ሱዳን ኤምሬትስን ‘በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪነት’ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው

ከ 3 ሰአት በፊት ሱዳን በአገሯ የርስ በርስ ጦርነት ‘በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪ ናት’ ያለቻትን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን በአለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በዘር ማጥፋት ለሚወነጀለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ድጋፍ እየሰጠች ነው ስትል ሱዳን ከሳለች። ኤምሬትስ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በምታደርገው ወታደራዊ፣ የገንዘብ እና የፖለቲካ ድጋፍ በምዕራብ ዳርፉር በሚገኘው የማሳሊት […]

“‘ቁርጭምጭሚት’ የሚለው ቃል ያስቀኛል” ለ23 ዓመታት ለፈረንጆች አማርኛን ያስተማረችው ፖላንዳዊት፣ ዶ/ር ኤቫ ቮልክ-ሶሬ

ከ 6 ሰአት በፊት ፓላንዳዊት ናት። አማርኛን ከ40 ዓመት በፊት ነው የተማረችው። እሷ አማርኛ ስትማር ጓድ መንግሥቱ ምናልባት የእድገት በኅብረት ዘመቻን እያሰናዱ ነበር። እንደው የጊዜውን ርዝማኔ ለማስታወስ ነው እንጂ ነገሩ ምንም ግንኙነት የለውም። እና ያኔ ድሮ አማርኛን በዲግሪ ተመርቃ እስከዛሬ ታስተምራለች። ላለፉት 23 ዓመታት በርካታ ፈረንጅ በአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ አስይዛለች። ዶ/ር ኤቫን ‘አንቺ’ እንበላት እንጂ […]

ዜሌንስኪ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ልታደርገው ያቀደችው ውይይት “ፍሬያማ” እንደሚሆን ተስፋቸውን ገለጹ

ከ 4 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር በመጪው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ ልታደርገው ያቀደችው ውይይት “ትርጉም ያለው” እንደሚሆን ተስፋቸውን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በሳዑዲ አረቢያ ቢገኙም በውይይቱ የማይሳተፉ ሲሆን አገራቸው “አስቸኳይ እና ዘላቂ” ሰላምን ለማምጣት እየሰራች ነው ብለዋል። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በበኩላቸው የአሜሪካ ቡድን የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት […]

የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በስህተት ስምንት ቦምቦች በመጣላቸው በርካቶች ተጎዱ

ከ 5 ሰአት በፊት በደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በስህተት ስምንት ቦምቦች በመኖሪያ ስፍራዎች መጣላቸውን ተከትሎ 15 ሰዎች መጎዳታቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ከተጎዱትም መካከል ሁለቱ በጠና መሆኑ ተገልጿል። ተዋጊ ጄቶቹ ሐሙስ ዕለት የተኩስ ልውውጥን ያካተተ ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ በነበረበት ወቅት ይህ ክስተት ተፈጥሯል ተብሏል። በሰሜን ኮሪያ አቅራቢያ ፓቺዮ ከተማ ኬኤፍ-16 የተሰኙ አውሮፕላኖች ሲያደርጉት የነበረው፤ […]

የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ጄኔራል መታሰር የሰላም ስምምነቱን የሚጥስ እንደሆነ ተገለጸ

6 መጋቢት 2025 የደቡብ ሱዳን ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ወታደራዊ ክንፍ የጦር አዛዥ ጄነራል መታሰር ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የእርስ በርስ ጦርነት የቋጨውን የሰላም ስምምነት “የጣሰ ነው” ሲሉ የተቃዋሚው ቃለ አቀባይ ተናገሩ። ጄኔራል ጋብርኤል ዲዮፕ ላም እንዲሁም በተቃውሞ ላይ ያለው የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጪ ንቅናቄ (ኤስፒኤልኤም-አይኦ) ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። በቁጥጥር ስር የዋሉት […]

“ኬንያ ለመጪው የዓለም ዋንጫ በማለፍ ብዙዎችን ማስደነቅ ትችላለች” አዲሱ አሠልጣኝ ቤኒ ማካርቲ

ከ 6 ሰአት በፊት የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሆኖ የተሾመው ደቡብ አፍሪካዊው ቤኒ ማካርቲ “ኬንያ ለቀጣዩ 2026 የዓለም ዋንጫ በማለፍ ብዙዎችን ልታስደንቅ እንደምትችል” ተናገረ። በአንድ ወቅት ከአገሩ አልፎ የአህጉሪቱ ኮከብ ተጫዋች የነበረው ቤኒ ማካርቲ የኬንያውን ሐራምቤ ቡድንን ለቀጣዩ ሁለት ዓመት እንዲያሠለጥን ስምምነት ላይ ደርሷል። የኬንያ ቡድንን በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ከማሳተፍ ባለፈው በአውሮፓውያኑ 2027 የሚካሄደው የአፍሪካ […]

ታዳጊ ወንዶችን ደፍሯል የተባለው የጋቦን ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የህይወት ዘመን እገዳ ተጣለበት

ከ 5 ሰአት በፊት የቀድሞ የጋቦን ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በተጫዋቾች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል በሚል ፊፋ የዕድሜ ልክ እገዳ ማስተላለፉ “አዎንታዊ እርምጃ” ቢሆንም “ብዙ ወንጀለኞች መኖራቸውን” የዓለም አቀፍ የተጫዋቾች ማኅበር (ፊፍፕሮ) ለቢቢሲ ገለጸ። የጋቦን የታዳጊ ቡድኖች ዋና አሰልጣኝ የነበሩት ፓትሪክ አሱሙ ኢዪ ኃላፊነት ላይ እያለ በርካታ ታዳጊ ወንዶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ሲል ፊፋ […]

ወደ ህዋ ሊመጥቅ ሲል የፈነዳው የስፔስኤክስ ሮኬት ስብርባሪዎች በረራዎችን አስተጓጎሉ

ከ 3 ሰአት በፊት ሐሙስ ዕለት ከቴክሳስ ወደ ህዋ ለመምጠቅ የተነሳው የስፔስኤክስ ሮኬት ፈንድቶ ስብርባሪዎቹ በረራዎችን አስተጓጎሉ። የሮኬቱ ስብርባሪዎቹ አሁንም ከአየር ወደ ምድር መውደቃቸውን ተከትሎ ማስጠንቀቂያዎች እየተሰጡም እንደሚገኝ ተገልጿል። ስፔስኤክስም ሰው ያልያዘው ሮኬት ወደ ህዋ በነበረው ጉዞ “ፈጣን ድንገተኛ ፍንዳታ” እንዳጋጠመው እና ከመሬት ጋር ያለው ግንኙነት መቆራጡን አረጋግጧል። እስከዛሬ ከተገነቡት ትልቁ የሆነው የስፔስኤክስ ስታርሺፕ ሮኬት […]

Ethiopia ESNFI Cluster 2024 Annual Report

Title Ethiopia ESNFI Cluster 2024 Annual Report Publisher habtamumd Date Thursday, February 13, 2025 Type Information Management Filename Ethiopia ESNFI Cluster 2024 Annual Report Feb 2025_0.pdf Source Shelter Cluster Response Ethiopia Language English Tags IM reports and analysis Communications Messaging Description This is an annual report for the Cluster. It covers the humanitarian situation, the achievements […]

Ethiopia: Over Half a Million Displaced in Amhara Face Dire Conditions As Shelters Crumble – IDPs in Tigray Struggle With Overcrowding

6 March 2025 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — The humanitarian situation in the crisis-hit Amhara region remains a serious concern, with more than half a million displaced people in urgent need of shelter and essential non-food items. According to the Global Shelter Cluster (GSC), the living conditions of over 560,000 individuals residing in 33 […]