IGAD Assembly Tackles Pressing Issues, Fosters Cooperation, Safeguards Regional Stability
AFRIC By: Saboor Bayat Published: January 18, 2024 at 3:23 pm EST In a significant event that reflects the collective resolve of Eastern African nations, the 42nd Extraordinary Session of the Intergovernmental Authority on Development (IGAD) Assembly of Heads of State and Government is set to convene. The IGAD, a regional bloc comprising eight member countries, was constituted […]
United States (U.S.) Scholar Helps Ethiopian Universities Strengthen Internationalization
Source: U.S. Embassy in Ethiopia United States (U.S.) Scholar Helps Ethiopian Universities Strengthen Internationalization The U.S. Embassy and the Ministry of Education co-hosted a workshop in Addis Ababa January 16 and 17 to help public universities strengthen their international engagements, especially with U.S. universities Print Share Copy text Get source logoADDIS ABABA, Ethiopia, January 18, 2024 The United States […]
“ማንኛውም ስምምነት ወይም ዝግጅት በሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት ፈቃድ መሆን አለበት ” – ኢጋድ
January 18, 2024 – Konjit Sitotaw ” ማንኛውም ስምምነት ወይም ዝግጅት በሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት ፈቃድ መሆን አለበት ” – ኢጋድ የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በየነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዛሬ ኡጋንዳ ኢንቴቤ ውስጥ አስቸኳይ የመሪዎች ስብሰባውን አድርጎ ነበር። ይህ አስቸኳይ ስብሰባ የኢጋድ መስራቿ ኢትዮጵያን ጨምሮ የኤርትራ እና የሱዳን መንግሥት ተወካዮች / መሪዎች ባልተገኙበት የተካሄደ ነው። ስብሰባው ትኩረት ያደረገው ስለ ወቅታዊው […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ ደረሰበት
January 18, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ ደረሰበት – ቀላል ጉዳት የተወሰኑ ተጓዦች ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል መነሻው አዲስአበባ በማድረግ ወደ መቐለ ጉዞ ላይ የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ ደረሰበት። መንገደኞች አሳፍሮ ዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት 20 ከአዲስአበባ የተነሳው እና ኢቲ 106 በተባለ በረራ ወደ መቐለ ጉዞ ላይ ሳለ በደረሰ “ድንገተኛ” በተባለ […]
የደጋ ሰው “የዘመኑ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ድምጽ”
ከ 6 ሰአት በፊት ከሦስት አህጉራት የተውጣጡ 25 ሙዚቀኞች፤ አራት የግጥም ደራሲዎች እና አንዲት ድምጻዊት፤ የደጋ ሰው አልበምን እውን ያደረገው ጥምረት ነው። 57 ደቂቃ እርዝማኔ ያላቸው 12 የሀገረ ሰብ ሙዚቃዎች በአልበሙ ተካትተዋል። በመድረክ ስሟ የማ (የማርያም ቸርነት) ሙዚቃዎቹን ተጫውታቸዋለች። የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ዳይሬክተሩ ኢዩኤል መንግሥቱ ደግሞ የአልበሙ ፕሮዲዩሰር ነው። ኢዩኤል ሁለት ሙዚቃዎች ላይም በግጥም […]
ትራምፕ በችሎት ውስጥ ዳኛን አንጓጠጡ
ከ 4 ሰአት በፊት በአራት መዝገብ 91 ክሶች ያሉባቸው ዶናልድ ትራምፕ በችሎት ዳኛን አንጓጠጡ። ትናንት በኒው ዮርክ ማንሐተን ባስቻለው ችሎት ዶናልድ ትራምፕ ችሎቱን በመዳፈራቸው ዳኛ ካፕለን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ተገደው ነበር። “እርስዎ ሰውዬ ሥነ ሥርዓት የማይዙ ከሆነ ከችሎቱ አባር’ዎታለሁ” ሲሉ የተናገሩት ዳኛ ካፕለን ከትራምፕ ያገኙት መልስ “ደስ ይለኛል” የሚል ነበር። “ራስዎን መቆጣጠር አይችሉም፤ ምናልባት ከችሎቱ […]
በጋዛ ምን ያህል የእምነት ተቋማት ወደሙ? ምዕመናንስ የት ተጠለሉ?
ከ 6 ሰአት በፊት ጋዛ የጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት እና መስጂዶች መገኛ ናት። ነገር ግን እኒህ የእምነት ሥፍራዎች የእስራኤልን ድብደባ መቋቋም የቻሉ አይመስሉም። ቢቢሲ ባለፈው መስከረም መጨረሻ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ በግቱጭ ምክንያት የተጎዱ አሊያም የወደሙ ሃይማኖታዊ ሥፍራዎችን ሲመዘግብ ቆይቷል። ይህን ያደርግነው ከአካባቢው የሚወጡ ዘገባዎችን፣ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ የተለጠፉ መልዕክቶች እና የሳተላይት ምስሎችን በመጠቀም ነው። በቆጠራችን መሠረት […]
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በቀረበበት ጊዜ ዶናልድ ትራምፕ ለምን ተወዳጅ እየሆኑ መጡ?
ከ 5 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ እያቀኑ ነው። እየገሰገሱ ነው ማለት ይቀላል። በተለይ በሪፐብሊካኖች ዘንድ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተወዳጅ ሆነዋል። ጠላትም ወዳጅም እየመሠከረ ያለው ይኸው ነው። እስካሁን ያለው ተደማምሮ ትራምፕ 91 ክስ አለባቸው። ፍርድ ቤት በቀረቡ ቁጥር ታዲያ ተወዳጅነታቸው ይጨምራል። አሁን አሁን ሰውዬው ቀጣይ ፕሬዝዳንት ሊሆኑ እንደሚችሉ ጠላትም ወዳጅም እየጠረጠረ ነው። ከሰሞኑ […]
ሕግ የማያከብሩ የጣሊያን ማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ቅጣት ሊጣልባቸው ነው
ከ 5 ሰአት በፊት የጣሊያ ማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ይዘታቸውን በሚለጥፉበት ጊዜ ልክ እንደ መደበኛ መገናኛ ብዙሃን በተመሳሳይ ህጎች ሊገዙ ይችላሉ ተብሏል። የተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንቅስቃሴ በጣሊያን ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ቁጥጥር ስር ሊገባ ነው ሲል ተቋሙ ተናግሯል። ደንቦቹ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ባሏቸው የይዘት ፈጣሪዎች ላይ ቀድመው ተፈጻሚ ይሆናሉ። የባለስልጣኑ ኃላፊ ጂያኮሞ ላሶሬላ “የተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንደፈለጉ መሆን […]
የተቀበሩ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች የሚገኙባቸው ሥፍራዎችን ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው
ከመከላከያ ሚኒስቴር ፈንጂ ማምከን የቢሮ ኃላፊዎች ጋር ጉብኝት በተደረገበት ወቅት ዜና የተቀበሩ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች የሚገኙባቸው ሥፍራዎችን ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: January 17, 2024 በኢትዮጵያ ተቀብረው ሊገኙ የሚችሉ ፈንጂዎችና የጦርነት ቅሪቶች ሊገኙባቸው የሚችሉ ሥፍራዎች ምን ያህል እንደሆኑ ለማወቅ፣ በአሜሪካ መንግሥት ትብብር ጥናት ሊደረግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎችን ያደረሰውና […]
