በሱዳን ግጭት ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደተፈናቀሉ ተመድ አስታወቀ
July 13, 2023 – VOA Amharic በሱዳን በመባባስ ላይ ባለው ግጭት ሳቢያ፣ ወደ ጎረቤት አገሮች የሸሹትን ከ700 ሺሕ በላይ ሰዎችን ጨምሮ፣ 3ነጥብ1 ሚሊዮን ሰዎች እንደተፈናቀሉ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ሲያስታውቅ፣ ግጭቱ ሙሉ ለሙሉ ወደለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት እንዳያመራ ስጋቱ አይሏል። ግጭቱ፣ ባለፈው ሚያዝያ ሰባት ቀን ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ፣ ከሦስት ሺሕ በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ፣ ከስድስት ሺሕ በ… […]
የኢራኑ ፕሬዚዳንት በኬንያ ጉብኝት ላይ ናቸው
July 13, 2023 – VOA Amharic ጁላይ 12, 2023 ኤኤፍፒ AFP የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ፣ በአፍሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ፣ ዛሬ ረቡዕ በኬንያ በመጀመር፣ ከፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ ጋራ ተገናኝተው ተነጋግረዋል። ከታቀደለት አንድ ቀን ዘግይቶ የጀመረው የፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ጉብኝት፣ በሦስት ሀገራት እንደሚደረግ ታውቋል። ራይሲ፣ ዩጋንዳንና ዚምባብዌን በዚኹ ሳምንት እንደሚጎበኙ ሲታወቅ፣ እስላማዊ ሪፐብሊኳ አገር፣ በዓለም የደረሰባትን መገለል ለመቀነስ በማለም፣ በዲፕሎማሲው መስክ […]
እስራኤላውያን መንግሥታቸውን በመቃውም ሰልፍ ወጡ
July 13, 2023 – VOA Amharic ዜና ጁላይ 12, 2023 ኤኤፍፒ AFP በእስራኤል፥ መንግሥት “የፍትሕ ሥርዐቱን ለማሻሻል” በሚል ያወጣው ዕቅድ፣ በፓርላማ መጽደቁን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ዜጎች፣ በቀኝ ወግ አጥባቂው መንግሥት ላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ናቸው። በንግድ መዲናዋ ቴል አቪቭ፣ ፖሊስ፥ በደርዘን የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎችን እንደያዘ አስታውቋል። በዋና አውራ ጎዳናዎች እና በቴል አቪቭ አየር ማረፊያ፣ ትላንት ማክሰኞ ተቃውሞ ሲደረግ ውሏል። ዐዲስ […]
የህወሓት እና የኦነግ የፖለቲካ ፍልስፍና ዳርቻው የት ይሆን?
Mengistu Musie የህወሓት እና የኦነግ የፖለቲካ ፍልስፍና ዳርቻው የት ይሆን? ———————————- ምናልባት ጨርሶ ሁሉንም እርስ በእርስ ተጫርሶ ማለቅ? ነው ሁለቱም እንደተመሰረቱበት ሌላውን ወንድማቸውን/እህታቸውን ጨርሰው እነሱ በሰላም መኖር? ——————————– ወይንስ ልክ እንደዚህ ለሁለት አመታት እንደተካሄደው ጦርነት ከየሰሜኑ ሌላ የደቡ ወይንም የምስራቅ አጋር መፈለግ እና አንዱ ሌላውን ለመጨረስ ሌላ ዙር ጦርነት ማካሄድ? ——————————————- መጠፋፊያ መሰረታዊ አላማ ያረጉት […]
ጠ/ሚ ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ግድቡን ጨምሮ በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
ከ 1 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ በአካባቢያዊ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ካይሮ ውስጥ መወያየታቸውን የአገራቱ መሪዎች ጽህፈት ቤቶች አስታወቁ። በሱዳን በተከሰተው ቀውስ ላይ ጎረቤት አገራት ዛሬ ሐሙስ ይካሄዳል በተባለው ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ካይሮ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው ጋር ትናንት ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም ከግብፅ […]
ወሲባዊ ይዘት ላላቸው ፎቶዎች ከፍሏል የተባለው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ሆስፒታል ገባ
ከ 4 ሰአት በፊት አንድ ታዳጊ ወሲባዊ ይዘት ያለው ፎቶግራፍ እንዲልኩ ገንዘብ ከፍሏል በሚል ከሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኖ የነበረው ጋዜጠኛ ማንነት ይፋ ሆኗል። በዚህ የተወነጀለው ለአራት አስርት ዓመታት በቢሲ በጋዜጠኝነትና አቅራቢነት እያገለገለ ያለው ሂው ኤድዋርድስ መሆኑን የተናገረችው ባለቤቱ ናት። ባለቤቱ ጋዜጠኛው ሂው ኤድዋርድስ “በከባድ የአዕምሮ ጤና ጉዳዮች” ምክንያት ሆስፒታል ውስጥ እንደሚገኝ በተናገረችበት መግለጫዋ ነው ከዚህ ውዝግብ […]
በግብፅ ካይሮ በተከሰተ ግጭት አንድ ኢትዮጵያዊ ሲገደል፣ ሰባት ጉዳት ደረሰባቸው
ከ 5 ሰአት በፊት በግብፅ መዲና ካይሮ በአንድ ኢትዮጵያዊ እና በግብፃዊ መካከል በተከሰተ ጸብ አንድ ኢትዮጵያዊ ሲገደል ሌሎች ሰባት ደግሞ መቁሰላቸውን በቦታው የነበረ የዐይን እማኝ እና የማኅበረሰብ ተወካይ ለቢቢሲ ተናገሩ። ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁት የዐይን እማኝ እንደገለጹት በግለሰቦች መካከል የተከሰተው ግጭት ሰፍቶ ነው ለኢትዮጵያዊው ሞት እና ለበርካቶች መጎዳት ምክንያት ለመሆን የበቃው። በግብፅ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ሰብሳቢ የሆኑት […]
የተባበሩት መንግሥታት ኤድስን በቀጣዮቹ ሰባት ዓመታት ውስጥ ከዓለም ማጥፋት ይቻላል አለ
ከ 5 ሰአት በፊት አዲስ የወጣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት እንደሚለው መሠረታዊ የጤና ፕሮግራሞችን በገንዘብ መደገፍ ከተቻለ ኤድስን በአውሮፓውያኑ 2030 ከዓለም ማጥፋት ይቻላል። በዓለማችን ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ከሚገኝ ጠቅላላ ሕዝብ 65 በመቶ የሚሆኑት ባሉባቸው ከሰሃራ በታች አገራት እንኳ ይህንን ዕቅድ የማሳካት ዕድላቸው ሰፊ ነው ብሏል። እንደ የተባበሩት መንግሥታት የኤችአይቪ/ኤድስ የተቀናጀ ዓለም አቀፍ እርምጃ (ዩኤንኤድስ) ከሆነ […]
ማይክሮሶፍት የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ኢሜል በመጥለፍ ቻይናን ከሰሰ
ከ 1 ሰአት በፊት ተቀማጭነታቸው በቻይና የሆኑ መረጃ መንታፊዎች የአሜሪካ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ጨምሮ የ25 ተቋማትን የኢሜል ልውውጥ መጥለፋቸውን ማይክሮሶፍት አስታውቋል። ማይክሮሶፍት ግን በጥቅሉ መረጃ ምዝበራው ተከናውኗል ከማለት ውጭ የትኞቹ ተቋማት ምዝበራ እንደተፈጸመባቸው ዝርዝር መረጃ አልሰጠም። የአሜሪካ የንግድ ሚንስቴር ግን ከመረጃ ምዝበራው ጋር ተያይዞ በማይክሮሶፍት መረጃ እንደደረሰው ለቢቢሲ አረጋግጧል። እንደሪፖርቱ ከሆነ የመረጃ ምዝበራው ከተፈጸመባቸው ግለሰቦች […]
በናይሮቢ በተደረገ የአደባባይ ተቃውሞ ከ50 በላይ ሕጻናት ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ
ከ 4 ሰአት በፊት ትናንት ሐምሌ 5/2015 ዓ.ም በናይሮቢ እና ሌሎች የኬንያ ከተሞች የአደባባይ ተቃውሞ ተካሂዷል። በዋና ከተማዋ ናይሮቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤታቸው በመሄድ ላይ እያሉ ፖሊስ የተኮሰው አስለቃሽ ጭስ ብዙዎቹ ላይ ጉዳት አድርሷል። ሐሙስ ማለዳ ሐምሌ 6/2015 ዓ.ም የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ቢያንስ 53 ሕጻናት ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል ገብተዋል። የሆስፒታል ምንጭ ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት ህጻናቱ ራሳቸውን […]