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 9, 2025 ‹‹መሬት ላይ ምንም የተፈጸመ ነገር የለም›› የትግራይ ክልል ‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም፣ ለሰብዓዊ መብቶችና ለኢትዮጵያውያን መበልፀግ ያለውን ያልተገደበ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው፤›› ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያ ሥላሴ […]
