ሱዳንን ለማዳን የቀረበ ጥሪ በዓለም የጤና ድርጅት

September 11, 2024 – DW Amharic  ዓለም በሱዳን እየተካሄደ ባለው የርስ በርስ ጦርነት ምክንያት እየደረሰ ያለውን የሰው ልጅ ሰቆቃ፤ እልቂትና ስደት፤ ያገር ውድመትና ጥፋት ዐይኑን ገልጦ እንዲያይና እንዲታደግ አሁንም ጥሪ ቀርቦለታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሪህ ምንድነው? መንስኤና ምልክቶቹስ

September 11, 2024 – DW Amharic  የመገጣጠሚያ ላይ እብጠትና ብግነት ወይም ከባድ ህመም የሪህ ህመም እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ። በእርግጥ ሪህ ህመም ምንድነው? መንስኤው ይታወቃል? ሪህ በሽታ በዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች እንዴት ይገለጻል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አማራ ክልል በአዲስ ዓመት ዋዜማ የዋጋ ንረት

September 11, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል አዲሱን ዓመት ተመልክቶ ምርቶች ወደ ገበያው የደረሱ ቢሆንም በሁሉም በሚባል ደረጃ በምርቶች የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል ። የክልሉ መንግስት በበኩሉ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን ዐሳውቋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኦሮሚያ ክልል በሕቡእ ተጠርቷል የተባለው የእንቅስቃሴ ገደብ

September 11, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ ተጠርቷል የተባለው የመጓጓዣ እና ግብይት እንቅስቃሴ እቀባ በተጓዦች ላይ ስጋት ቢያጭርም እንቅስቃሴዎችን ግን ሙሉ ለሙሉ አለመግታቱን ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለዶቼ ቬለ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ኃይሎች ማስጠንቀቂያ

September 11, 2024 – DW Amharic  አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መገናኘታቸውን የሕወሓቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ይፋ አደረጉ ። ግንኙነቱ በሕወሓት ሥራ አስፈፃሚ ውሳኔ መሰረት የተደረገ እንደነበር የገለፁት ሊቀመንበሩ፥ ስለተደረገው ግንኙነትም የፌደራሉ መንግስት እንዲያውቅ መደረጉን ገልጠዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ የብሔር ተኮር ጥላቻን ለማስወገድ የተካሄደ ስብሰባ

September 11, 2024 – DW Amharic  በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያንና የህዝቦቿን ህልውና እየተፈታተነ የሚገኘው ዐቢይ ችግር፣የጥላቻ ፖለቲካ መስፋፋት እንደሆነ ተገለጸ። መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ፣ በፕሪንስተን ከተማ ባደረገውና በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ በሚመራው የሲሜቲክ ጥናት ተቋም አማካይነት ጥላቻን የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሚሊዮን የሚቆጠሩ አድናቂዎች ያሏት ቴይለር ስዊፍት ድምፄን የምሰጠው “ለካማላ ሀሪስ ነው” አለች

ከ 3 ሰአት በፊት አሜሪካዊቷ ድምፃዊት ቴይለር ስዊፍት በሚቀጥለው ምርጫ ድምጿን የምትሰጠው ለካማላ ሀሪስ እንደሆነ አስታወቀች። ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ ከቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ያደረጉት የምርጫ ክርክር ከተጠናቀቀ በኋላ ነው ድምፃዊቷ ይህን ያለችው። የፖፕ ሙዚቃ ዘውግ ኮከቧ ስዊፍት ማክሰኞ ምሽት በኢንስታግራም ገጿ ባጋራችው መልዕክት “ጥናቴን ሠርቼ ጨርሻለሁ” ብላለች። “በ2024 ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ድምፄን የምሰጠው ለካማላ […]

በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ሙግት ካማላ ሀሪስ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የበላይ ሆነው ታዩ

ከ 3 ሰአት በፊት ካማላ ሃሪስና ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ምሽት በፊላደልፊያ በተካሄደው የአሜሪካ ዕጩ ፕሬዝዳንቶች ክርክር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተዋል። ሁለቱ ዕጩዎች ሲጨባበጡ የታዩ ቢሆንም ወዲያው ወደጦፈ ክርክር ገብተዋል። 90 ደቂቃ በቆየው ብርቱ ሙግት ሀሪስ በተደጋጋሚ ትራምፕ ላይ ዘለፋና ትችት እየወረወሩ የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ሲያበሳጩ ታይተዋል። ክርክሩንም የጦፈ አድርገውታል። የዲሞክራቶች ዕጩ ፕሬዛዳንት ካማላ ሃሪስ ትራምፕን ለመደገፍ […]