“የኢትዮጵያዊነት ማስክ” ካጠለኩ ዳግም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማማለል እችላለሁ የተበላ እቁብ ከመሆን የዘለለ አይደለም፣

October 24, 2023  “የኢትዮጵያዊነት ማስክ” ካጠለኩ ዳግም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማማለል እችላለሁ የተበላ እቁብ ከመሆን የዘለለ አይደለም፣  በነዓመን ዘለቀ “ቱሪስት ብላ?” ወይንም “ማሞ ሌላ ወታወቂያው ሌላ” እንበለው? ። ነውረኛ ከሃዲው ፣”ታላቅ ትርክት” በሚል ዛሬ ባስተላለፈው ባዶ የቃላት ጋጋታ ፣ “የኢትዮጵያዊነት ማስክ” ካጠለኩ ዳግም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማማለል እችላለሁ ከሚል፣ የህዝብን የማሰብና ወደ ኋላ አዙሮ የማየት አቅም የለውም […]

🔴 ቀጥታ፡ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሥልጣን እንዲለቁ እስራኤል ጠየቀች

ቀጥታ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሥልጣን እንዲለቁ እስራኤል ጠየቀች Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30 Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን […]

ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የላከቻቸው ሳተላይቶች ሥራ ማቆማቸው ተገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የላከቻቸው ሳተላይቶች ሥራ ማቆማቸውን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጆኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። ለመሬት መልከታ ሥራ ወደ ሕዋ የተላኩት ሳተላይቶች ሥራቸውን ያቆሙት የአገልግሎት ጊዜያቸው በመጠናቀቁ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ አብዲሳ ለቢቢሲ እንደገለጹት ወደ ሕዋ የሚላኩ ሳተላይቶች የቆይታ ጊዜ (ሕዋ ላይ የሚቆዩበት) ቀድሞ የሚታወቅ መሆኑን […]

በሃዲያ ዞን ሁለት ሆስፒታሎች ለወራት ደሞዝ ባለመከፈሉ ሐኪሞች ሥራ ማቆማቸውን ገለጹ

24 ጥቅምት 2023, 07:06 EAT በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በሃዲያ ዞን ውስጥ በሚገኙት ሾኔ እና ሆመቾ ሆስፒታሎች ውስጥ የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች ደሞዛቸው በመቋረጡ በከፊል እና ሙሉ በሙሉ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለቢቢሲ ገለጹ። በዞኑ በሚገኘው ሾኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሐኪም የሆኑት ዶ/ር መሐመድ አሕመድ፣ ባለፈው ዓመት ደሞዝ እየተቆራረጠ ይከፈላቸው እንደነበር አስታውሰው፣ አሁን ላይ መደበኛ ደሞዛቸው ሙሉ […]

የጋዛን ሰፈር ወደ ፍርስራሽ ክምርነት የቀየረው ጥቃት

24 ጥቅምት 2023, 07:09 EAT አል ዛህራ ከጋዛ መናገሻዎች አንዷ ነበረች። ጋዛ አሉኝ ከምትላቸው ዩኒቨርስቲዎች ‘የፍልስጥኤም ዩኒቨርስቲ እና ኡማህ ዩኒቨርስቲ’ በዚህች ሰፈር ነው የሚገኙት። በአንድ ወቅት ጋዛ በጥሩነት ከምትጠቅሳቸው ሰፈሮች አንዷ ነበረች። አሁን ያ ሁሉ ታሪክ ሆኗል። አል ዛህራ ወደ ፍርስራሽ ክምርነት ተቀይራለች። የእስራኤል የአየር ጥቃት የነበሯትን ሕንጻዎች አውድሞታል። እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 25 […]

በፍልስጥኤማውያን ላይ የተባባሰው የእስራኤላውያን ሰፋሪዎች ጥቃት

24 ጥቅምት 2023, 07:10 EAT አቤድ ዋዲ ለቀብር እየተዘጋጀ ነበር አንድ መልዕክት የደረሰው። ምስሉ ከጓደኛው ነበር ደረሰው። በምስሉ ላይ ጭምብል ያጠለቁ ሰዎች ይታያሉ። መጥረቢያ፣ ነዳጅ እና የእንጨት መጋዝ ይዘዋል። በእብራይስጥ እና በአረብኛ ደግሞ መልዕክት ሰፍሮበታል። “በቁስራ መንደር ላላችሁ አይጦች በሙሉ እየጠበቅናችሁ ነው። ምንም አናዝንላችሁም” ይላል ጽሑፉ። “የበቀል ቀን ደርሷል።” ዋዲ የቁስራ ነዋሪ ነው። መንደሯ በሰሜን […]

በአሜሪካ የፖሊስ አዛዥ ልጅ፣ ሁለት ፖሊሶችን አቁስሎ በፖሊሶች እየታደነ ነው

24 ጥቅምት 2023, 08:08 EAT በአሜሪካ ቴነሲ ግዛት፣ ናሽቪል ከተማ አንድ የፖሊስ አዛዥ ልጅ፣ ፖሊሶችን አቁስሎ በፖሊሶች እየታደነ ነው። ጆን ድሬክ ጁኒየር የተባለው ወጣት አባቱ የናሽቪል ከተማ ፖሊስ አዛዥ ናቸው። ‘’ጆን ድሬክ ጁኒየርን ያለበትን የሚያውቅ ይጠቁመን፤ ልጁ መሣሪያ የታጠቀ ሞገደኛ ነው፤ ራሳችሁን ጠብቁ’’ የሚል አደራ ለሕዝብ አስተላልፏል፤ ፖሊስ። በመሸሽ ላይ ያለው የ38 ዓመቱ ጆን ድሬክ […]

ከፈረቃ ውጭ የነበረ አንድ ፓይለት በረራ ላይ ያለ አውሮፕላን ሞተር ለማጥፋት በመሞከር ተከሰሰ

24 ጥቅምት 2023, 07:47 EAT ከፈረቃው ውጭ የነበረ አንድ አብራሪ እሑድ ምሽት 83 ሰዎችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ለመከስከስ በመሞከር ተከሰሰ። ግለሰቡ 83 ሰዎችን ለመግደል በመሞከር ክስ ቀርቦበታል። ተጠርጣሪው በአላስካ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ከፓይለቶቹ ጀርባ ተቀምጦ እንደነበር አየር መንገዱ ገልጧል። የፖሊስ መዝገብ እንደሚያሳየው ተጠርጣሪው ስሙ ጆሴፍ ዴቪድ ኤመርሰን ሲሆን ዕድሜው ደግሞ 44 ነው። […]

Ethiopia’s quest for sea access rattles Eritrea – The East African 

MONDAY OCTOBER 23 2023 Ships docked at the commercial port of Massawa, Eritrea. PHOTO | AFP By AGGREY MUTAMBO The Ethiopian government is trying to stem a potential diplomatic falling-out with Eritrea, with whom it only restored relations three years ago, after its leader hinted at seeking access to the sea for his country’s economic […]

Ethiopia’s sea access ambitions leave neighbors uneasy  – The Maritime Executive

The Horn of Africa is synonymous with land conflicts, but a recent lecture by Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed could shift focus to the control of the Red Sea. In July, rumors started spreading that the Ethiopian government was plotting to establish a link to the Red Sea, with hope of developing a port. Following […]