የአማራ ክልልና የአማራ ፋኖ በጎጃም እጃቸውን ለመንግሥት ሰጡ ስለተባሉ ታጣቂዎች የተናገሩት
January 3, 2025 – DW Amharic ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሰራባ የተሀድሶ ማዕከል መግባታቸውን የቢሮው ም/ኃላፊ አቶ በሪሁን መንግሥቱ ተናግረዋል። የአማራ ፋኖ በጎጃም «አንድም የፋኖ ታጣቂ ለመንግሥት እጅ አልሰጠም»ብሏል“እጅ ሰጡ የተባሉት አካላት አንድም፣ የድርጅቱ አባላት አይደሉም፣ አሊያም መንግሥት ራሱ ያደራጃቸው አካላት ናቸው” ብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሞሀመድ የተመራ የከፍተኛ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ
January 3, 2025 – VOA Amharic በኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሞሀመድ የተመራ የከፍተኛ ልዑካን ቡድን ዛሬ ሶማሊያን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ የተደረገው ሁለቱ ሀገራት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሚና ዙሪያ ያለውን ያልጠራ ሁኔታ ለመፍታት እየሞከሩ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት ነው። የልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አረጋ እና ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የደኅንነት ተቋማት የመጡ ባለሥልጣናትን አካ… … ሙሉውን […]
በላስ ቬጋሱ የቴስላ ተሽከርካሪ ፍንዳታ የሞተው የአሜሪካ ወታደር ነበር ተባለ
January 2, 2025 – VOA Amharic ዩናይትድ ስቴትስ ላስ ቬጋስ ከተማ በተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሆቴል ደጃፍ በቴስላ ሳይበር ትራክ መኪና ፍንዳታ የሞተው ግለሰብ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት አባል ነው ብለው ባለሥልጣናት እንደሚያምኑ ተነገረ። ይህን የተናገሩት አሶሼትድ ፕሬስ ትላንት ሐሙስ ያነጋገራቸው ሦስት የአሜሪካ ባለሥልጣናት ናቸው፡፡ ባለሥልጣናቱ ምርመራ ላይ ባለ ጉዳይ ለመናገር ሥልጣን ስላልነበራቸው ስማቸው አልተገለ… … ሙሉውን ለማየት […]
ትረምፕ ለትምሕርት ሚንስትርነት ያጯቸው የቀድሞዋ የነጻ ትግል ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ
January 2, 2025 – VOA Amharic እንደ ብዙዎቹ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካቢኔ እጩዎች ሁሉ፣ የትምህርት ሚኒስትር እጩዋ ሊንዳ ሜክሜሃን በትረምፕ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ላይ ዋና ደጋፊ እና መዋጮ ለጋሽ ነበሩ። በአብዛኛው የሠሩትም የዓለም የነጻ ትግል መዝናኛ የተባለውን ዘርፈ ብዙ ድርጅት በመምራት ነበር፡፡ ምንም እንኳን ብዙ ተንታኞች እና መምሕራን በትምሕርት ላይ ያላቸው ልምድ ውስን ነው ቢሉም፣ በእርሳቸው አመራር […]
በኒው ኦርሊንስ በመኪና የተፈጸመው ጥቃት እንደ ሽብር ጥቃት በመመርመር ላይ ነው
January 2, 2025 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዩክሬን “47 የሩሲያ ድሮኖችን መትቼ ጥያለሁ” አለች
January 2, 2025 – VOA Amharic የዩክሬን ጦር ትላንት ሌሊት በሀገሪቱ ማዕከላዊና ምሥራቃዊ ክፍል 47 የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) መትቶ መጣሉን ዛሬ ሐሙስ አስታወቀ። ሩሲያ ለጥቃት ያሰማራቻቸው በአጠቃላይ 72 ድሮኖች እንደነበሩም የዩክሬን ጦር ተናግሯል። የዩክሬን አየር መከላከያ ድሮኖቹን መትቶ የጣላቸው በቸርካሲ፣ ቼርኒሂቭ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ፣ ኬርሰን፣ ኪሮቮራድ፣ ኪየቭ፣ ሚኮላይቭ፣ ፖልታቫ፣ ኦ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
ጆ ባይደን ለ20 አሜሪካውያን ፕሬዝደንታዊ የዜጎች ሜዳል ሊሸልሙ ነው
January 2, 2025 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳል ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሀውስ በሚካሄድ ሥነ ሥርዐት ሊሸለሙ ነው። የፕሬዝዳንቱ የዜግነት ሜዳል ተሸላሚዎች፣ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2020 ምርጫ ባይደን በዶናልድ ትረምፕ ላይ የተቀዳጁትን ድል የሚያረጋግጠውን (የምስክር ወረቀት አሰጣጥ) ሥነ ሥርዐት ለማደናቀፍ፣ ጥር 6 ቀን 2021፣ በምክር ቤ… … ሙሉውን ለማየት […]
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 24 ቀን 2017 መሰናዶ
January 2, 2025 – DW Amharic — Comments ↓ ጀዋር መሐመድ “አልጸጸትም” የተሰኘ መጽሀፉ በማኅበዊ ድረ-ገጾች የተሰራጨው በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሆነ ገልጿል። ደጋፊዎቹ መንግሥትን በመኮነን ከጎኑ ሲቆሙ ተቺዎቹ ከዓመታት በፊት በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ያሰራጨውን ፈተና አስታውሰውታል። በአማራ ክልል የታጣቂዎች መመለስ በአዎንታ የመለከቱ ቢኖሩም በርካቶች በጉዳዩ ላይ ጥያቄ አላቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በባሏ «የተገደለችው» ሴት አስከሬን ከ28 ቀናት በኋላ ተገኘ
January 2, 2025 – DW Amharic ጥርጣሬው የተጀመረው ዳላቻ አለጌ ከተባለ ባለቤቷ ንግግር ነው ይላሉ፡፡ «የገደላት ሌሊት ላይ ነው፡፡ ከገደላት በኋላ በዚያው በቄያቸው ደጃፍ የሆነ ቦይ ውስጥ ቀበሯት፡ ይሄን የሚለው መቼም ሰው መግደል ለአንድ ሰው የሚሳነው ባይሆንም ያለ ሰው እገዛ ግን አንድን አስከሬን ብቻውን አውጥቶ መቅበር ስለሚከብድ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጣሊያን የኢራኑን አምባሳደር ጠርታ ጋዜጠኛዋ እንድትፈታ ጠየቀች
January 2, 2025 – VOA Amharic የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴህራን ውስጥ በጋዜጠኝነት ቪዛ ፈቃድ ስትሠራ የነበረችው እና እኤአ ታኅሣሥ 19 ቀን የታሰረችውን ዘጋቢ ሴሲሊያ ሳላ በአስቸኳይ እንድትፈታ ዛሬ ሐሙስ የኢራን አምባሳደርን ጠርቶ ጠይቋል። የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው የሳላ መታሰር እንዳሳሰበው በመግለጽ ሰብአዊ አያያዝ እና የሰብአዊ መብቶቿ መከበር ላይ አፅንዖት ሰጥቷል። የጣሊያን ብዙኅን መገናኛ… … ሙሉውን ለማየት […]