UN envoy sues for peace, disavows Sudan ‘military solution’  – Radio Dabanga 10:58

 30/12/2024 16:52 PORT SUDAN / ADDIS ABABA UN Envoy Ramtane Lamamra meets Sudan’s Sovereignty Council Chair, Lt Gen Abdelfattah El Burhan, in Port Sudan, May (File photo: @TSC_SUDAN via X) Following his visit to Sudan and Ethiopia, Ramtane Lamamra, the United Nations Secretary-General’s Personal Envoy for Sudan, expressed cautious optimism about Sudanese officials’ commitment to peace, […]

የሰላም ማስከበር እና የባሕር በር ጉዳዮች እያነቃነቁት ያለው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ

December 31, 2024 – DW Amharic  “አሁን የኢትዮጵያ አትሳተፊም መባል ብቻ አይደለም ጉዳዩን ውስብስብ ያደረገው። ተፃራሪ የሆነችው ግብጽ ደግሞ እንደምትሳተፍበት መታመኑ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ያላትን የተቀባይነት ደረጃ ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል” ተንታኝ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ትራምፕ የምክርቤቱ አፈጉባዔ ሥልጣናቸው ላይ እንዲቆዩ ድጋፋቸውን ሰጡ

December 31, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት አፈጉባዔ ማይክ ጆንሰን የሪፐብሊካን መሪነት ሥልጣናቸውን ለማስጠበቅ እየታገሉ ባሉበት ወቅት፣ ከተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋፍ አግኝተዋል። ትራምፕ ሰኞ ዕለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ጆንሰን “ጥሩ፣ ታታሪ እና ኃይማኖተኛ ናቸው” ያሉ ሲሆን፣ ሉዚያናን ወክለው የተመረጡት ሪፐብሊካን “ትክክለኛውን ነገር ያደርጋሉ፣ እኛም ማሸነፋችንን እ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ጀርመን የድንበር ቁጥጥሯን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

December 31, 2024 – VOA Amharic  በጀርመን በገና ገበያ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እና በየካቲት ወር የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ፣ በድንበር ዙሪያ የሚካሄደው ቁጥጥር እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ከመጪው መጋቢት 2025 ዓ.ም  በኋላም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል። ነሐሴ ወር ላይ አንድ ጅሃዲስት ነው ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ በቢላዋ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ፣ ሕገወጥ ስደትን ለማስቆም፣ በርሊን … … ሙሉውን […]

በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዲቋረጥ የክልሉ ካቢኔ መወሰኑ ተገለጸ

December 31, 2024 – VOA Amharic  በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ፣ ትላንት እሁድ ከሽሬ እንዳስላሴ ተወላጆች ጋራ መቐለ ከተማ ላይ በአካሄዱት ውይይት፣ ከአምስት ወራት በፊት ተመሳሳይ ውሳኔ መወሰኑን አስታውሰው፣ “መንግሥት ውሳኔውን ለማስፈፀም ተቸግሯል” ብ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ጃዋር አብይ የሚተቸው ለስልጣን እንጂ አገር ለማዳን ነው ብዬ አላምንም ያ ቢሆን ኖሮ ይጸጸት ነበር።

December 31, 2024  የጃዋር መሃመድን መጽሃፍ አላነበብኩም አልገዛም ግዛው ለገሰ  የሚል ስም በመጽሃፉ ዙሪያ ከተነሳ የእኔ አለመሆኑ ይታወቅልኝ። ስለ ጃዋር የማነበው ብዙም አለተስማማኝም፤ ጃዋር አልጸጸትም ሲል ከዚህ በፊት በጽሁፍም በንግግርም የተናገራቸውን ነገሮች እንደገና መርምሮ የሚጸጸትውነገር እንዳልሰራ መናገሩ ነው። ጃዋር ግን ብዙ ኢትዮጵያውያንን የሚያስቀይሙ ነገሮች ተናግሯል – በሜንጫ እንቀላቸዋለን፤ ኢትዮጵያ አውቶ ኦፍ ኦሮሚያ፤ ተከበብኩ፤ ኮዬ ጨፌ ጥቂቶቹ […]

በአፋር ክልል የተከሰተው ርእደ መሬትና አዲስ አበባ የተሰማው ንዝረት

December 31, 2024 – VOA Amharic  በአፋር ክልል፣ ዞን ሦስት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ትላንት ምሽት በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ ርእደ መሬት መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊሲክስ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም አስታወቀ። የተቋሙ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ፣ ርእደ መሬቱ ያስከተለው ንዝረት አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱን ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል። ርእደ መሬቱ ለንብረት ውድመት ምክን… … […]

የጂሚ ካርተር ሕይወት ወደ ኋላ ሲቃኝ

December 31, 2024 – VOA Amharic  የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ትላንት እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የጂሚ ካርተርን ሕይወትና ሥራ ለረዥም ዓመታት በቅርበት ሲከታተል የቆየው የአሜሪካ ድምጹ ኬን ፋርቦ፣ የቀድሞውን ፕሬዝደንት የፖለቲካ ሕይወት እንዲሁም ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ፣ በጤና እና ዲሞክራሲ መስክ ለዓለም ያደረጉትን አስተዋጽኦ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ቃኝቷል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ዚምባቡዌ የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከሩሲያ እና ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ጋራ በመሥራት ላይ ነች 

December 30, 2024 – VOA Amharic  የዚምባቡዌ መንግሥት ሀገሪቱ ያለባትን ሥር የሰደደ የኢሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለማስወገድ የኒውክሌየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት እና ከሩሲያዊያን መዋዕለ ነዋይ መዳቢዎች ጋራ በመሥራት ላይ መሆኑን አስታውቋል። ኮለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ ባጠናቀረው ዘገባ፣ ዚምባቡዌ እየደጋገመ የሚከሰተው ድርቅ ከውሃ የሚመ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 10 የሚሆኑ የመሬት መንቀጥቀጦች ተመዘገቡ

ከ 2 ሰአት በፊት ሰኞ ታኅሳስ 21/ 2017 ዓ.ም. በተለይም በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ 10 የተመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦች ተከስተዋል። በአገሪቱ ከ2017 አዲስ ዓመት ጀምሮ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች እየተደገጋገሙ እና ንዝረታቸውም እስከ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ድረስ እየተሰማ ይገኛል። የዘርፉ ባለሞያዎች በተለይም ወርሃ መስከረም እና ጥቅምት ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች የነበሩባቸው ወራቶች እንደሆኑ ገልጸዋል። በኅዳር ወር ጋብ ብሎ የነበረው […]