ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ቀይባህር ጉዳይ ዝምታቸውን ሰበሩ

November 15, 2023  ኢሳይያስ አፈወርቂ ሰሞኑን በሳውዲ አረቢያ በነበራቸው ቆይታ ከአንድ የአረቢኛ ጊዜጣ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል። በዚህ ቃለምልልሳቸው የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን ስለቀይባህር ጉዳይ የሚከተለውን ብለዋል።ቀይባህርን የምንጋራ ሀገራት በጋራ መቆም አለብን ሲሉ ነው የመለሱት። የቀይባህር ዳርቻ ሀገራትን ሉዓላዊነት ለማስከበር እና የቀይባህርን ደህንነት ለማስጠበቅ በጋራ መቆም አለብን ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።ይህ ከሆነ ከሌሎች ጣልቃ ገቦች ለመጠበቅ ያስችለናል […]

የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ከአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሃላፊ ጋር ውይይት አደረገ።

November 15, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ከአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሃላፊ ሞሊ ፊ ጋር ዛሬ በውቅታዊ ጉዳዮች ውይይት አደረገ። የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ልዩ መልእክተኛ ከሆኑት አምባሳደር ማይክ ሃመር ሲኔየር ሃላፊ እና የአሜሪካን ስቴት ዲፓርትመንት የዲያስፖራ ሃላፊ እንዲሁም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሴክሬተሪ ጋር በመሆን ሰፊ ውይይት ማድረጉን የካውንስሉ ህዝብ ግንኙነት ዴሬክተር አቶ […]

አሜሪካ ከመጪው ወር ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታውቃለች።

November 15, 2023 – Konjit Sitotaw  አሜሪካ ከመጪው ወር ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታውቃለች። በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም ከሁለት ሶስት አመታት ወዲህ የሰላም እጦትና የኑሮ ውድነት ፈተና እየሆነ ነው። የኢትዮጵያ ሰሜኑ ክፍል በጦርነት ወድሟል እየወደመም ነው። ስራ አጥነት የሀገሪቱ ራስ ምታት ከሆነ ሰነባብቷል። በ30 ዓመታት ታይቶ አይታወቅም በተባለ ድርቅና በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በኢትዮጵያ […]

መብታችንን በመጠየቃችን ለእስር እና እንግልት እየተዳረግን ነው

November 15, 2023  መብታችንን በመጠየቃችን ለእስር እና እንግልት እየተዳረግን ነው ሲሉ የኮሬ ዞን ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አቀረቡ (አዲስ ማለዳ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን አልፋጮ ቀበሌ ነዋሪዎች መብታችንን በመጠየቃችን ለእስር እና እንግልት ተዳርገናል ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። የአልፋጮ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑትና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ግለሰብ እንደገለጹት “በአዲሱ አደረጃጀት መሰረት የተቋቋመው ወረዳ በዞኑ ያሉ ቀበሌዎችን ያላማከለ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስን ጨምሮ 31 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማማ

14 ህዳር 2023 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ጨምሮ 31 አውሮፕላኖች ለመግዛት ከአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ ጋር ከስምምነት ደረሰ። አየር መንገዱ ግዢ ለመፈጸም ከስምምነት የደረሰው ግዙፉን 11 ቦይንግ 787 ድሪምላይነር እንዲሁም 20 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ነው። ቦይንግ እና አየር መንገዱ የደረሱት ስምምነት ከ31ዱ አውሮፕላኖች ውጪ በተጨማሪነት 15 ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር እና 21 […]

ፈጣሪዎቹ የኬንያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሣር የምግብ ዱቄት አመረቱ

November 15, 2023 – VOA Amharic  በኬንያ ስምጥ ሸለቆ፣ የካባራክ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ሣርን ወደ ምግብ ዱቄት በመቀየር ለሰው ልጅ የመብል ፍጆታ የሚውልበትን ዐዲስ ዘዴ ፈጥረዋል።  ይኸው ዐዲስ የዱቄት ዐይነት፣ ለብዙ ቤተሰቦች በጣም ውድ ለኾነውና ከበቆሎ ዱቄት ለሚዘጋጀው ኡጋሊ፣ ዋና ግብአት እንደሚኾን ተነግሯል።  ተማሪዎቹ፣ ከሦስት ዓመታት ምርምር እና ሙከራ በኋላ፣ ኢኮ-ስታርች የተባለው ዐዲስ የሣር ዱቄት አስገኝተዋል፡… … ሙሉውን […]

US to resume food aid across Ethiopia next month Reuters 19:00 Tue, 14 Nov 

By Daphne Psaledakis November 14, 20235:46 PM EST A woman carries an infant as she queues in line for food, at the Tsehaye primary school, which was turned into a temporary shelter for people displaced by conflict, in the town of Shire, Tigray region, Ethiopia, March 15, 2021. Picture taken March 15, 2021. REUTERS/Baz Ratner/File Photo Acquire […]

አሜሪካ ሐማስ በአል-ሺፋ ሆስፒታል ስር ማዘዣ ጣብያ አለው ስትል ገለጸች

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካ ሐማስ በጋዛ ከተማ በሚገኘው እና ትልቅ በሆነው አል-ሺፋ ሆስፒታል ስር የማዘዣ ማዕከል እንዳለው የሚያሳይ መረጃ እንዳላት ገለፀች። የብሔራዊ ደህንነት ቃል አቀባይ የሆኑት ጆን ኪርቢ እንዳሉት ቡድኑ በዚያ መሳርያ እነደሚያከማች እና ለእስራኤል ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል። ይህ መረጃ እስራኤል ሐማስ ሆስፒታሎችን የማዘዣ ጣብያዎቹን ለመሸሸግ ይጠቀምባቸዋል የሚለውን ውንጀላዋን የሚደግፍ ሲሆን […]

ጆኒ ቬጋስ፡ የእግር ኳስ ከዋክብት የእረፍት ጊዜያቸውን ለማሳመር የሚደውሉለት ኢትዮጵያዊ

ከ 4 ሰአት በፊት “ኢትዮጵያ በ2026ቱ የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ እንድታልፍ እፈልጋለሁ። የማይሳካ ቢመስልም ዕድል አለን።” ዮሐንስ ዘውዴ ከኮከብ ተጫዋቾች ጋር መቀራረብ ያለውን ጥቅም ከብዙዎች በላይ ያውቃል። በ1980ዎቹ አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው ዮሐንስ አስገራሚ ታሪክ አለው። በ10 ዓመቱ ከእናቱ ጋር ወደ ላስ ቬጋስ አቀና። ከዝቅተኛው የቬጋስ እርከን ላይ በመነሳት ለታዋቂ ስፖርተኞች የእረፍት ጊዜ አሳማሪ ለመሆን በቅቷል። […]

የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ያቋረጠውን የምግብ እርዳታ ሊጀምር ነው

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት በዓለም አቀፉ የተርድዖ ድርጅቱ ዩኤስኤይድ አማካኝነት በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካቢዎች ለሚገኙ ሰዎች ያቀርበው የነበረውና አቋርጦት የነበረውን የምግብ እርዳታ ከ15 ቀናት በኋላ ዳግም ሊጀምር እንደሆነ አስታውቋል። አሜሪካ በኢትዮጵያ ስታቀርብ የቆየችው የምግብ እርዳታ ላልተገባ ዓላማ እንደዋለ ከገለጸች በኋላ ማስተካከያ እስከሚደረግ በሚል በሁሉም አካቢዎች የነበረውን የምግብ እርዳታ ባለፈው ዓመት አቋርጣ ነበር። የአሜሪካ […]