Live blog: Argentina, Ethiopia, Iran, Egypt, Saudi Arabia and United Arab Emirates will become BRICS members  – IOL

BRICS leaders during a walkabout at the 15th BRICS Summit in Sandton. Russia’s foreign minister Sergey Lavrov, Chinese president Xi Jinping, Brazil’s president Lula da Silva, President Cyril Ramaphosa and India’s prime minister Narendra Modi. Picture: Elmond Jiyane/GCIS Published 8h ago SHARE Listen to this article 0:00 / 56:351X BeyondWords The 15th BRICS Summit kickedoff at […]

በአማራ ክልል ያለው ሁኔታ ከዬት ወዴት?

August 23, 2023 – EthiopianReporter.com  በዮናስ አማረ ካለፈው ወር መገባደጃ ጀምሮ ነበር በአማራ ክልል ወልዲያ አካባቢ ግጭት ተከሰተ የሚል ዜና መሰማት የጀመረው፡፡ በቀናት ልዩነት ደግሞ በሌሎች የአማራ ክልል አካባቢዎች ውጥረት ማየሉ መነገር ጀመረ፡፡ በሒደት ውጥረቱ ቀጥሎ በአንዳንድ ከተሞች ውጊያ መካሄዱ ተሰማ፡፡ የአማራ ክልል ግጭት አሳስቦኛል ያለው መንግሥት ችግሩ በመደበኛ የሕግ ማስከበር መንገድ ስለማይፈታ፣ ከሐምሌ 28 ቀን 2015 […]

ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አፈንግጠው የነበሩ ፓርቲዎች ጉዳይ በዕርቅ እንዲፈታ መደረጉ ተገለጸ

August 23, 2023 – EthiopianReporter.com ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔ ዜና ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አፈንግጠው የነበሩ ፓርቲዎች ጉዳይ በዕርቅ እንዲፈታ መደረጉ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: August 23, 2023 የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአገሪቱ የሰላም ሁኔታ የከፋ ቀውስ ውስጥ መሆኑንና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስመልክቶ የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ በመቃወም፣ የራሳቸውን መግለጫ ያወጡ የፖለቲካ […]

አማራ ክልልን የሚያስተዳድሩ አዳዲስ ሰዎች በአብይ አሕመድ ተመደቡ

August 21, 2023 – Konjit Sitotaw  1. ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ ተሹመዋል። የኢንተርፕራይዞች ሃላፊ የነበሩ ሲሆን የርዐሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለን ቦታ ተረክበዋል። 2. ደሳለኝ ጣሳው የአስተዳደር ክላስተር አስተባባሪ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ ሲሾሙ የሰማ ጥሩነህን ቦታ ተክተዋል። ሲሰሩ የነበሩበት የክልሉ ጸጥታ ሃላፊ በመሆን ነበር። 3. ዶ/ር ድረስ ሳህሉ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ የነበሩ ሲሆን የስዩም መኮነንን ቦታ […]

‹‹የፖለቲካ ሥርዓታችን ለረዥም ጊዜ መወያየትን ባህል ባለማድረጉ የዘራነውን እያጨድን ነው›› ንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር)፣ የዴስቲኒ ኢትዮጵያ የምክክር መድረክ ተባባሪ መሥራች

ሲሳይ ሳህሉ August 20, 2023 ቆይታ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን መመሥረት መነሻ እንደነበር የሚነገርለት ዴስቲኒ ኢትዮጵያ፣ በ2012 ዓ.ም. ከተለያዩ ከማኅበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡና በኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ሚና ይኖራቸዋል የተባሉ ሃምሳ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የተሳተፉበት ውይይትና ምክክር ሒደት ውስጥ ከፍተኛ የመሪነት ሚና ከነበራቸው ግለሰቦች አንዱ፣ የማይንድ ኢትዮጵያ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በአካባቢ ጥበቃ ተሟጋችነት የሚታወቁት ንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር) ነበሩ፡፡ በወቅቱ የነበረው ውይይት አገሪቱ አሁን ለደረሰችበት ቁመና ስላበረከተው አስተዋጽኦና የቀጣይ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ሲሳይ ሳህሉ ከንጉሡ (ዶ/ር) ጋር ያደረገው ቆይታ እንደሚከተለው ተጠናቅሯል፡፡ ሪፖርተር፡– ዴስቲኒ ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት ሲያከናውን የነበረው ውይይት ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን መመሥረት ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉ ይነገራል፡፡ ጀምራችሁት የነበረው ውይይት አሁን ምን ላይ ይገኛል? ዶ/ር ንጉሡ፡- ያኔ እንግዲህ ይህንን ሥራ ስንጀምር ጀማሪዎቹ የሰላም […]

‹‹በብሔርና በጎሳ ቢሮዎችን የሚቀራመት አደረጃጀት ዘላቂነት የለውም›› አቶ ታረቀኝ አበራ፣ የቀድሞ የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና የሕግ ባለሙያ

EthiopianReporter.com  ዮናስ አማረ August 13, 2023 ቆይታ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው አገልግለዋል፡፡ ብዙ ዞኖችንና ልዩ ወረዳዎችን በአንድ አሰባስቦ በኢትዮጵያ ሦስተኛው ትልቁ ክልል ሆኖ ሲመሠረት ጀምሮ የነበረውን ሒደት በቅርበት ከሚያውቁ ሰዎች አንዱ ናቸው፡፡ ክልሉ ያለፈበትን ውጣ ውረድና በስተኋላም ወደ ተለያዩ ክልሎች ለመከፋፈል የበቃበትን ሒደት የታዘቡት የሕግ ባለሙያው አቶ ታረቀኝ አበራ፣ ያኔ […]

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ተቃውሞ ገጠመው

August 20, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ተቃውሞ ገጠመው ሔለን ተስፋዬ ቀን: August 20, 2023 የቀድሞው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በአራት ክልሎች ሲከፈል ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ከንባታ ጠንባሮ፣ ሃላባ፣ ሐድያ ዞኖችንና የም ልዩ ወረዳን በማካተት ነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. የተመሠረተው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የአዲሱ ክልል የምሥረታ ጉባዔ ዓርብ ነሐሴ 12 […]

The Fano Movement: A Symbol of Courage and Defiance – By  Worku Aberra

15/08/2023 The Fano Movement: A Symbol of Courage and Defiance Part I  Marginalization of the Amhara people  By  Worku Aberra In the context of Ethiopia’s recent tumultuous history, the Fano movement has emerged as a symbol of courage, defiance, and commitment to justice. Despite efforts by supporters of the Abiy government to diminish its significance, the […]

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታሰሩ የምክር ቤት አባላትን እንዳያገኙ መከልከላቸውን ጠበቆች ተናገሩ

ከ 5 ሰአት በፊት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን ተከትሎ የታሰሩትን የፌደራል እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት እንዳያገኙ መከልከላቸውን ከጠበቆቻቸው አንዱ ለቢቢሲ ተናገሩ። ጠበቃ ሰለሞን ገዛኽኝ እንዳሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና በምክር ቤቱ የመንግሥት ወጪ፣ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ክርስቲያን ታደለ እንዲሁም የአዲስ አበባ ምክር ቤት […]

‹‹የታሰሩ ሰዎችን ሁኔታ ለመከታተል ፈቃድ አልተሰጠኝም››  ኢሰመኮ

August 16, 2023 ዜና ‹‹የታሰሩ ሰዎችን ሁኔታ ለመከታተል ፈቃድ አልተሰጠኝም››  ኢሰመኮ አሸናፊ እንዳለ ቀን: August 16, 2023 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተገናኘ፣ የታሰሩ ሰዎችን ለመጎብኘትና ያሉበትን ሁኔታ ለመከታተል ከመንግሥት ፈቃድ አላገኘሁም አለ፡፡ ኮሚሽኑ ፈቃድ ከጠየቀ ሳምንት ቢሆነውም እስከ ትናንት ማክሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ […]