የሰደድ እሳት በአሜሪካ ደቡባዊ ካሊፎርኒያ
January 10, 2025 – DW Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ሎስአንጀለስ ክልል በሚገኝ ደን ዉስጥ በተቀሰቀሰ ከቁጥጥር ዉጭ የሆነ ሰደድ እሳት፤ በተለይ በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ከፍተኛ የአቧራ ክምችቶችን ጨምሮ የአየር ብክለት ማስከተሉ ተሰማ። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የካሊፎርንያ የተከሰተዉን ከፍተኛ የደን ቃጠሎ ተከትሎ ወደ ጣሊያንን ያቀዱትን ጉዞ ሰርዘዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሐብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሲታወሱ
January 10, 2025 – DW Amharic ባለፈው ሰኞ በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በተለይም በኢትዮጵያ ፓርላማ ሲያደርጉ በነበረው ምክንያታዊ ሙግታቸው በበርካቶች ዘንድ ይታወሳሉ፡፡አቶ ቡልቻ በኢትዮጵያ በተለይም ለግሉ ዘርፍ ኢኮኖሚ ባደረጉት አስተዋፅኦም ስማቸው ይነሳል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በስፋት እየተዛመተ ላለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት በሺሕዎች የተቆጠሩ አካባቢያቸውን እንዲለቁ ታዘዙ
January 10, 2025 – VOA Amharic የእሳት አደጋ ሠራተኞች ብርቱ ትንቅንቅ እያደረጉ ላሉበት አደገኛ የሰድድ እሳት ቃጠሎ፣ ከ130 ሺሕ በላይ የሎስ አንጀለስ አካባቢ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል። እስካሁን ቢያንስ አምስት ሰዎች በአደጋው ሕይወታቸውን ማጣታቸው እና ከ1 ሺሕ በላይ ሕንፃዎች መውደማቸው ታውቋል። ትላንት ከቀትር በኋላ ላይ አዲስ የተቀሰቀሰው እና በጥድፊያ እየተዛመተ ያለው ቃጠሎ ‘ሆሊውድ ሂልስ’ በመባ… … […]
የጂሚ ካርተ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ
January 10, 2025 – VOA Amharic በ100 ዓመታቸው ባለፈው እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር አስከሬን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ብሔራዊ ካቴድራል ዛሬ የአሸኛኘት ሥነ ሥርዓት ተደርጎለታል። ከብሔራዊ ካቴድራሉ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በኋላ 39ኛው ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር በትውልድ ከተማቸው ፕሌይንስ፣ ጆርጂያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ባለፈው ዓመት በሞት ከተለዩት… … ሙሉውን […]
የሞዛምቢኩ ተቃዋሚ መሪ ከስደት ተመለሱ
January 10, 2025 – VOA Amharic ባለፈው መስከረም መጨረሻ በሞዛምቢክ በተካሄደው ምርጫ አሸናፊ እንደሆኑ የሚገልጹት የተቃዋሚ መሪው ቬናንሲዮ ሞንድላኔ ዛሬ ከስደት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሞንድላኔ አጨቃጫቂውን የምርጫ ውጤትና የጠበቃቸውን መገደል ተከትሎ ሀገር ጥለው ወጥተው ነበር። የሀገሪቱ የሕገ መንግሥት ም/ቤት ገዢው ፓርቲ ምርጫውን እንዳነሸነፈ ማወጁን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የግብጽ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ፍልስጤማውያን በአንድነት እንዲቆሙ ጠየቁ
January 10, 2025 – VOA Amharic ከፍልስጤም የነፃነት ድርጅት (ፒ ኤል ኦ) ተወካዮች ጋራ ዛሬ የተገናኙት የግብጹ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር የፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር እንዲጠናከርና ፍልስጤማውያን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ባድር አብደላቲ ለፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር ሃገራቸው ያላትን ድጋፍ እንደገለጹ ከቢሯቸው የወጣው መግለጫ አመልክቷል። በተጨማሪም ፍልስጤማ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት አዋጆችን አጸደቀ
January 9, 2025 – DW Amharic የንብረት ማስመለስ አዋጅ “የፖለቲካ ማጥቂያ መሣሪያ እንዳይሆን” በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተጠየቀ።ዛሬ ጥር 1 ቀን በአብላጫ ድምጽ የጸደቀው ይህ አዋጅ “የተወሰኑ ግለሰቦችን፣ እና ቡድኖችን ለማጥቃት ከፖለቲካ ፍላጎት የመነጨ ነው” በሚል ተቃውሞ ተነስቶበታል። ምክር ቤት የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዐት አዋጅም አጽድቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከ135 ቢሊዮን ዶላር እንዳወደመ ተገመተ
ከ 2 ሰአት በፊት በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ እንደሆነ ተነገረ። ያደረሰው ጉዳት ከ135 ቢሊዮን በላይ እንደሆነም ተገምቷል። አኩዌዘር የተሰኘው ባልደረባ የሆኑ የግል ትንበያ ባለሙያ በሰጡት ቅድመ- ትንበያ መሰረት እሳቱ ያደረሰው ውድመት ከ135-150 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ሙያዊ ግምታቸውን ሰጥተዋል። በአሜሪካ በጣም ውድ የሆኑ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ ስፍራዎች […]
የ9/11 ጥቃት አቀናባሪዎች ጥፋተኛ ነን ምስክርነት በአሜሪካ መንግሥት ተቃውሞ ምክንያት ዘገየ
ከ 5 ሰአት በፊት በአሜሪካ የተፈጸመውን የ9/11 የሽብር ጥቃት አቀናብረዋል የተባሉ ግለሰቦች ለችሎቱ ጥፋተኛ ነን ብለው እንዳይመሰክሩ መንግሥት ያቀረበው እግድ ተሳካለት። ካሊድ ሼክ መሃመድ እና ሌሎች ሁለት ተከሳሾች የሞት ፍርድ እንዳይፈረድባቸው በምትኩ የተከሰሱባቸውን ወንጀሎች በሙሉ አምነው ለመቀበል ስምምነት ላይ ደርሰው ነበር። የአሜሪካ መንግሥት በበኩሉ የጥፋተኝነት ምስክርነታቸው ተቀባይነት ካገኘ መንግሥትም ሆነ የአሜሪካ ህዝብ ሊጠገን የማይችል ጉዳት […]
በሰሜን ወሎ በከፍተኛ የምግብ እጥረት ህፃናትን ጨምሮ ሰዎች መሞታቸውን የዳሰሳ ጥናት አመለከተ
ከ 6 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተ ከፍተኛ ምግብ እጥረት የእናቶች እና የህጻናት ሕይወት ማለፉ በዳሰሳ ጥናት ተረጋገጠ። ካለፈው ወር ጀምሮ በወረዳው ከፍተኛ የምግብ እጥረት መከሰቱን ቢቢሲን ጨምሮ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የዘገቡ ሲሆን፤ ለዕይታ የሚረብሹ ምሥሎችም ይፋ ሆነዋል። የአካባቢውን የምግብ እጥረት ለማረጋገጥ አጭር ዳሰሳ ያደረገው ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ቀውሱ ከተነገረው […]