ሩሲያ የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ከ30 ዓመታት በኋላ ከፍተች

29 ታህሳስ 2023, 10:50 EAT ሩሲያ ከ30 ዓመታት በፊት ዘግታ የነበረውን የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች። ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ቡርኪና ፋሶ ከቅኝ ገዢዋ ፈረንሳይ ጋር የጠበቀ ግንኙነት የነበራት ቢሆንም በአገሪቱ እአአ 2022 ላይ መፈንቅለ መንግሥት ከተደረገ በኋላ ፊቷን ወደ ሩሲያ አዙራለች። በመፈንቅለ መንግሥት ስልጣን የያዘው ጁንታ የፈረንሳይ ዲፕሎማቶችን ከአገር አበሯል እንዲሁም ፈረንሳይ በበኩርኪና ፋሶ የነበራትን […]

በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማዊያን የእስራኤል ጦር መቃረቡን ተከትሎ ማዕከላዊ ጋዛን ጥለው ሸሹ

29 ታህሳስ 2023, 08:23 EAT የእስራኤል ሠራዊት ወደ ስደተኛ መጠለያዎች መጠጋቱን ተከትሎ 150 ሺ የሚሆኑ ፍልስጤማዊያን ከማዕከላዊ ጋዛ አካባቢዎች ተገደው እየተሰደዱ መሆኑን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታወቀ። የዓይን እማኞችና የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ ታንኮች በቡሪጅ መጠለያ ጣቢያ ምስራቃዊ ክፍል መድረሳቸውን ተናግረዋል። የእስራኤል ጦር በቅርቡ የምድር ጥቃቱን እያስፋፋ የቡሪጅ እና በአቅራቢያው የሚገኙ ኑሱሪያት እና ማጋዚ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ዒላማ […]

የዩክሬን ጦርነት፡ በ2024 ጦርነቱ ሊጓዝ የሚችልባቸው ሶስት መንገዶች

29 ታህሳስ 2023, 11:34 EAT በአውሮፓውያኑ 2022 የተጀመረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሦስተኛው የካሌንደር ዓመት ውስጥ ሊገባ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ባለፉት ጥቂት ወራት የጦርነቱ ግንባሮች ብዙም አልተቀየሩም። ነገር ግን ከቀናት በኋላ በሚገባው 2024 የጦርነቱ መልክ ሊቀየር ይችላል? የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቭሎድሚር ዜሌንስኪ በጸደይ ወራት ያካሄዱት የማጥቃት ዘመቻ የተጣለበትን ተስፋ ያልህ ስኬታማ እንዳልሆነ አምነዋል። ሩሲያ አሁንም ድረስ […]

The brewing Red Sea storm – Oped – Eurasia Review 

SOCIALRELIGIONENTERTAINMENT Book Reviews ENVIRONMENTTECHNOLOGYSCIENCEHEALTHABOUT EURASIA REVIEW Eurasia Review’s Editorial StaffAuthors and PartnersSubmit an ArticleBuzz FuturePrivacy Policy And Terms Of Use CONTACTNEWSLETTER The Arleigh Burke-class guided-missile destroyer USS Truxtun (DDG 103) operates in the Red Sea. Photo Credit: U.S. Africa Command, DOD The Brewing Red Sea Storm – OpEd  December 28, 2023  0 Comments By Dr. Suleiman Walhad […]

WFP launches new operating model to restart food distribution to millions of vulnerable Ethiopians – World Food Programme (Press Release)

16 November 2023 WFP launches new operating model to restart food distribution to millions of vulnerable Ethiopians PHOTO CREDIT ROME – The United Nations World Food Programme (WFP) is activating its revamped approach to operations in Ethiopia, a major step which will start to reach 3.2 million people with food assistance for the first time […]

ፒያሳ እና ቅርሶቿ በአዳነች አቤቤ ትዕዛዝ እንዲወድሙ እየተደረገ ነው።

December 28, 2023  ስልሳ አመትን ያስቆጠረው በመሃል አራዳ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው የኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት በአዳነች አቤቤ ትዕዛዝ መፍረሱ ተሰምቷል። ይህ ሕንፃ የኢትዮጵያ ምዕመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም በሚል በ1956 የተቋቁቅመውና በ1959 ሕንፃውን እንደገዛው በሕንፃው ላይ የተቀመጠው የእምነበረድ ማስታወሻ ያሳያል። ቢሆንም ቅርስ ማጥፋት ልምዱ የሆነው የኦሕዴድ ስርዐት ይህንን ሕንፃ አፍርሶታል። እዛው አከባቢ ከ40 አመት በላይ የሆነው የቴሌ […]

ከአዳነች አቤቤ ቢሮ የማይጠፉት የቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማሕበር አመራሮች በቡና ደጋፊዎች ላይ መንግስት እርምጃ እንዲወስድባቸው ተማፀኑ

December 28, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር የደጋፊዎች ሥርዓት አልበኝነትን ኮነነ፤ በማህበሩ ስፖርታዊ ጨዋነትን ለማስፈን እና ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጓዝኩባቸው ርቀቶች ውጤት አላመጡም እናም በእግር ኳስ መጫወቻ ስታዲየሞች የሚደረጉ ስርአት አልበኝነቶች ከአቅሜ በላይ ስለሆኑ የጸጥታ ክፍሉ ለሚወስዳቸው ማናቸውም እርምጃዎች ተባባሪ ነኝ አለ። ይህ ጥረቴም የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ ለመጫንና እኔ ያልኩት ብቻ […]

በኦሮሞ ብልፅግና ፍላጎት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው!

December 28, 2023 – Getachew Shiferaw  በኦሮሞ ብልፅግና ፍላጎት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው! ከትህነግ/ህወሓት ጋር ሆኖ ዋግኸምራና አካባቢው ላይ ጥቃት ሲፈፅም የነበረ ቡድን ስምምነት መፈራረሙ ተሰምቷል። ይህ ቡድን ከየት መጣ ብለው የሚገረሙ ሰዎች ይኖራሉ። እነ ብርሃኑ ጁላና ጌታቸው ጉዲና ሲሰሩት የከረሙትን ለማመን ነው የሚከብደው። ከአንድ አመት በፊት ጎንደር ኤርፖርት ላይ ከፍተኛ የቅማንት ኮሚቴ አመራር ይያዛል። ሰውየው […]

እንግሊዝ አሜሪካና ካናዳ በአፍሪካ የልማት ባንክ ዲፕሎማቶች ላይ በብልጽግና ወታደሮች የተደረገውን ድብደባ በማውገዝ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ

December 27, 2023 – Konjit Sitotaw  አዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ የካናዳ እና አሜሪካ ኤምባሲዎች አፍሪካ ልማት ባንክ ዲፕሎማቶች ላይ የተፈጸመው መንግስታዊ ድብደባ ምርመራ እንዲደረግበትና የዲፕሎማቶችን ደሕንነት በተመለከተ አለማቀፍ ሕግ እንዲከበር ጠይቀዋል። በአለም ዙሪያ ያሉ ዲፕሎማቶች ተልእኳቸውን በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲወጡ ሁሉም ሀገራት የቪየና ስምምነትን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን የመከታተል እና የመጠበቅን አስፈላጊነት አስመልክቶ የለቀቁትንመግለጫ ያንብቡ።

ለ17 ወራት ባልተከፈለ ውዝፍ ደመወዝ ምክንያት የቀጠለው የመቀለ መምህራን የስራ ማቆም አድማ

ከ 2 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል። የመምህራኑን አድማ ተከትሎ በ33 ገደማ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱ ተስተጓጉሏል። […]