Lessons from Ethiopia’s progressive refugee policy – Mail & Guardian Online
/ 20 DECEMBER 2023 By Amanuel Isak Tewolde BABILE, ETHIOPIA – MAY 04: Refugee camp of somali people, Oromia, Babile, Ethiopia on May 4, 2023 in Babile, Ethiopia. (Photo by Eric Lafforgue/Art in All of Us/Corbis via Getty Images) Refugees flee their countries of origin for many reasons and they cross into countries they think are […]
The Erasure of Tigrayans and Amharanisation of Western Tigray
IN-DEPTH Published 3 months ago on September 30, 2023 By Tghat By Dawit Kebede Letay*, aged 37, lived in Kafta Humera, Western Tigray with her husband, Gebre*, and their two children until November 4, 2020. They enjoyed a stable life, thanks to the modest income they generated from their small business. However, on November 4, 2020, an unforeseen calamity […]
ምሥራቅ ጎጃም ዞን አማኑኤል ከተማ ዙሪያ በአብይ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ ነው
December 21, 2023 በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ አማኑኤል ከተማ ዙሪያ ከትናንት ጀምሮ በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ መኖሩን ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አንድ ነዋሪ፣ ከኹለቱም ወገኖች የሞቱ ሰዎች መኖራቸውን ጠቁመው፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የደረሰውን ጉዳት ግን ለጊዜው ማወቅ እንዳልቻሉ ገልጠዋል። ዛሬ እኩለ ቀን ድረስ በከተማዋ ተኩስ መኖሩንና […]
እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት ሠራተኞች እየሰጠው የሚገኘው ምዘና እንዲኹም በምዘናው የሚሰጠው የሠራተኞች ምደባ ባስቸኳይ እንዲቆም ጠይቋል።
December 21, 2023 ተቃዋሚው እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት ሠራተኞች እየሰጠው የሚገኘው ምዘና እንዲኹም በምዘናው የሚሰጠው የሠራተኞች ምደባ ባስቸኳይ እንዲቆም ጠይቋል። ፓርቲው፣ ፈተናና ምዘናው መንግሥት የማይፈልጋቸውን ሠራተኞች በማስወገድ የሚፈልጋቸውን ለመተካት ኾን ብሎ ያዘጋጀው ስልት መኾኑን ለመገመት አያዳግትም ብሏል። ከፈተናው በፊት የፈተናው መልስ በየትምህርት ቤቶች አስቀድሞ ተለጥፎ መገኘቱን ከመረጃ ምንጮቹ መረዳቱን የጠቀሰው ፓርቲው፣ ይህን […]
“የአማራ ህዝብ ራሱን አደራጅቶ እተዋጋ ያለው የዲሞክራሲ መብቱን ለማስከበር አይደለም፡፡ ዲሞክራሲማ ለአማራ ህዝብ ቅንጦት ነው አሁን ጥርሱን ነክሶ እየተዋጋ ያለው በህይወት ለመኖር ነው።” ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከቃሊቲ ማጎሪያ!
December 21, 2023 “የአማራ ህዝብ ራሱን አደራጅቶ እተዋጋ ያለው የዲሞክራሲ መብቱን ለማስከበር አይደለም፡፡ ዲሞክራሲማ ለአማራ ህዝብ ቅንጦት ነው አሁን ጥርሱን ነክሶ እየተዋጋ ያለው በህይወት ለመኖር ነው።” ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ የኦሮሙማ ብልፅግና መራሹ ቡድን የአማራን ህዝብ በሠማይ እና በምድር አደኑ የገባለትን ሁሉ እየጨፈጨፈ መሆኑን አለም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡ የአለም ማህበረሰብ በግልፅ ያልተረዳው ግን የፋሽስቱ አብይ አህመድ […]
“ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ያለችው ህፃን በወለጋ የደረሰባትን ነገር እንዴት መርሳት ይቻላል? እንደ ህፃኗ ያሉ አማሮችን ህልውና ለመታደግ ከመታገል ሌላ ምንስ ምርጫ አለ?” ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው! ከቃሊቲ ማጎሪያ!
December 21, 2023 “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ያለችው ህፃን በወለጋ የደረሰባትን ነገር እንዴት መርሳት ይቻላል? እንደ ህፃኗ ያሉ አማሮችን ህልውና ለመታደግ ከመታገል ሌላ ምንስ ምርጫ አለ?” ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው! ከቃሊቲ ማጎሪያ! በወለጋ እንደ ዶሮ የታረደው በመተከል እንደ ደን የተጨፈጨፈው፣ በአጣዬ እንደ ከሰል የነደደው የአማራ ህዝብ ፋታ በማይሰጥ የህልውና ትግል ላይ ነው፡፡ ፋሽስቱ አብይ አህመድም የአማራ […]
በአባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ፍርድ ቤት ቀረበ
December 21, 2023 – Konjit Sitotaw የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፖሊስን የጥርጣሬ መነሻና የተጠርጣሪውን መከራከሪያ ነጥብ ተመልክቷል።ተጠርጣሪው በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተ ወረዳ 8 ነዋሪ መሆኑን አስመዝግቧል። የአ/አ ፖሊስ መርማሪ ተጠርጣሪው በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በከተማዋ በተለምዶ ቦሌ ኤድናሞል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 4:00 ላይ አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በ3 ጥይት […]
ከአገር ውጭ ያሉ ዩክሬናውያን ወንዶች የአገሪቱን ጦር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሊቀርብላቸው ነው
21 ታህሳስ 2023, 16:59 EAT ከአገር ውጭ ያሉ ከ25 እስከ 60 የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ወንድ ዩክሬናውያን የአገሪቱን ጦር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሊቀርብላቸው ነው። የአገሪቱ መከላከያ ሚንስትር ጥሪውን ተቀብለው በማይመጡት ላይ ማዕቀብ ይጣላል ብለዋል። ይህ ከአገር ውጭ ለሚኖሩ ዩክሬናውያን ጥሪ ሊቀርብ የመሆኑ ዜና የተሰማው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ የአገሪቱ ጦር አመራሮች ግማሽ ሚሊዮን ተጨማሪ የሠራዊት አባላት እንዲመለመሉ […]
የኢላን መስክ ኤክስ በመላው ዓለም ለአንድ ሰዓት ያህል ተቋረጠ
ከ 1 ሰአት በፊት የቀድሞው ትዊተር በዘንድሮ መጠሪያው ኤክስ የተሰኘው ግዙፉ ማሕበራዊ ሚድያ በመላው ዓለም ለአንድ ሰዓት ያህል ተቋረጠ። ማሕበራዊ ሚድያዎች ሲቋረጡ መዝግቦ የሚያስቀምጠው ዳውንዲቴክተር [Downdetector.com] በዩናይትድ ስቴትስ ብቻ 47 ሺህ ያክል የኤክስ እና የኤክስ ፕሮ ተጠቃሚዎች ማሕበራዊ ሚድያውን መጠቀም አቅቷቸው ነበር ብሏል። በዩናይትድ ኪንግደም እና በአህጉረ እሰያ ያሉ የተወሰኑ ተጠቃሚዎችም እንዲሁ ኤክስ ላይ የተለጠፉ […]
የፈረንሳይ ፍርድ ቤት የቀድሞውን ሩዋንዳዊ ዶክተር በዘር ማጥፋት ወንጀል 24 ዓመት ፈረደባቸው
ከ 5 ሰአት በፊት የፈረንሳይ ፍርድ ቤት የቀድሞውን ሩዋንዳዊ ዶክተር በአገራቸው በአውሮፓውያኑ 1994 በተፈጸመው የዘር ጭፍጨፋ ተሳትፎ ነበራቸው ሲል 24 ዓመት ፈረደባቸው። ሶስቴን ሙኒየማና በዘር ማጥፋት እና በሰብዓዊነት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው ተገኘተዋል። በጥቂት ወራት ውስጥ ከ800 ሺህ ህዝብ በላይ በተጨፈጨፈበት የሩዋንዳ የዘር ፍጅት ዶክተሩ ሰዎች እንዲሰቃዩ እና እንዲገደሉ አደራጅተዋል የሚል ክስም ቀርቦባቸዋል። የፈረንሳይ […]