በፈረንሳይ ሚስት እና አራት ልጆቹን በመግደል የተጠረጠረው በቁጥጥር ስር ዋለ
ከ 2 ሰአት በፊት ከፈረንሳይ መዲና ፓሪስ በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በምትገኘው ሞ ከተማ አራት ልጆቹን እና ባለቤቱን በመግደል የተጠረጠረው የ33 ዓመት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። በስም ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከገደላቸው ልጆቹ መካከል የ9 ወር ጨቅላ እንደሚገኝበት ታውቋል። ዐቃቤ ሕግ ዣን-ባቲስት ብላዲዬ የሟች ልጆች ዕድሜ ከ9 ወር እስከ 10 ዓመት መካከል መሆኑን ተናግረዋል። ፖሊስ ግድያው በተፈጸመበት አፓርታማ […]
የዘንድሮው የዓለም የቱሪዝም መንደር ስለሆነችው የምዕራብ አርሲዋ ሌጲስ ምን እናውቃለን?
26 ታህሳስ 2023 የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት (UNWTO) በምዕራብ አርሲ የምትገኘውን፣ ሌጲስን የ2023 የዓለም የቱሪዝም መንደር ብሎ ከመረጣቸው መንደሮች መካከል አንዷ ናት። የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ምርጥ የቱሪዝም መንደር በሚል ስም ሳቢ የሆኑ የዓለም መንደሮች ማወዳደር የጀመረው እኤአ በ2021 ነው። ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች የሚገኙትን ወንጪን እና ጮቄን በዓለም ቱሪዝም […]
እስራኤል በጋዛ ላይ እያደረሰችው ያለው የአየር ጥቃት እረፍት የለውም- ተመድ
26 ታህሳስ 2023, 08:15 EAT እስራኤል በጋዛ ላይ እያደረሰችው ያለው የአየር ጥቃት የማያባራ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለስልጣን አስታወቁ። ባለስልጣኗ በጥቃቱ የተጎዱትን ለማከም እየታገለ ያለ ሆስፒታልን ከጎበኙ በኋላ ነው የአየር ድብደባው ምንም አይነት እረፍት እንደሌለው የተናገሩት። የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ባልደረባዋ ጌማ ኮኔል አል አቅሳ ሆስፒታል ያዪት ነገር “ፍጹም እልቂት” መሆኑንም ለቢቢሲ ተናግረዋል። ሆስፒታሉ ከአቅሙ […]
“ቦምብ ሲወድቅብን ለልጄ ‘አክሽን ፊልም ነው’ አልኩት”
26 ታህሳስ 2023 የራሻ አሚን የአምስት ዓመት ልጅ ሌሊት ላይ በፍርሃት ሽንቱን አልጋ ላይ ሳለ ይለቃል። ያለፈው ጥቅምት በካርቱም ሳሉ የጎረቤታቸው ቤት በሚሳዔል ከተመታ ጀምሮ ታዳጊው በፍርሃት ተይዟል። “ማታ እያለቀሰ ይነሳል። አስፈሪ ሕልም ስለሚያይ ፈርቶ ነው የሚነቃው” ትላለች እናቱ። ራሻ ሁለት ልጆች አሏት። ጥይት ግድግዳዋን በስቶ ሲገባ ሌላኛው ልጇን ሊመታው ተቃርቦ ለጥቂት ነው የተረፈው። ልጇ […]
እስራኤል በሶሪያ በፈጸመችው ጥቃት የኢራን የጦር አዛዥ መገደሉን ኢራን አስታወቀች
26 ታህሳስ 2023, 08:23 EAT እስራኤል በሶሪያ በፈጸመችው ጥቃት አንድ የኢራን ከፍተኛ የጦር አዛዥ መገደሉን የኢራን መገናኛ ብዙኃን ዘገበ። ሰይድ ራዚ ሙሳቪ የእስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ጓድ “ልምድ ያለው ወታደራዊ አማካሪ” እንደነበር ከፊል ኦፊሴላዊ የሆነው ታስኒም የዜና ወኪል ተናግሯል። ከደማስቆ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በሰይዳ ዘይናብ አካባቢ በደረሰ የአየር ጥቃት መገደሉን የዜና ወኪሉ አክሏል። እስራኤል ከኢራን ጋር […]
ሩሲያ በጥቁር ባህር በሚገኘው የጦር መርከቧ ላይ በዩክሬን ጥቃት እንደተፈጸመባት አስታወቀች
ከ 7 ሰአት በፊት ሩሲያ በጥቁር ባህር በሚገኘው የጦር መርከቧ ላይ በዩክሬን በተፈጸመባት ጥቃት ጉዳት መድረሱን አረጋገጠች። ከጦር መርከቦቿ አንዱ ላይ ጉዳት መድረሱንም ሩሲያ አስታውቃለች። ጥቃቱ የተፈጸመው ሩሲያ በጠቀለለቻት ክሪሚያ ውስጥ በምትገኘው የፊዮዶሲያ ወደብ ሰኞ ምሽት መሆኑም ተገልጿል። እንደ ሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከሆነ በጥቃቱ ግዙፉ የመርከብ ማሳረፊያ ኖቮቼርካስክ በዩክሬን ሚሳኤሎች ተመትቷል። ቀደም ሲል የዩክሬን አየር […]
ለሳምንታት ደብዛቸው የጠፋው የሩሲያ ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫልኒ ወደ ሌላ እስር ቤት ተዛውረው ተገኙ
ከ 9 ሰአት በፊት የክሬምሊን ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫሊኒ በሕይወት እንዳሉ እና በሰርቢያ የወንጀለኞች ማቆያ እንደሚገኙ ቃለ አቀባያቸው አስታውቀዋል። ቃለ አቀባያቸው ኪራ ያርምሽ “አሌክሲ ናቫሊኒን አገኘነው” ሲሉ በሰሜናዊ ሩሲያ እንደሚገኙ ጠቁመዋል። ተቃዋሚው አስቀድሞ ከነበሩበት እስር ቤት ከተዘዋወሩ በኋላ ባልደረቦቻቸው ከአውሮፓውያኑ ታህሳስ 6 ጀምረው እንዳላገኟቸው ታውቋል። የቭላድሚር ፑቲን ቀዳሚ ተቃዋሚ የሆኑት አሌክሲ ናቫሊኒ ከአውሮፓውያኑ 2021 ጀምሮ በእስር […]
በሕገ-ወጥ መንገድ ሰው ሲያዘዋውር ነበር ተብሎ የታገተው አውሮፕላን ሕንድ አረፈ
26 ታህሳስ 2023 በርካታ ሕንዳዊያንን ያሳፈረውና ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ሰዎችን እያዘዋወረ ነው ተብሎ የተጠረጠረው አውሮፕላን በስተመጨረሻ ሕንድ አርፏል። አውሮፕላኑ ፈረንሳይ የሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ለቀናት እንዲቆይ ተደርጓል። ኤርባስ ኤ340 የተሰኘው የግል አውሮፕላን ከዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ ወደ ኒካራግዋ እያቀና ነበር። አውሮፕላኑ ነዳጅ ለመቅዳት ባረፈበት ወቅት ነው ፖሊስ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ሰዎችን እያዘዋወረ ሊሆን ይችላል ሲል እንዳይንቀሳቀስ […]
Ethiopia Fails to Pay Coupon, Becoming Latest African Defaulter – Bloomberg 15:05
Grace period for eurobond coupon payment due Dec. 11 lapses Nation has already begun restructuring talks with bondholders Shoppers and residents walk through the Shola market in Addis Ababa, Ethiopia.Photographer: Michele Spatari/Bloomberg By Fasika Tadesse and Colleen Goko-Petzer December 25, 2023 at 10:26 AM ES Ethiopia became Africa’s latest defaulter after it failed to make an interest payment […]
AfDB to withdraw international staff from Ethiopia after assault – Reuters
The AfDB has called the physical assault and hours-long detention of two of its employees on October 31 a ‘very serious diplomatic incident’ 20 DECEMBER 2023 – 16:15 by JOE BAVIER African Development Bank president Akinwumi Adesina. Picture: REUTERS Johannesburg — The African Development Bank (AfDB) will “immediately” withdraw all its international employees from Ethiopia after […]
