በአማራ ክልል ግድያ እና መድፈርን ጨምሮ መጠነ ሰፊ የመብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል፡ ኢሰመኮ
30 ጥቅምት 2023 በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም. ባወጣው ዝርዝር መግለጫ ይፋ አደረገ። ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ የፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች እየተካሄዱ ሲሆን፣ በክልሉ ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ […]
የኢዜማ አባል በአብይ ወታደሮች ተደብድበው ተገደሉ።
October 31, 2023 – Konjit Sitotaw በፓርቲያችን አባል ሕልፈት የተሠማንን ሐዘን እየገለፅን አፋጣኝ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ እንጠይቃለን!! ሲል ኢዜማ ተደብድበው በአብይ ወታደሮች የተገደሉትን አባሉን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደቡብ ኢትዮድያ ክልል በጋሞ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በዛይሴ ልዩ ወረዳ የምርጫ ክልል ከ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ የፓርቲያችን አባል ሆነው በንቃት ሲሳተፉ የነበሩት ወጣት ጋሻው ላጼ በግለሰቦች መሃል በተነሳ […]
ቀጥታ በእስራኤል ላይ የምንፈጽመው ጥቃት ይቀጥላል፡ የየመን ሁቲ ታጣቂዎች
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video […]
እግረኛ ጦሯን ወደ ጋዛ ያሰማራችው እስራኤል የምትፈልገውን ግብ ማሳካት ትችላለች?
31 ጥቅምት 2023, 07:02 EAT የእስራኤል አመራሮች ሐማስ ከምድረ ገጽ እንደሚጠፋ እና ጋዛ የቀድሞው ይዞታዋ እንደማይቀጥል ዝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ “ሁሉም የሐማስ አባል ሟች ነው” ብለዋል። ሐማስ በፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት 1,400 እስራኤላውያን በሐማስ ተገድለዋል። በአጸፋው እስራኤል በጋዛ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከ8 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል። ከቀናት በፊት ደግሞ እስራኤልም እግረኛ ወታደሮቿን በማሰማራት ጋዛ […]
የዩኬ ባለሥልጣን ‘በጋዛ ተኩስ አቁም ይደረግ’ በማለታቸው ከሥራ ተባረሩ
31 ጥቅምት 2023, 08:00 EAT በዩናይትድ ኪንግደም አንድ የሚኒስትር ረዳት እና የተወካዮች ምክር ቤት አባል ከሥራ ተባረሩ። ፖል ብሪስቶ ሥራቸውን ያጡት በጋዛ ተኩስ አቁም ይደረግ ብለው በይፋ መናገራቸውን ተከትሎ ነው። ፖል ብሪስቶ ባለፈው ሳምንት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪሺ ሱናክ በጻፉት ደብዳቤ ነበር በጋዛ ተኩስ አቁም እንዲደረግ የጠየቁት። “ዘላቂ ተኩስ አቁም ቢደረግ በጋዛ የሰብአዊ ረድኤት ለማድረግ ያግዛል፤ […]
አሜሪካ የጋዛ የተኩስ አቁም ጥሪን ውድቅ አደረገች
ከ 9 ሰአት በፊት በእስራኤል እና የፍልስጥኤም ቡድን ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም እንዲኖር የሚጠይቁ ዓለም አቀፍ ጥሪዎችን አሜሪካ ውድቅ አደረገች። “ይህ ትክክለኛው ምላሸ አይደለም” በማለት የአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት ቃለ አቀባይ ጆን ኪርቢ በትናንትናው ዕለት ምላሽ ሰጥተዋል። በምትኩ በጋዛ ውስጥ ዕርዳታ እንዲገባ ለመርዳት ጦርነቱ “በጊዜያዊነት ገታ እንዲደረግ” ጠቁመዋል። እስራኤል በሙሉ ከበባ ውስጥ አስገብቻታለሁ ባለቻት ጋዛ የሚኖሩ […]
ፑቲን በአገራቸው ለተፈጠረው ጸረ-አይሁድ እንቅስቃሴ ምዕራባዊያንን ተጠያቂ አደረጉ
31 ጥቅምት 2023, 08:55 EAT እሁድ ዕለት ከእስራኤል ቴልአቪቭ የተነሳው አውሮፕላን በሩሲያ አየር ማረፊያ በሚደርስበት ወቅት ጸረ- ሴማዊ ተቃውሞዎች መነሳታቸውን ተከትሎ ሩሲያ በዩክሬን እና በምዕራባውያን የተቀነባበረ ነው ስትል ወቀሰች። አሜሪካ በምላሹ “የማይረባ” በማለት አጣጥላዋለች። የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቴሌቭዥን በተካሄደ ስብሰባ ላይ እንደገለጹት ክስተቱ “ሁከትን” ለማስፋፋት የተደረገ ሙከራ ነው። ከእስራኤል መዲና ቴል አቪቭ የተነሳ አውሮፕላን […]
ሕገወጥ የተባለው የህወሓት ካድሬዎች ስብሰባ ዋነኛ አጀንዳ ምን ነበረ?
30 ጥቅምት 2023, 17:09 EAT የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ “ያለ መንግሥት እውቅና” የተጠራ ባሉት ስብሰባ የህወሓት ካድሬዎች ቀደም ብለው በተያዙ አጀንዳዎች ላይ ሳይወያዩ መበተናቸው ተሰምቷል። ነገር ግን ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በተካሄደው ስብሰባ ማብቂያ ላይ የፓርቲው ካድሬዎች ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ ማውጣታቸውን ህወሓት በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ አሳውቋል። ይህ በህወሓት […]
“Some carry dr*gs, weapons, dollars”: Ethiopian Airlines speaks on alleged mistr… Legit NG 11:02
“Some Carry Dr*gs, Weapons, Dollars”: Ethiopian Airlines Speaks on Alleged Mistreatment of Nigerians Monday, October 30, 2023 at 4:00 PM by Zainab Iwayemi Ethiopian Airlines met with Ambassadors from Nigeria and seven other African countries to discuss why passengers are detained The airline said the claim that Nigerians travelling through Bole airport hub are unfairly […]
Ethiopia: Facebook algorithms contributed to human rights abuses against Tigrayans during conflict – New Report – Amnesty International (Press Release) 20:13
Press releases Ethiopia: Facebook algorithms contributed to human rights abuses against Tigrayans during conflict – New Report Amnesty International (Press Release) 20:13 Sixty-four-page report lays bare how Facebook’s algorithmic systems supercharged spread of harmful rhetoric targeting Tigrayan community Failures by Facebook owner Meta ultimately contributed to killing of Tigrayan chemistry professor Meareg Amare ‘The mass dissemination of […]
