“ለማኅበራዊ ሚዲያ ማድመቂያ በማኅሌቱ የሚታየው የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጥሰት ሊቆም ይገባል ” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
November 4, 2023 “ለማኅበራዊ ሚዲያ ማድመቂያ በማኅሌቱ የሚታየው የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጥሰት ሊቆም ይገባል ” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከምትታወቅባቸው እና ከምትገለገልባቸው የማይዳሰሱ ሀብቶቿ መካከል አንዱ እና ዋነኛው ሥርዓተ ማኅሌት ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል። ብፁዕነታቸው በገለጻቸው ቤተክርስቲያን ሥርዓተ አምልኮዋን በማኅሌት ታቀርባለች ፤ ይሁን እንጂ […]
ባለሽርጡ የጊራና ብርጌድ ፋኖ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ውህደት ፈፀሙ
November 4, 2023 – Konjit Sitotaw ባለሽርጡ የጊራና ብርጌድ ፋኖ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ውህደት ፈፀሙ ባለሽርጦቹ የጊራ እና አካባቢዉ ላይ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጊራና ብርጌድ የፋኖ አደረጃጀት በህልዉናው ዘመቻዉ ላይ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር በአጋርነትነኣ በመናበብ ጎን ለጎን ሲታገል የነበረ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን አሁን ደግሞ በአንድነት የአማራን ትግል ወደ ፊት ለማራመድባለሽርጦቹ የጊራና ብርጌድ ፋኖ ከምስራቅ አማራ ፋኖ […]
በትግራይ ክልል 1 ሺሕ 329 ያህል ተፈናቃዮች በምግብ እጥረት ብቻ መሞታቸው ተገለጸ
November 4, 2023 በትግራይ ክልል 1 ሺሕ 329 ያህል ተፈናቃዮች በምግብ እጥረት ብቻ መሞታቸው ተገለጸ ከ1 እስከ 5 ዓመት ዕድሜ ያላቸው 970 ተፈናቃይ ሕፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል ቅዳሜ ጥቅምት 24 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በትግራይ ክልል በ5 ከተሞች በሚገኙት 53 የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎቸ እንደ ናሙና ተወስዶ በተደረገ ጥናት፣ በሌሎች ምክንያቶች የሞቱ ሰዎችን ሳይጨምር ቢያንስ […]
በሶማሌ ክልል በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ
November 4, 2023 – Konjit Sitotaw በሶማሌ ክልል በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ በሶማሌ ክልል ሰሞኑን እየዘነበ በሚገኘው ከባድ ዝናብ ሳቢያ በተለያዩ አካባቢዎች ከባድ የጎርፍ አደጋ መከሰቱን የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቅድመ ማስጠንቀቂያ አስተባባሪ በሺር አረፕ በጎርፍ አደጋው እስካሁን ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የገለጹ ሲሆን፤ ከ12 ሺሕ በላይ […]
የኢትዮጵያ የውጭ ብድር የመክፈል አቅም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ
November 4, 2023 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ የውጭ ብድር የመክፈል አቅም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ መቀመጫውን በኒው ዮርክ ያደረገውና የመንግሥታትን ብድር የመመለስ አቅም በመገምገም ደረጃ ከሚያወጡ ግዙፍ ዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ፊች ሬቲንግስ፤ የኢትዮጵያን የውጭ ብድር የመክፈል አቅም ከዚህ ቀደም ከሰጠው የምዘና ደረጃ ዝቅ አድርጓል። ዓለም አቀፍ የብድር ምዘና ኤጀንሲ የሆነው ተቋም፤ ትናንት ይፋ ባደረገው […]
The lethal reach: Death from above
In Depth The lethal reach: Death from above By Ashenafi Endale November 4, 2023 Ethiopia’s tragic toll of military drones The use of military drones in Ethiopia’s internal conflicts raises critical questions about the protection of civilian lives and the government’s accountability for its actions. The implications of drone warfare extend far beyond the battlefield, […]
በሰሜን ኮሪያ የኒዩክሌር መርሃ ግብር ላይ የተጣለውን ማዕቀብ የደገፈችው ቻይና ላለመሳካቱም ምክኒያት እየሆነች ነው ተባለ
November 4, 2023 – VOA Amharic ቤጂንግ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ያለባት ሰሜን ኮሪያ፡ የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ መርሃ ግብሯን ከማካሄድ እንድትገታ ታልመው ከተጣሉባት ማዕቀቦች የሚታደግ እገዛ እያደረግላችላት ስለ መሆኑ መጠኑ እየጨመረ የመጣ ማስረጃ መኖሩን አለም አቀፍ ምንጮች ይፋ አደረጉ። በፒዮንግያንግ የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ሙከራ ጥረት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ የደገፈችው ቻይና ተፈጻሚነቱን ተግባራዊ እያደረገች መሆኗን በመገ… … ሙሉውን ለማየት […]
ቀጥታ የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን በጋዛ ‘ደኅንነቱ የተጠበቀ’ ቦታ የለም አሉ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video […]
ሊባኖስን የሚያንቀጠቅጠው፣ የእስራኤል ስጋት ሒዝቦላህ፡ መሪው ሐሰን ናስራላህ ማን ናቸው?
4 ህዳር 2023, 08:02 EAT ሐሰን ናስራላህ ከአውሮፓውያኑ 1992 ጀምሮ ሊባኖስ ውስጥ የሚገኘውን ሒዝቦላህን በመምራት አስካሁን ቆይተዋል። ከአገሪቱ ሠራዊት ጎን የታጣቀ ኃይል ያለው ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ ሊባኖስ ውስጥ ካሉ የፖለቲካ ኃይሎች ሁሉ ከፍተኛ ተጽእኖ አለው። መሪው ናስራላህ ከሊባኖስ ባሻገር በሌሎችም የአረብ አገራት ታዋቂ ሲሆኑ፣ ሒዝቦላህ በሊባኖስ መንግሥት መዋቅር ውስጥ ሥልጣን እንዲኖረው በማስቻል ቁልፍ እና ታሪካዊ […]
“አንዳንድ ጊዜ ከካሜራ ጀርባ ቆሜ አለቅሳለሁ” የጋዛው ጋዜጠኛ
4 ህዳር 2023, 08:04 EAT ጋዛ ትላልቅ ሕንጻዎቿ ወደ ክምር ፍርስራሽነት ተቀይረውባታል። ተስፋ ያልቆረጡ ቤተሰቦች ከፍርስራሾች ውስጥ ዘመዶቻቸውን ለማውጣት በእጃቸው ይፍጨረጨራሉ። በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሕጻናትን የተዝለፈለፈ ሰውነት አቅፈው ሲወጡም መዘገብ የጋዛ ጋዜጠኞች የየቀኑ እውነታ ሆኗል። እስራኤል በሙሉ ከበባ ስር ባስገባቻት ጋዛ ኤሌክትሪክ እና ውሃ ተቋርጧል። የነዳጅ እና የምግብ አቅርቦት እየተመናመነ ነው። የጋዛው ጋዜጠኛ ማህሙድ ባሳም […]
