“ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድገት ሳይሆን ‘ሚራክል’ ነው ያለው”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
ከ 4 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለው “ዕድገት ሳይሆን ሚራክል [ተዓምር] ነው” ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህንን ያሉት በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ላይ በአራት ተከታታይ ክፍል እየተላለፈ በሚገኘው ቃለ ምልልሳቸው ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐሙስ ምሽት በተላለፈው ቃለ ምልልሳቸው ላይ ስለ ምጣኔ ኃብት እና […]
እስራኤል በአረፋ በዓል ዋዜማ ደቡባዊ ቤይሩትን በጦር አውሮፕላኖች ደበደበች
ከ 2 ሰአት በፊት እስራኤል የሔዝቦላህ ሰው አልባ አውሮፕላን ምርት ላይ ያነጣጠረ ነው በማለት በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ላይ ተደጋጋሚ የአየር ድብደባ ፈፀመች። በኢድ አል አድሃ አረፋ ዋዜማ፣ ሐሙስ ምሽት ላይ ሔዝቦላህ በዋና ከተማው ይገኝባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች በርካታ ሕንፃዎችን ለቅቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን ተከትሎ ጥቃቱ መፈጸሙ ተገልጿል። የእስራኤል መከላከያ ኃይል “በኢራን […]
የኢትዮጵያን ድንበር የማካለል ስራ “ተቋማዊ ቅርጽ ሰጥቶ” ለማከናወን በዝግጅት ላይ መሆኑን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ -ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 5, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የምትዋሰንባቸውን በሺህዎች ኪሎ ሜትር የሚቆጠር ድንበርን “የማካለል ስራ”፤ “ተቋማዊ ቅርጽ ሰጥቶ” ለማከናወን በዝግጅት ላይ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አስታወቁ። ሀገሪቱ ካላት ድንበር “በአግባቡ የተሰመረ እና የተለየው” ከ50 በመቶ በታች መሆኑንም ሚኒስትሩ ተናግረዋል። የድንበር ማካለል ጉዳይ የተነሳው፤ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 28፤ 2017 ዓ.ም በተካሄደው […]
የ2018 የፌደራል መንግስት በጀት በብር ቢጨምርም፤ በዶላር ስሌት ከፍተኛ ቅናሽ አሳየ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 5, 2025 የፌደራል መንግስት ለ2018 ያዘጋጀው በጀት፤ ከዘንድሮው አኳያ በግማሽ ትሪሊዮን ብር ገደማ ዕድገት ቢያሳይም በዶላር ሲሰላ ከፍተኛ ቅናሽ አስመዘገበ። ለሚቀጥለው ዓመት የተዘጋጀው በጀት፤ ሁለት ትሪሊዮን ብር የሚጠጋ እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በጀቱን የያዘው የአዋጅ ረቂቅ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 28፤ 2017 በተካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ቀርቦ ውይይት እንደተደረገበት ጽህፈት […]
የመንግስት እና የግል ሰራተኞች ከደመወዛቸው ላይ ለአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ እንዲያዋጡ የሚያስገድድ ድንጋጌ ተሰረዘ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 5, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ ወደፊት ለሚቋቋመው “የአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ”፤ ከመንግስት እና ከግል ተቋማት ሰራተኞች ደመወዝ መዋጮ እንዲሰበሰብ የሚያስገድደው የአዋጅ ድንጋጌ ተሰረዘ። ድንጋጌው በዛሬው ዕለት በፓርላማ ከጸደቀው “የአደጋ ስጋት ስራ አመራር አዋጅ” ውስጥ እንዲወጣ የተደረገው፤ በሰራተኞች ላይ “ተደራራቢ ጫና እንዳያስከትል” ታስቦ መሆኑ ተገልጿል። ባለፈው መጋቢት ወር መጀመሪያ ለተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ይኸው አዋጅ፤ የመንግስት […]
$60M to speed up digital connectivity infrastructure in Ethiopia, Djibouti, Tanzania – Biometric Update
Jun 5, 2025, 11:04 am EDT | Ayang Macdonald Categories Biometrics News | ID for All A data center operator, Wingu Africa, has announced the obtention of $60 million to accelerate the rollout of critical digital connectivity infrastructure in Ethiopia, Djibouti and Tanzania. In the announcement, the company says the funding has been provided by a corporate and investment bank, Rand Merchant […]
Tensions rise over telemt: Amhara Identity Committee warns of renewed TPLF threats, calls for Government action – Borkena
June 5, 2025 Getahun TsegayeStaff Reporter Addis Ababa, Ethiopia – The Telemt Amhara Identity and Border Restoration Committee issued a strong statement today, warning that the “illegal and belligerent TPLF group” is preparing for renewed armed conflict in northern Ethiopia. The Committee accused the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) of violating the terms of the 2022 […]
Citing ‘illegal custody’, Delhi HC grants bail to Ethiopian national held from Delhi airport for narcotics smuggling in 2023 – Indian Express
The Delhi High Court granted bail to the Ethiopian national, noting procedural issues, including the failure to present him before a magistrate within 24 hours after his interception. Jun 4, 2025, 10:32 am EDT | Ayang Macdonald Categories Biometrics News | Civil / National ID | Features and Interviews | In Depth “Digital ID is not optional; it is a necessity.” It is on […]
በጋዛ ተኩስ እንዲቆም የሚጠይቀውን የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ አሜሪካ ውድቅ አደረገች
ከ 1 ሰአት በፊት በጋዛ “ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ” የተኩስ አቁም እንዲደረግ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ አሜሪካ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው። ይህ ሁሉም ታጋቾች እንዲለቀቁ እና በጋዛ ላይ እስራኤል የጣለችው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ዕቀባ እንዲነሳ የሚጠይቁ ሐሳቦችን ያያዘው የተኩስ አቁም ጥሪ ረቂቅ በቀሪዎቹ የምክር ቤቱ 14 አባል […]
ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ በ12 አገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ
ከ 4 ሰአት በፊት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ የ12 አገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይጓዙ የሚከለክለውን አዋጅ መፈረማቸውን ዋይት ሐውስ አስታወቀ። ፕሬዚዳንቱ የጉዞ እገዳ የጣሉባቸው አገራት የአፍሪካ ቀንዶቹ አገራት ኤርትራና ሶማሊያን ጨምሮ፣ ሱዳን፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራን፣ ቻድ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ሄይቲ፣ ሊቢያ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ምንያማር እና የመን ናቸው። ፕሬዚዳንቱ “የብሔራዊ ደህንነት አደጋን በመጋረጥ” የወነጀሏቸውን የነዚህ አገራት […]