በአሜሪካ በገና ስጦታ ጭቅጭቅ የ14 ዓመቱ ታዳጊ ታላቅ እህቱን ገደለ

ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት ከገና በዓል ስጦታ ጋር በተያያዘ በአንድ የቤተሰብ አባላት መካከል በተፈጠረ ጭቅጭቅ እህት በታናሽ ወንድሟ በጥይት ተገደለች። ፖሊስ እንዳለው የተሻለ የገና ስጦታ ማግኘት ያለበት ማን ነው በሚል በተፈጠረ ጭቅጭቅ በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ታዳጊ የ23 ዓመት እህቱን ደረቷን በጥይት መትቶ ገድሏል። በመቀጠል ይህ ታዳጊ በአንድ ዓመት በሚበልጠው ሌላኛው […]

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን መንትዮች ተጣብቀው ተወለዱ

ከ 2 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል መንትዮች ደረታቸው አካባቢ ተጣብቀው ተወለዱ። መንትዮቹ የተወለዱት ዛሬ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም. ንጋት 11 ሰዓት ላይ መሆኑን የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሬሮ ቢቂቻ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በዞኑ የዋጪሌ ወረዳ ነዋሪ የሆነችው የጨቅላዎቹ እናት በዚሁ ሆስፒታል የቅድመ ወሊድ ክትትል ስታደርግ መቆየቷን የገለጹት አቶ አሬሮ፤ በአሁኑ ወቅት ሕጻናቱም […]

ሐማስ በ24 ሰዓታት ውስጥ 241 ሰዎች በጋዛ መገደላቸውን አስታወቀ

ከ 3 ሰአት በፊት በሐማስ የሚመራው የጋዛ ጤና ሚኒስቴር በቀጠለው የእስራኤል ወታደራዊ ዘመቻ ባለፉት 24 ሰዓታት 241 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ። የፍልስጤም ፕሬዝዳንት መሐሙድ አባስ ጦርነቱን በሕዝባቸው ላይ እየተፈጸመ ያለ “ታላቅ ወንጀል” ብለውታል። የእስራኤል ጦር መሪ ኸርዚ ሀልቪ በበኩላቸው ከሐማስ ጋር ያለው ጦርነት “ለበርካታ ወራት” ይቀጥላል ብለዋል። እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ የምድር ኃይል ዘመቻዎቸን እያደረገች እየተገለጸ ባለበት […]

ትራምፕን ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያገዱት ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ በመጪው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኮሎራዶ ግዛት መሳተፍ አይችሉም በሚል እግድ ያስተላለፉ ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተነገረ። የኮሎራዶ ፖሊስ የግድያ ዛቸውን እየመረመር መሆኑን እና በዳኞች መኖሪያ አቅራቢያ ተጨማሪ የፖሊስ ኃይል ማሰማራቱን አስታውቋል። ኤፍቢአይ ደግሞ ለምርመራው ድጋፍ እያደረኩ ነው ብሏል። ባለፈው ሳምንት የኮሎራዶ ግዛት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች የቀድሞ ፕሬዝዳንት […]

“የሌባ አይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ” / “ሚኒስትር ዴኤታው ስዩም መስፍን” የአማራን ትግል ከውጭ-ወደ-ውስጥ በሚደረግ ደባ ለመጥለፍ ተልዕኮ ተሰቶታል

December 26, 2023  ========== “የሌባ አይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ” ========= ዴቭ ዳዊት። * “ስዩም መስፍን” የተባለው የጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. ሶስተኛው ትውልድ አካል የሆነው ግለሰብ፥ የግል ጥቅሙን አስልቶ ያውም የአማራን ትግል ከውጭ-ወደ-ውስጥ በሚደረግ ደባ ለመጥለፍ ተልዕኮ ተሰጥቶት ከሀገሪቱ ከወጣ በኋላ፥ “ከዕዳ ወደ ፍዳ” የሚል ፅሁፍ አሰራጭቷል። በፅሁፉ ማጠቃለያ ላይም እንዲህ ይላል፦ “ምንም እንኳ በግሌ በህዝብ ላይ ያደረስኩት በደል […]

” ባዶ ሆዳችሁን ስሩ የሚል መጨረሻ የሌለውና ለመቀበል የሚከብድ ስለሆነብን ነው ስራ ያቆምነው ” – መምህራን

December 26, 2023  ” ባዶ ሆዳችሁን ስሩ የሚል መጨረሻ የሌለውና ለመቀበል የሚከብድ ስለሆነብን ነው ስራ ያቆምነው ” – መምህራን በመቐለ ከተማ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን ፤ ” 17 ወራት ውዙፍ ደመወዛችን ካልተከፈለን አናስተምርም ” ብለው የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል። ተማሪ ሄመን ሰለሙን በመቐለ ሓወልቲ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የሓየሎም መለስተኛ ትምህርት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን […]

ኢትዮጵያ የ33 ሚሊዮን ዶላር የዩሮ ቦንድ ብድር ወለድ ትናንት በቀነ ገደቡ ሳትከፍል መቅረቷ ተሰማ

December 26, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ የ33 ሚሊዮን ዶላር የዩሮ ቦንድ ብድር ወለድ ትናንት በቀነ ገደቡ ሳትከፍል መቅረቷን ብሉምበርግ ዘግቧል። የወለዱ መክፈያ ዋናው ቀነ ገደብ ያለፈው ከኹለት ሳምንት በፊት ሲኾን፣ ቀነ ገደቡ የ14 ተጨማሪ የእፎይታ ቀናት ነበረው። መንግሥት የ1 ቢሊዮን ዶላር ዩሮቦንድ ብድር ወለዱን ከኹለት ሳምንት በፊት ያልከፈለው፣ ኹሉንም አበዳሪዎች በእኩል ለማስተናገድ እንደኾነ መግለጡ ይታወሳል። የወለድ […]

በውጪ ምንዛሪ መጥፋት ትልልቅ ፋብሪካዎች ስራ ማቆማቸው ቀጥሏል

December 26, 2023 – Konjit Sitotaw  ለ24 ዓመታት በቀላል ምግቦች አቅርቦት ውስጥ ሰፋ ያለ የገበያ ድርሻ የነበረው እና ቴስቲስ እና ጆሊ ጁስ የተሰኙ ምርቶችን በማምረት የሚታወቀው ቴስቲ ፉድስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር፣ በውጭ ምንዛሬ ዕጥረት የተነሳ ሥራ ማቆሙን ፎርቹን አስነብቧል። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ በውጭ ምንዛሬ ችግር የተነሳ ወሳኝ የሆኑት የምርት ግብዓቶችን ከውጪ ማስገባት ባለመቻሉ ፋብሪካው ሥራ ለማቆም እንደተገደደ መናገራቸውን […]

ግድቡ የፖለቲካ ፋይዳ አለውና፣ ኢትዮጵያ የናይል ወንዝን እንድትቆጣጠር ግብፅ አትፈቅድም ስሉ ባለስልጣኑ ተናገሩ

December 26, 2023  ግብፅ፣ ኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድቡን የምትገነባው፣ አመነጫለኹ ካለችው የኤሌክትሪክ ኅይል ባለፈ በናይል ወንዝ ላይ የበላይነቷን ለማስፈን ነው ስትል ወቀሳዋን አሰማች። ይኽን የተናገሩት የአገሪቷ የመስኖ እና ውኀ ሃብት ሚንስትር ሓኒ ሰዊላም፣ ባለፉት ዐሥራ ኹለት ዓመታት በነበሩት ድርድሮች፣ ግድቡ ያመነጫል የተባለውን የኤሌክትሪክ ኀይል ለማመንጨት ከሚያስፈልገው ውኀ በላይ የሚይዝ እጅግ ግዙፍ የውኀ ማጠራቀሚያ እንዳለው መጥቀሳቸውን የአገሪቷ […]

በኦሮሚያ ሆሮ ጉድሩ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት የቤተክርስቲያን ምዕመኖች ተገደሉ

December 26, 2023 – Konjit Sitotaw  በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በሮ ቀበሌ ውስጥ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት፣ በዚኹ ቀበሌ የምትገኘው የበሮ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መገደላቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ምንጮቿ ሰምታለች። ጥቃቱ የተፈፀመው ዛሬ ሰኞ ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ 30 ደቂቃ አካባቢ እንደሆነ የገለፁት ምንጮች፣ በጥቃቱም በቁጥር ስምንት የሚደርሱ […]