ለስራ መነሻ 100 ሺህ ብር በስጦታ የሚሰጡት አቶ ቢጃይ ናይከር
ከ 6 ሰአት በፊት በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ቢጃይ ናይከር ከሰሞኑን መነጋገሪያ ሆነዋል። ማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ የንግድ ሀሳባቸውን ጣል ሲያደርጉ ይታወቃሉ። ከሰሞኑን በማህበራዊ የትስስር ገጾች “በዚህ ስራዬ ምረጡኝ” የሚሉ ልጥፎችና የእሳቸው ስም ተበራክተዋል። ለስራ መነሻ የሚሆን ካፒታል ለማግኘት ‘መደበኛ ባልሆነ መንገድ” በፌስቡክ ውድድር እያካሄዱ ነው። ለስራ ካፒታል አቅርቦት መደበኛ የፋይናንስ ተቋማት ዋስትና (ኮላትራል) […]
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት የሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎችን በመጠቀም ላይ መሆኗን አሜሪካ ገለጸች
ከ 2 ሰአት በፊት ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በምታካሄደው ጦርነት የሰሜን ኮሪያን ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና ማስወንጨፊያዎች መጠቀሟን አሜሪካ አስታወቀች። የአገሪቱ ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ ፒዮንግያንግ ለሩሲያ የምትሰጠውን ድጋፍ “አሳሳቢ እና ጦርነት የሚያባብስ” ብለውታል። አሜሪካ ጉዳዩን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት እንደምታቀርብ እና የጦር መሳሪያ ዝውውሮችን ለማቀላጠፍ በሚሠሩት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል […]
ከጦርነቱ በኋላ ሐማስ ጋዛን እንደማያስተዳድር እስራኤል ገለጸች
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ካበቃ በኋላ በጋዛ ስለሚኖረው አስተዳደር የተያዘውን ዕቅድ ይፋ አደረጉ። በአካባቢው የፍልስጤማውያን አስተዳደር ውስን እንደሚሆን ተናግረዋል። ሐማስ ጋዛን ማስተዳደር እንደሚያቆምና እስራኤል የደኅንነት ቁጥጥሩን እንደምትወስድ አክለዋል። ይህ ዕቅድ ይፋ ሆኖም ውጊያው ቀጥሏል። ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ በርካቶች መገደላቸው ተገልጿል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን […]
Ethiopia losing its way – Oped Eurasia Review
Ethiopia Losing Its Way – OpEd January 4, 2024 By Dr. Suleiman Walhad Ethiopia is, indeed, the largest country in the region of the Horn of Africa States both area-wise (1.1 million sq.km.) and demographically (about 120 million). It has also the largest and fastest growing economy with an average growth rate of about 6% over […]
Salafi-Jihadi Movement Update Special Edition: Ethiopia-Somaliland Port Deal Alters Horn of Africa Counterterrorism and Red Sea Geopolitics – Institute for the Study of War 16:35
Jan 4, 2024 – ISW Press Salafi-Jihadi Movement Update Special Edition: Ethiopia-Somaliland Port Deal Alters Horn of Africa Counterterrorism and Red Sea Geopolitics Author: Liam Karr Data Cutoff: January 4, 2024, at 10 a.m. Key Takeaway: Ethiopia signed a memorandum of understanding with the de facto independent Somaliland Republic, a breakaway region of Somalia, to lease a naval […]
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል
January 4, 2024 ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል+++++++“መንፈሰ ሰላም ማዕከለ ኢየሱስ ክርስቶስ ወማዕከለ ቤተ ክርስቲያን… ውእቱ… የሰላም መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስና በቤተ ክርስቲያን መካከል ነው::”(መጽሐፈ ምሥጢር) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ+++በዚህ የሕይወት ቃል አማካኝነት የሰላም መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስና በቤተ ክርስቲያን መካከል በየዘመናቱ ያለና የሚኖር መሆኑን እንመለከታለን፡፡ […]
በብሄር ስብጥር ስም ሰራተኞችን ከስራ እያባረረ ያለው የንግድ ባንክ ኮሜርሻል ኖሚኒስት ከኦሮሚያ ክልል የተላኩለትን እየቀጠረ ነው።
January 4, 2024 – Konjit Sitotaw በብሄር ስብጥር ስም ሰራተኞችን ከስራ እያባረረ ያለው የንግድ ባንክ ኮሜርሻል ኖሚኒስት ከኦሮሚያ ክልል የተላኩለትን እየቀጠረ ነው። ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮሜርሻል ኖሚኒስት የደረሱን መረጃዎች እንዳመለከቱት በድርጅቱ ውስጥ ለረዥም አመታት የሰሩ ሰራተኞች ከስራቸው እየተባረሩ በምትኩ ከኦሮሚያ ክልል የተላኩ አዳዲስ ሰራተኞች እየተቀተሩ መሆኑን እና ይህም በንግድ ባንኩ ፕሬዝዳንት ትዕዛዝ የተፈጸመ እንደሆነ እንዲሁም ይህን የሰራተኛ […]
የቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ጉዞ በይፋ መጀመሩ ተገለጸ
Wednesday, 03 January 2024 20:09 Written by -ልዩ ሪፖርታዥ- • ከእስራኤል የተመለሰው የልኡክ ቡድን፤ የጉብኝት ሥፍራዎች ሰላማዊና አስተማማኝ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል • ሁለተኛው የልኡክ ቡድን፣ ለልደት በዓል ወደ እስራኤል ይጓዛል በብጹዕ አቡነ አብርሃም የተመራው የልዑካን ቡድን፣ በእስራኤል ኢየሩሳሌምን ጨምሮ በርካታ ታሪካዊና ቅዱሳን ሥፍራዎችን ለ5 ቀናት ጎብኝቶ፣ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ሲሆን፤ ሁሉም የጉብኝት ሥፍራዎች ሰላማዊና ምንም ዓይነት […]
ልዑል አንድሪው በወሲብ ቅሌት ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን የፍርድ ቤት ዶሴ ስማቸው ተገኘ
ከ 1 ሰአት በፊት የወሲብ ቅሌት ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ጋር በተያያዘ በአሜሪካ ፍርድ ቤት አዳዲስ ሰነዶችን ይፋ ተደርገዋል። በነዚህ አዳዲስ ሰነዶች ከተጠቀሱ ታዋቂ ሰዎች መሀል ልዑል አንድሪው ናቸው። ዳኛው መዝገቦቹ እንዲለቀቁ ከኤፕስቲይን ተባባሪ ጂሌይን ማክስዌል ጋር በተገናኘ የህግ ጉዳይ አካል ሆኖ ትእዛዝ ሰጥቷል። የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ቢል ክሊንተን እና ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤት […]
የሁቲ አማጺያን በአሜሪካና አጋሮቿ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካና ዐሥራ አንድ አጋሮቿ የየመን ሁቲዎችን አስጠነቀቁ። አሜሪካና አጋሮቿ ሁቲዎችን ያስጠነቀቁት ከእንግዲህ በመርከቦች ላይ የሚደርስ ጥቃት ካለ የአጸፋ ምላሹ የዋዛ እንደማይሆን በማስገንዘብ ነው። አሜሪካና ዩኬን ጨምሮ ሌሎች ዐሥር አገራትን ያካተተው ጥምር ኃይል በቀይ ባሕር ደኅንነትን ለማስጠበቅ እየተጋ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ጥምር ኃይል የሁቲ አማጺያን በመርከቦች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት ለመከላከል ቢሞክርም ሁቲዎች […]
