Stop the Next Ethiopia-Eritrea War Before It Begins – Foreign Policy
Argument An expert’s point of view on a current event. As armies deploy, Gulf states and their Western allies must halt an impending conflict that could inflame the entire Red Sea region. By Payton Knopf, the U.S. deputy special envoy for the Horn of Africa in the Biden administration, as well as an advisor to two […]
አቶ ጌታቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ማህተም ከነጠቀ አካል” ጋር እንዳይደራደሩ ጠየቁ
13 መጋቢት 2025, 14:33 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ “ለራሱ የግል እና የቡድን ጥቅም ሲባል የሕዝብን ሠላም፣ የፕሪቶሪያን ስምምነት፣ የአገሪቱን መረጋጋት እንደ መያዣ ከተጠቀመ አካል” ጋር እንዳይደራደሩ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ጠየቁ። በአሁኑ ወቅት “በትግራይ ውስጥ ከሚፈጠር ትርምስ እናተርፋለን” የሚሉ አካላት እንዳሉ የጠቀሱት አቶ ጌታቸው፤ “ከዚህም መካከል አንዱ የኤርትራ መንግሥት እንደሆነ […]
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና የፕሬዝዳንቱ ሥልጣን እስከ ምን ድረስ ነው?
13 መጋቢት 2025, 12:56 EAT ላለፉት ጥቂት ወራት በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች መካካል የነበረው ውጥረት ከቃላት መወራወር አልፎ በመሳሪያ ወደታገዘ ሁኔታ የአስተዳደር ተቋማትን መቆጣጠር ደረጃ ላይ ደርሷል። በዶ/ር ደብረፂዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር ተሿሚዎች በመሻር የራሱን ኃላፊዎች መሾም ጀምሯል። ይኸው ቡድን የአዲግራት ከንቲባ ቢሮን መያዙን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት አቶ […]
‘We will just die in silence’: US aid cuts hit Ethiopia’s fragile Tigray region – ABC News
Aid agencies distributing U.S. food aid in Ethiopia’s war-affected Tigray region say they have had to stop feeding millions of people because of the Trump administration’s restrictions on foreign aid BySAMUEL GETACHEW Associated Press and FRED HARTER Associated Press March 13, 2025, 1:26 AM 1:18 about:blank National headlines from ABC NewsCatch up on the developing stories making […]
Tigray Opposition parties oppose “activities to take government power through coup” – Borkena
March 13, 2025 Ethiopia’s Federal government still silent on the situation unfolding in Tigray Borkena Toronto – Tigray Opposition parties on Thursday announced that they oppose activities to dismantle government structure and take government power through what they called “coup.” Arena Tigray, Tigray Independence Party and Baytona Tigray released a joint statement condemning the TPLF faction […]
የአሜሪካ ባለስልጣናት ወደ ሞስኮ ሲጓዙ፤ ፑቲን በዩክሬን የተያዘውን ግዛት ጎበኙ
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ ባለስልጣናት፤ በዩክሬን እና ሩስያ መካከል ሊደረግ ስለሚችል የተኩስ አቁም ስምምነት ንግግር ለማድረግ ወደ ሞስኮ ማቅናታቸውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። የቡድኑ ወደ ሩስያ የመጓዝ ዜና የተሰማው፤ በሳውዲ አረቢያ በተደረገው የአሜሪካ እና ዩክሬን ባለስልጣናት ስብሰባ ላይ የኪዬቭ ባለስልጣናት ለ30 ቀናት ተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸው ከተነገረ በኋላ ነው። ከዚህ ጉዞ አስቀድሞ የአሜሪካው የውጭ […]
መቀለ አቅራቢያ በምትገኘው አዲጉዶም ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
12 መጋቢት 2025 ማክሰኞ መጋቢት 2/2017 ዓ.ም. ከመቀለ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው አዲጉዶም ከተማ፣ በደብረፅዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) በሚመራው የህወሓት ክንፍ ይደግፋሉ የተባሉ የትግራይ ኃይል አባላት በንፁኅን ዜጎች ላይ ተኩስ ከፍተው አራት ሰዎች ማቁሰላቸውን ነዋሪዎች እና ተጐጂዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። የትግራይ ሠራዊት አባላት ማክሰኞ ዕለት የአዲጉዶም ከተማ ጽህፈት ቤትን በኃይል ይዘው የከተማውን ከንቲባ በቁጥጥር ስር ያደረጉ ሲሆን፣ ከንቲባውን […]
“ለምንድን ነው ከትግራይ የምሸሸው? . . . እመለሳለሁ” አቶ ጌታቸው ረዳ
ከ 1 ሰአት በፊት በትግራይ በህወሓት አመራሮች መካከል ለወራት የቆየው አለመግባባት ተባብሶ አንደኛው ወገን በታጣቁ ኃይሎች በመታገዝ የአስተዳደር ተቋማትን እየተቆጣጠረ ይገኛል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረ ፂዮን ገብረ ሚካኤል የሚመሩት ቡድን እየወሰደ ያለው እርምጃን “እብደት” በማለት ድርጊቱ ክልሉን ወደ አደገኛ ሁኔታ ሊወስደው ይችላል ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው። ባለፉት ቀናት የተባባሰውን ሁኔታ […]
የንግድ ጦርነት፡ ትራምፕ በርካታ የዓለም ሀገራት ላይ ተጨማሪ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ
ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ የዓለም ሀገራት ላይ ተጨማሪ ታሪፍ ለመጣል ቃል ገብተዋል። ፕሬዝደንቱ የጣሉትን ታሪፍ ተከትሎ ካናዳ እና የአውሮፓ ኅብረት የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መውሰዳቸው ይታወሳል። ትራምፕ እኒህ እርምጃ የወሰዱ እና ሌሎች የዓለማችን ሀገራት ላይ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ታሪፍ እንደሚጥሉ ተናግረዋል። “እኛ ላይ የሚጥሉትን ክፍያ ሁሉ እኛም እነሱ ላይ እንጥላለን” […]
ኮቪድ አምስት ዓመት ሆነው፤ ወረርሽኙ ለዓለም ያመጣቸው አራት መልካም ነገሮች
ከ 5 ሰአት በፊት የዓለም የጤና ድርጅት በመጋቢት 2/2012 ዓ.ም. ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን ካወጀ አምስት ዓመት ሆነው። በወቅቱ የዓለም መንግሥታት 2.6 ቢሊዮን ሰዎች ተከርቸም ያስገባውን የእንቅስቃሴ ገደብ፣ እንዲሁም ሰዎችን ለወራት በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ እንዳደረገው ኳረንቲን ያሉ ከዚህ ቀደም ታይተው የማያውቁ እርምጃዎችን ተግብረዋል። የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ቫይረሱ 777 ሚሊዮን ሰዎችን […]