Hunger haunts Ethiopia’s Tigray region after years of war  – Reuters 02:12

By Dawit Endeshaw July 10, 20233:07 AM EDT [1/9]Woldegebrial Abadi, 36, holds the hands of his severely malnourished newborn son Berhanu Woldegebrial at the Samre Hospital, in Samre, Tigray Region, Ethiopia, June 23, 2023. REUTERS/Tiksa Negeri MEKELLE, Ethiopia, July 10 (Reuters) – Curled up on a hospital bed in Ethiopia’s northern Tigray region, an emaciated little […]

የሱዳን ተፋላሚ ወገኖችን ለማቀራረብ አዲስ አበባ ላይ ውይይት ሊጀመር ነው

ከ 4 ሰአት በፊት ሁለቱን የሱዳን ተፋላሚ የጦር ጀኔራሎችን ለማቀራረብ የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ኃላፊን ጨምሮ የቀጠናው መሪዎች እና ሱዳናውያን በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ ውይይት እንደሚያደርጉ ተነገረ። በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ሞሊ ፊ፣ በቀጠናው ካሉ አገራት መሪዎች ጋር በሱዳን ጉዳይ ለመምከር ዛሬ አዲስ አበባ እንደሚገቡ የአሜሪካ መንግሥት አስታውቋል። የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል […]

በጀርመኗ ከተማ በረብሻ ተሳትፈዋል በተባሉ 125 ኤርትራውያን ላይ የወንጀል ክስ ተመሠረተ

ከ 26 ደቂቃዎች በፊት ባለፈው ቅዳሜ በጀርመኗ ጊሰን ከተማ በተከሰተው ረብሻ ተሳትፈዋል በተባሉ 125 ኤርትራውያን ላይ የወንጀል ክስ መመስረቱን የአገሪቱ ፖሊስ ገለጸ። ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም. ቅዳሜ በጊሰን ከተማ ከኤርትራ የባሕል ፌስቲቫል ዝግጅት ጋር ተያይዞ በተፈጠው ሁከት በርካታ የጀርመን ፖሊስ አባላት ላይ እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። ይህ በኤርትራውያን አማካይነት የተከሰተው ሁከት በከተመዋ ውስጥ ስጋትን […]

ፈረንሳይ በቅርቡ ለሚከበረው ብሔራዊ በዓል ‘ርችት’ መግዛት ክልክል ነው አለች

ከ 4 ሰአት በፊት በአመጽ ስትታመስ የቆየችው ፈረንሳይ በቅርቡ ለሚከበረው ‘ባስቲል ደይ’ በዓል ርችት መግዛትም ሆነ ማከማቸት አሊያም ማጓጓዝ ታግዷል አለች። የሃገሪቱ መንግሥት ዕሑድ ዕለት በፈረንጆቹ ሐምሌ 14 ለሚከበረው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቀን ማንኛውም ሰው ተቀጣጣይ ነገር መግዛት እንደማይችል ገልጧል። ባለፈው ወር የ17 ዓመቱ ታዳጊ ናሄል ኤም በፖሊስ መገደሉን ተከትሎ በሃገሪቱ ከባድ አመፅ ተነስቶ ነበር። መንግሥት […]

እነ ቲክቶክ በአሜሪካ ድንበር የሕገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር እንዲስፋፋ እያደረጉ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት ትንሽ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች የሪዮ ግራንዴ ወንዝን ቡናማውን ድፍርስ ውሃ ሲመለክቱ ፈገግ አሉ። ይህ ማለት ስንት በረሃ አቋርጠው የመጡለት የአሜሪካ ድንበር ከጥቂት መቶ ሜትሮች በኋላ ይገኛል ማለት ነው። “ወንዙን በጥንቃቄ ስንሻገር” ይላል ይህን ትዕይንት ያዘለው ተንቀሳቃሽ ምስል። በስፓኒሽ ቋንቋ የአሜሪካ ሕልም (#AmericanDream) ከተለጠፈበት መልዕክት ሥር “ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ይፃፉልኝ” የሚል ጥቆማ […]

200 አፍሪካዊያን ስደተኞች የጫነች ጀልባ ከኔሪ ደሴት ላይ ጠፋች

ከ 4 ሰአት በፊት የስፔን አደጋ ጊዜ ሠራተኞች 200 አፍሪካዊያን ስደተኞች ጭና በከኔሪ ደሴት የጠፋችውን ጀልባ እያፈላለጉ መሆኑ ተገለጸ። ጀልባዋ ከጠፋች ከአንድ ሳምንት በላይ ሆኗታል። ዎኪንግ ቦርደርስ የተሰኘው የተራድዖ ድርጅት እንደሚለው ዓሣ አጥማጇ ጀልባ 1700 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው የደቡብ ሴኔጋል የባሕር ዳርቻ ካፉንቲን ነው የተነሳችው። ድርጅቱ አክሎ እንደገለጠው ጀልባዋ በርካታ ሕፃናትን አሳፍራለች። ሁለት […]

በኢትዮጵያው የአውሮፕላን አደጋ የሟች ቤተሰቦች ለዘመዶቻቸው ሞት ውሳኔ እንዲሰጥ ጠየቁ

9 ሀምሌ 2023 ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር በተከሰከው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፍረው ከነበሩት መካከል ብሪታኒያውያን የሟች ቤተሰቦች ዘመዶቻቸው በሕግ ተቀባይነት በሌለው ሁኔታ ተግድለዋል የሚል ውሳኔ ፍርድ ቤት እንዲሰጥ ጠየቁ። በአደጋው ሕይወታቸው ያለፈው የሦስቱ ብሪታኒያውያን ቤተሰቦች ነገ ሰኞ በሆርሻም ሰሴክስ የሚሰየመው ፍርድ ቤት፣ በዘመዶቻቸው ላይ በአውሮፕላን አደጋው ምክንያት በተከሰተው ሞት ላይ ውሳኔ ይሰጣል ብለው […]

በቻይና መዋዕለ ሕጻናት ውስጥ በተፈጸመ የስለት ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ

July 10, 2023 – BBC Amharic ከ 3 ሰአት በፊት በቻይናዋ ደቡብ ምስራቅ ግዛት ጓንግዶንግ በተፈጸም የስለት ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ። ከሟቾቹ በተጨማሪም አንድ ሰው መቁሰሉንም ፖሊስ ለቢቢሲ ተናግሯል። ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ አንድ የ25 ዓመት ወጣትን ፖሊስ ማሰሩን ገልጿል። በጥቃቱ ሕይወታቸው ያለፈው አንድ አስተማሪ፣ ሁለት ወላጆች እና ሦስቱ ደግሞ ተማሪዎች ናቸው ተብሏል። ጥቃቱ ዛሬ [ሰኞ] ማለዳ ላይ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰላም ልኡካን ወደ ትግራይ ክልል መዲና መቀሌ አመሩ

July 10, 2023 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰላም ልኡካን ወደ ትግራይ ክልል መዲና መቀሌ አመሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተመራ የሰላም ልኡካን ወደ ትግራይ ክልል መዲና መቀሌ ከተማ አምርቷል። የሰላም ልኡኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአገር ሽማግሌዎች ያካተተ መሆኑን የቤተክርስቲያኒቷ የመገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። በዕለቱም […]

መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ 18 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

July 10, 2023 – Konjit Sitotaw በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ 18 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ 18 ሰዎች መገድላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲሰ ማለዳ ተናግረዋል፡፡ ችግሩ የተከሰተው አርብ ሰኔ 30/2015 ሲሆን፤ ከ8 በላይ ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በሕክምና ላይ እንደሚገኙም ታውቋል፡፡ እንደነዋሪዎቹ ገለጻ የችግሩ […]