ፕሬዝደንት ባይደን በወንጀል ጥፋተኛ ለተባለው ልጃቸው በይፋ ይቅርታ አደረጉ
ከ 5 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ሁለት የወንጀል ክሶች ለቀረቡበት ልጃቸው ሀንተር ኦፊሴላዊ ይቅርታ አደረጉ። ባይደን ከሥልጣን ከመውረዳቸው በፊት ለልጃቸው ይቅርታ ያደርጋሉ ተብሎ ቢነገርም ይህ አይሆንም ብለው ነበር። ፕሬዝደንቱ በለቀቁት መግለጫ ልጃቸው “ተነጥሎ” ጥቃት ደርሶባታል፤ ይህ ደግሞ “የፍትሕ መዛባት ነው” ብለዋል። ሀንተር ባይደን ባለፈው መስከረም ታክስን በተመለከተ ለቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ነኝ ያለ […]
የብሪክስ አገራት ዶላርን ለመተካት ቢሞክሩ 100 ፐርሰንት ታሪፍ እንደሚጣልባቸው ትራምፕ አስጠነቀቁ
ከ 5 ሰአት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ አባላትን የያዘው የብሪክስ ጥምረት አገራት ከአሜሪካው ዶላር ጋር ተፎካካሪ መገበያያ ገንዘብ መጠቀም ቢጀምሩ 100 ፐርሰንት ታሪፍ እንደሚጥሉ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስጠነቀቁ። “የብሪክስ አባል አገራት እኛ ቆመን እየተመለከትን ዶላርን መጠቀም ያቆማሉ ማለት ዘበት ነው” ሲሉ ትራምፕ ቅዳሜ እለት በማህበራዊ ሚዲያ ጽፈዋል። ብሪክስ የዓለም ኃያላን አገራት የሆኑት ቻይና እና […]
ከ40 ዓመታቸው በኋላም ለብሔራዊ ቡድናቸው የተጫወቱ አፍሪካዊያን ኮከቦች እነማን ናቸው?
ከ 1 ሰአት በፊት ኬይ ካማራ ባለፈው ሳምንት ለብሔራዊ ቡድኑ በመጫወት 40 ዓመታቸውን ካከበሩ በኋላ ለአገራቸው አገልግሎታቸውን ከሰጡ አፍሪካዊያን አንዱ ለመሆን በቅቷል። አጥቂው ለሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ብቻ ሳይሆን በአሜሪካው ሜጀር ሊግ ሶከርም በምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሰንጠረዥ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ብሔራዊ ቡድኑን ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ እንዲያልፍ ለማገዝ ጫማውን ከሰቀለበት ተመልሶ ቢጫወትም ውጥኑ ከግብ አልደረሰም። […]
የታንዛኒያው የተቃዋሚ ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ መሪ ከአውቶቡስ መናኸሪያ ታፍኖ ተወሰደ
ከ 5 ሰአት በፊት የታንዛኒያው የተቃዋሚ ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ መሪ አብዱል ኖንዶ ታፍኖ መወሰዱን በተመለከተ የአገሪቱ ፖሊስ በማጣራት ላይ መሆኑን አስታወቀ። የኤሲቲ ዋዛለንዶ ፓርቲ እንደገለፈው ከሆነ ኖንዶ በዋና ከተማዋ ዳሬሰላም ከሚገኝ የአውቶቡስ መናኸሪያ ባልታወቁ ታጣቂዎች ታፍኗል ተወስዷል። እሑድ ጠዋት አንድ ግለሰብ ነጭ መኪና ሲያሸከርክሩ በነበሩ ሁለት ግለሰቦች ከአውቶቡስ መናኸሪያ መወሰዱን ፖሊስ አረጋግጧል። የግለሰቡ ማንነት እስካሁን […]
ሳዑዲ የዓለም ዋንጫን ማዘጋጀቷ “የሰብአዊ መብት አያያዝን እንደሚያሻሽል” ፊፋ ገለጸ
ከ 6 ሰአት በፊት የ2034 የወንዶች ዓለም ዋንጫን ለማስተናገድ ሳዑዲ አረቢያ ያለተቀናቃኝ አገር ያቀረበችውን ጥያቄ ፊፋ ገምግሞ አጠናቋል። የፊፋ ግምገማ ሳዑዲ በቀጣይ ወር በይፋ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ መሆኗ እንዲገለጽ በር ይከፍታል። ከሰብአዊ መብት አያያዝ ጋር በተገናኘ ሳዑዲ ላይ ጥያቄዎች ቢነሱም አገሪቱ ለአዘጋጅነት ያቀረበችው ጥያቄ ከ5 ነጥብ 4.2 አግኝቷል። የትኛውም ውድድሩን ለማዘጋጀት የጠየቀ አገር ካገኘው ነጥብ […]
የሶሪያን ትልቅ ከተማን ለመቆጣጠር የተቃረበው፤ ለሩሲያ እና ለአሳድ አልያዝ ያለው አማፂ ቡድን ማነው?
ከ 6 ሰአት በፊት በእርስ በርስ ጦርነት በታመሰችው ሶሪያ አማፂያን ለዓመታት ታይቶ የማይታወቅ የመንግሥት ወታደሮች ላይ ዘመቻ የከፈቱት ባለፈው ረቡዕ ነው። ቅዳሜ ዕለት የሶሪያ ሁለተኛ ትልቋ ከተማ የምትባለውን የአሌፖን አብዛኛውን ክፍል መቆጣጠራቸው ተነግሯል። አማፂያን የመንግሥት ኃይሎች ባልጠበቁበት ሁኔታ በከፈቱት ጥቃት ምክንያት የሶሪያ ጦር ሠራዊት ከተማዋን ለቆ ሲወጣ፣ የሩሲያ ጦር ደግሞ ከአውሮፓውያኑ 2016 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ […]
በኢትዮጵያ ከቀጣዩ ጥር ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ወራት የዋጋ ግሽበቱ ከ10 በመቶ በላይ ይጨምራል ተባለ
December 1, 2024 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማኅበር ሰሞኑን ባወጣው አንድ የፖሊሲ ጥናት፣ የገንዘብ ምንዛሬው ገበያ-መር መኾኑ የአገሪቱ ጥቅል ምርት ዕድገት በቀጣዮቹ ወራት በ3 በመቶ እንዲቀንስና በተለይ ከቀጣዩ ጥር ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ወራት የዋጋ ግሽበቱ ከ10 በመቶ በላይ እንዲጨምር እንደሚያደርግ ግምቱን አስቀምጧል። ጥናቱ፣ ገበያ-መሩ ምንዛሬ የአገር ውስጥና የወጪ ምርቶች መጠን ዝቅተኛ ኾኖ እንዲቀጥል እንዲኹም የአገር […]
ኢትዮጵያ ከራሷ ጋር ሰላም ትፍጠር ! – ኢሳያስ አፈወርቂ
December 1, 2024 – Konjit Sitotaw የኤርትራው ፕሬዝዳንት ምን አሉ ? ” ሕገ-መንግሥቱ ለውጥረት መንስዔ ከመሆኑም ባሻገር ሀገር ግንባታን የሚያስፋፋ አይደለም ” – የኤርትራው ፕሬዝዳንት የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትላንት ምሽት በመንግሥታቸው የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው ስለወቅታዊ ጉዳዮች ቃለ-ምልልስ ሰጥተዋል። ፕሬዝደንቱ ሶማሊያ፣ ግብፅ እና ሀገራቸው ኤርትራ ስለገቡት ስምምነት፣ በኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ ክልል ስላለው ሁኔታ ተናግረዋል። ምን አሉ ? አሁን በኢትዮጵያ […]
ሽመልስ አብዲሳ ከጃልመሮ ኦነሠ/ኦላ ካፈነገጠው ጃል ሰኚ ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ
December 1, 2024 – Konjit Sitotaw የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በጃል መሮ ከሚመራው ኦነሠ/ኦላ አፈንግጦ እጁን ከሠጠው ከጃል ሰኚ ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ስለመፈራረማቸው ተሰምቷል ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ […]
“በርካታ የጦር መሣሪያ በእጃችን ገብቷል”ፋኖ//ዐማራን ለምን ትጥቅ ማስፈታት አስፈለገ?”ኢሳያስ አፈወርቂ
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ