የነቀምቴን ከተማ ከአካባቢዋ የተፈናቀሉ አጨናንቀዋታል; መፍትሄው መራቁ ሰቆቃውን እንዳያራዝም አስግቷል

May 30, 2023 – DW Amharic  በምዕራብ ኦሮሚያ ህዝቡ ግጭት ካስከተለው ሰቆቃ እንዲወጣ ሰላማዊ እልባት እንዲፈለግለት ተጠየቀ፡፡ ሰሞኑን የካቶሊክ ተራድኦ በችግር ላይ ላሉ አብያተክርስቲያናት (Catholic charity Aid to the Church in Need (ACN) የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በኢትዮጵያ መንግስት እና ሸማቂ ቡድኖች መካከል የተጀመረው የሰላም ድርድር  ፍሬ እንዲያፈራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርሰርቲያን የነቀምት […]

በኮሶቮ በተቀሰቀሰ ግጭት የኔቶ ወታደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ

May 30, 2023 – BBC Amharic  ከ 7 ሰአት በፊት በሰሜን ኮሶቮ በተቀሰቀሰ ግጭት የኔቶ ሰላም አስከባሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰ። ፖሊስና የኔቶ ሰላም አስከባሪ አባላት የሰርብ ተቃዋሚዎችን ለመበተን ባደረጉት ጥረት ነው 25 ሰላም አስከባሪዎች ላይ ጉዳት የደረሰው። የዚህ ግጭት መነሻ የሆነው በሰሜን ኮሶቮ በተደረገ የአካባቢ ምርጫ የአልባኒያ ብሔር ተወላጅ ከንቲባ ሆኖ መመረጡን ተከትሎ ነው። በአካባቢው ከፍተኛ ቁጥር […]

ግዙፉ አይፎን አምራች ኩባንያ አዲሱ ‘ሞዴል’ ከመለቀቁ በፊት ሠራተኞቹን በጥቅማጥቅም እያንበሻበሸ ነው

May 30, 2023 – BBC Amharic  ከ 7 ሰአት በፊት የአፕል ምርቶች አምራች የሆነው ፎክስኮን አዲሱን የአይፎን ሞዴል ለመልቀቅ የሠራተኞች ቅጥር ማስታወቂያ ለጥፏል። የዓለማችን ግዙፉ የአይፎን ማምረቻ በቻይናዋ ዤንግዡ በገነባው ፋብሪካ ለሚቀጠሩ ሠራተኞች ‘ቦነስ’ አዘጋጅቷል። ፎክስኮን በሚቀጥሉት 90 ቀናት ለሠራተኞቹ እስከ 424 ዶላር የሚደርስ ድጎማ ለማበርከት ቃል ገብቷል። ይህ 3 ሺህ የቻይና ዩዋን፤ በሰሞኑ የውጭ ምንዛሪ ሲሳለ […]

በሐዋሳ ከንቲባ የግል ጠባቂ ታፍና የተወሰደችው የዳሸን ባንክ ሰራተኛ ጉዳይ እያነጋገረ ነው

May 30, 2023  የዳሽን ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ባልደረባ ፀጋ በላቸው በሐዋሳ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ የግል ጠባቂ ኮንስታብል የኋላመብራት ወ/ማሪያም ተጠልፋ ከተወሰደች ከሳምንት በላይ ሆኗታል። የተጎጂዋ ቤተሰቦች ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፤ የግል ተበዳይ በቤተ ክርስቲያን ደንብ መሰረት የጋብቻ ትምህርት ከወደፊት የትዳር አጋሯ ጋር ተምረው በማጠናቀቅ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ለመጋባት ቀን ቆርጠው የቤት ዕቃዎችን በማሟላት ላይ ነበሩ። ይሁን […]

በብዙ ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ተሾመ አየለ (ባላገሩ ) በአፋኙ ቡድኑ መታፈኑ ተሰማ

May 30, 2023 በብዙ ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ተሾመ አየለ (ባላገሩ ) በአፋኙ ቡድኑ መታፈኑ ተሰማ ተሾመ አየለ(ባላገሩ) ትናንት ረፋድ ላይ 4ኪሎ ስላሴ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሠሌዳ በሌለው ተሽከርካሪ ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል እንደተወሰደ ቤተሰቦቹ ተናግረዋል።እስካሁን ያለበትን እንደማያውቁም አስረድተዋል።ተሾመ የባላገሩ አስጎብኝ ድርጅት ባለቤት ነው። ባለገሩ ተሾመ ከአሁን በፊት ፋኖን ታሰለጥናለህ ተብሎ ሲጠየቅ እንዲህ ብሎ ብሎ ነበር። “እኔ የፋኖ […]

በፋሽስታዊ አገዛዙ ላይ ለሰነዘሩት ድፍረት ለተሞላበት ትችት አድናቆት መስጠት እፈልጋለሁ።

May 30, 2023  አቶ ክርስቲያን ታደለ ለአቶ ታዬ ደንደአ መልዕክት ላኩ! አቶ ክርስቲያን ታደለ እንዲህ ሲሉ ሃሳባቸውን ይጀምራሉ። ክቡር ሚኒስትር ዴኤታ Taye Dendea Aredo፣ በቅድሚያ በፋሽስታዊ አገዛዙ ላይ ለሰነዘሩት ድፍረት ለተሞላበት፥ ከሞላ ጎደል መሬት ላይ ያሉ መራራ እውነቶችን ለያዘው፥ ትችት አድናቆት መስጠት እፈልጋለሁ። እርስዎም በጽሑፍዎ ደጋግመው እንዳነሱት የጠባብ ጥቅመኞች ስብስብ በብሔር ምሽግ ተደብቆ በሕዝብ በተለይም […]

ተጨማሪ 41 የኢዜማ አመራሮችና አባላት ፓርቲውን ለቀናል አሉ

May 30, 2023  የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ኢዜማ አባላቱ ራሳቸውን ማግለላቸውን ተከትሎ ፓርቲው ያዘጋጀው የአምስት አመት የፖለቲካ ሂደትን የሚገመግም ሰነድ ላይ ውይይት አያደረገ ነው። ይሁንና ተጨማሪ 41 የፓርቲው የምርጫ ወረዳ አመራርና መደበኛ አባላት ድርጅቱን ለቀው መውጣታቸውን ለዋዜማ በላኩት መግለጫ ገልፀዋል።በኢዜማ ውስጥ ፓርቲው ከገዥው ብልፅግና ፓርቲ ጋር ባለው ግንኙነት ዙሪያ የሰነበተ አለመግባባት እንደነበረ ሲነገር ቆይቷል። ባለፉት […]

“Words cannot describe the pain we have suffered. We were torched, our fingernails pulled; drenched in cold water and f…

Ashara Media – አሻራ ሚዲያ “Words cannot describe the pain we have suffered. We were torched, our fingernails pulled; drenched in cold water and flogged. There is still a prisoner who is bleeding from the mouth and nose” prisoners of the federal police This is a report compiled by an independet media, Ethio 251 media, […]

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።

May 28, 2023 ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ይገኛል። ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ከሦስቱ የመንግሥት አካል አንዱ የሆነው የፍትሕ ተቋም በሕገ-መንግሥቱ የተሰጠውን ሥልጣን እና ተግባር ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሊሠራ ይገባል ብለዋል። መድረኩ የተዘጋጀው የፌዴራል […]

በጎጃም የሚገኙ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና ሹፌሮች የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲያቆሙ ተጠየቀ።

በጎጃም የሚገኙ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና ሹፌሮች የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲያቆሙ ተጠየቀ። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 20/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በጎጃም የተክለ ሃይማኖት እና ሥላሴ ገዳም ዛሬም ለአራተኛ ቀን በከባድ መሳሪያ እየተደበደበ ነው ተብሏል። በጎጀም ደብረ ኤልያስ የተከፈተው ጦርነት ግንቦት 20/2015 አራተኛ ቀኑን ይዟል፤ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ተጨማሪ አምስት ኦራል የኦህዴድ/ኦነግ ሠራዊት ገብቷል። […]