ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካው ምርጫ ማን እንዲመረጥ ይፈልጋሉ?
29 ግንቦት 2024, 13:27 EAT ከደቡብ አፍሪካ አጠቃላይ ሕዝብ መካከል 3 በመቶ የሚሆነው (2.4 ሚሊዮኖቹ) ስደተኞች ናቸው። ከእነዚህ ስደተኞች መካከል ደግሞ በርካታ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል። በተለይም በንግድ ሥራ ላይ ለተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዋነኛ መዳረሻ ከሆኑ አገራት መካከል አንዷ በሆነችው ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ግንቦት 21/ 2016 ዓ. ም. ዜጎች ድምጽ መስጠት ጀምረዋል። በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ስደተኞች ቁጥራቸው […]
አብይ አሕመድ የዋይት ሃውስን ጉብኝት እንዲያመቻቹለት ሎቢስቶች እንዲቀጠሩለት አዘዘ
May 29, 2024 – Konjit Sitotaw በኬንያው ዊሊያም ሩቶ ጉብኝት እና በዋይት ሃውስ አቀባበል የተበሳጨው አብይ አሕመድ አሜሪካን አገር የሚገኙና ለዋይት ሃውስ እና ለስቴት ዲፓርትመንቱ ቅርብ የሆኑ ሎቢስቶች በጠየቁት ገንዘብ ተቀጥረው የዋይት ሃውስ ጉዞ እንዲያመቻቹለት ማዘዙ ከተቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል። የኬንያው ፕሬዝዳንት ወደ አሜሪካ ተኩዘው ይፋዊ የሆነ የክብር አቀባበል ከዋይት ሃውስ የተደረገላቸው ሲሆን የአለም ሚዲያዎችም […]
የዘንድሮው የአፍሪካ ምርጡ የባንክ ባለሙያ- አቶ አድማሱ ታደሰ
May 29, 2024 የዘንድሮው የአፍሪካ ምርጡ የባንክ ባለሙያ- አቶ አድማሱ ታደሰ ሞሪሺየስ መቀመጫውን ያደረገው የንግድ እና ልማት ባንክ (Trade and Development Bank- TDA) ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አድማሱ ታደሰ ‘Banker of the Year’ ወይም ‘የአፍሪካ ምርጡ የባንክ ባለሙያ’ በመባል በትናንትናው እለት በናይሮቢ፣ ኬንያ በተደረገ ትልቅ ፕሮግራም ላይ ሽልማት ተቀብለዋል። የአፍሪካ ልማት ባንክ በዋና አዘጋጅነት በተሳተፈበት […]
ኢትዮጵያ ‹‹መከላከያ›› የሌላት ሀገር… 10ሩ መራራ ሀቆች…
May 29, 2024 ቀደም ሲል ‹‹የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት›› ይባል የነበረው ተቋም ዛሬ ከፍ ሲል የኦሕዴድ-ብልጽግና ወታደራዊ ክንፍ፤ ዝቅ ሲል የዐቢይ አሕመድ የግል ዙፋን ጠባቂ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ዛሬ ከውጭ ወረራ የሚከላከልላት ‹‹መከላከያ›› የሌላት አገር ሆናለች፡፡ ዐቢይ አሕመድና የእርሱ ዙፋን ጠባቂ የሆኑ ጀኔራሎቹ በየሚዲያው እየወጡ የሚቀጥፉት ቅጥፈት ኢትዮጵያ መከላከያ የሌላት ሃገር የመሆኗን ሃቅ አይቀይረውም። 1) ሰራዊቱ ከጦርነት ወደሌላ ጦርነት በመሸጋገሩ ከፍተኛ መሰላቸት […]
ለፍልስጤም የሉአላዊ አገርነት እውቅና መስጠት ብቸኛው የሰላም መንገድ ነው’ – የስፓኝ ጠቅላይ ሚንስትር
May 29, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ ተጠየቀ
May 29, 2024 – DW Amharic ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመትና ዘረፋ፣ የዘፈቀደ፣ የጅምላና የተራዘመ እሥራት፣ አስገድዶ መሰወር እንዲሁም እገታ አሳሳቢነታቸው አሁንም የቀጠሉ የመብት ጥሰቶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ። የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል መንግሥት የአስቸካይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ ጠይቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የግንቦት 20 አዎንታዊ እና አሉታዊ ፍሬው ስታወስ
May 29, 2024 – DW Amharic ዛሬ ግንቦት 20 ሲታወስ በተለይም በመዲናዋ አዲስ አበባ ከጠዋት ጀምሮ እንደ ወትሮው የስራ ቀናት መንገዶች በተሸከርካሪዎች አልተጨናነቁም፡፡ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስላልሄዱ፣ ሰራተኞችም ወደ መስሪያ ቤታቸው የመሄድ ግዴታ ስላልነበረባቸው በከፊል የበዓል ድባብ ተስተውሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ውሳኔዎች
May 29, 2024 – DW Amharic እስራኤል በራፋ ከፈጸመችው የአየር ድብደባ በኋላ ከአውሮፓ ኅብረት ያላት ግንኙነት ጥያቄ ውስጥ ወድቋል። የኅብረቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባካሔዱት ስብሰባ የአውሮፓ ኅብረት እና የእስራኤል የጋራ የትብብርና ወዳጅነት ስምምነት የሚፈትሽ ስብሰብ እንዲጠራ የቀረበ ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በዩክሬን ጉዳይ ላይም መክረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመንገድ መዘጋት በምዕራብና በምስራቅ ጎጃም ዞኖች
May 29, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልልም በምዕራብና በምስራቅ ጎጃም ዞኖች ያሉ መንገዶች በመዘጋታቸው ነዋሪዎቹ ለመንቀሳቀስ መቸገራቸውን ተናግረዋል፣ ችግሩ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ጫና ፈጥሯል ተብሏል፡፡ እንደነዋሪዎቹ የመንገዶች መዘጋጋት 6 ቀናትን አስቆጥሯል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ፋኖን በአስር ቀናት ውስጥ አጠፋለሁ እያለ የሚዘምረው የአብይ አህመድ ጦር በአስር ደቂቃ ውስጥ ራሱን አጠፋ።
May 29, 2024 – Konjit Sitotaw ፋኖን በአስር ቀናት ውስጥ አጠፋለሁ እያለ የሚዘምረው የአብይ አህመድ ጦር በአስር ደቂቃ ውስጥ ራሱን አጠፋ። የመከላከያ ልብስ የለበሱ የኦሮሚያ ልዩ ሀይሎችና የኦሮሚያ ሚሊሻ አባላት የምንጃር ሸንኮራ አካባቢ አማራን ለመውጋት መሰለፋቸው ተረጋገጠ። ጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የነጎድጓድ ክፍለጦር አንበሳው ብርጌድ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ሻለቃ በወሰደው አስደናቂ የማጥቃት ኦፕሬሽን ከፍተኛ የጦር አመራሩን […]