«ብሔርን ማዕከል ያደረገ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ስለማይበጅ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ የሚያመጣ ፌዴራሊዝምን እንተገብራለን» – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ጫኔ ከበደ

May 24, 2019 «ብሔርን ማዕከል ያደረገ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ስለማይበጅ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ የሚያመጣ ፌዴራሊዝምን እንተገብራለን» – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ጫኔ ከበደ (ኢ.ፕ.ድ) ሰሞኑን በአገሪቷ እየተናፈሱ ካሉት ወሬዎች መካከል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መመስረት አንደኛው ነው። ከዚህ በፊት የተለያዩ ፓርቲዎች እንዳቋቋሟቸው ህብረት፣ ቅንጅት፣ አማራጭ ኃይሎች፣ መድረክን እንደመሳሰሉት ፓርቲዎች ሁሉ ይህም እንደነሱ ይዳከማል ይፈርሳል፤ የሚሉ […]

ከብሬክሲት(Brexit) ምን እንማር – በታደሰ ብሩ

May 24, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ የብሪታኒያን ከአወሮፓ ኅብረት መውጣትን (Brexit) ማስፈፀም አለመቻላቸው በማመን ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ተሬዛ ሜይ ሥራቸውን ለመልቀቅ መወሰናቸውን አስታወቁ። ዴቪድ ካሚሮንን ጨምሮ በብሬክሲት ሰበብ ስልጣን የለቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ቁጥር ወደ ሁለት ሊያድግ ነው ማለት ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት ቀኝ ክንፍ ፓለቲከኞች “አገራችንን ከአውሮፓ ኅብረት አገዛዝ ነፃ እናወጣለን፤ የራሳችንን አገር ማንም ሳይገባብን ራሳችን […]

በየክልሉ በቤተ ክርስቲያን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች ሪፖርት ቅዱስ ሲኖዶስን አስቆጣ፤ ባለሥልጣናትን ጠርቶ ለማነጋገር ምክክሩን ቀጥሏል

SourceURL:https://haratewahido.wordpress.com ሐራ ዘተዋሕዶ የጅማ፣ የኢሉ አባቦር፣ የሰ/ሸዋ፣ የሰላሌ፣ የወለጋ፣ የአሶሳ ሪፖርቶች “ትኩሳት ፈጥረዋል፤” በስለት አርዶና በጥይት ደብድቦ መግደል፣ንብረት መዝረፍና ማቃጠል፤ማሣቀቅ፤ማፈናቀል፤ የይዞታ መንጠቅ፣ ለተበደሉት ፍትሕ መንፈግ፣ በተለያዩ መደለያዎች እምነትን ማስለወጥ፤ ለባለሥልጣናቱ በሚቀርቡ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው፤ በጠቅ/ሚኒስትሩ በኩል ይጠራሉ፤ የሰላም እና የትምህርት ሚ/ሮች፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልል መስተዳድሮች ይገኙበታል፤ የጅማ እና የኢሉ አባቦር አህጉረ ስብከት የተለያዩ ወረዳዎች […]

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ደጋፊዎች። ምስጋና

ኢሕአፓ : አገርቤት : ለሚያደርገው እንቅስቃሲ በተለያዩ መልኮች የገንዘብ መዋጮ ከአባላቱና ከደጋፊዎቹ  እያሰባሰበ ይገኛል::ከማሰባሰቢያው አንዱ, ቶምቦላ: ነው:: በእናንተና : በደጋፊዎቻችን ጠንካራ ሥራ  ቶምቦላው በ5/18/19  በካሊፎርያ ግዛት : ወጥቷል:: አሽናፊወችም : የሚከተሉት ቁጥሮች ናቸው:: 1ኛ አሽናፊ : እጣ   ቁጥር:121438  : የተሸጠው ቶሮንቶ :: 2ኛ አሸናፊ : እጣ  ቁጥር: 103604 : የተሸጠው ችካጎ :: 3ኛ  አሸናፊ እጣ  […]

ካሳሁን ወርቁ ሹምዬና እነዚህ 39 ላብ አደሮች እነማን ናቸው?? – ከመኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ካሳሁን ወርቁ ሹምዬና እነዚህ 39 ላብ አደሮች እነማን ናቸው?? በሰለሞን ክፍሌ (ጌሌ)እንደተነገረው፤…..… ካሳሁን ወርቁ ሹምዬ ከአባቱ ከሻምበል ባሻ ወርቁ ሹምዬ እና ከእናቱ ወ/ ጥሩነሽ በሐረር ክ/ሀገር ከድሬዳዋ ወጣ ብላ በምትገኝ ኤረር ጎታ ተብላ በምተጠራ ትንሽ ከታማ ተወለደ። የ 1ኛ ደረጃ ትምህርቱን አዲጋላ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከተማረ በኋላ፤ ወደ ድሬደዋ […]

ጌታቸው ጥሩነህ ማን ነው?? – መኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጌታቸው ጥሩነህ ማን ነው?? የጌታቸው ጥሩነህን ፎቶግራፍ በማግኘት ለተባበረኝ ለወንድሙ ተስፋ ሚካኤል ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡ አሁን የታሪክ ማህደሩን የተሟላ ያደርገዋል፡፡ በድጋሚ አመሰግናለሁ!!! ተወርዋሪዉ የኢሕአፓ ተጋዳይ (ምንጭ ጎሕ መጽሔት ፤ጥቅምት ፩፱፺፬ ዓ.ም ) “አሸምቆ” በሚል ቅጽል ስም ነበር የሠፈር ጓደኞቹ የሚጠሩት ።በተፈጥሮዉ እልኸኛና አትንኩኝ ባይ ፤ በማኅበራዊ ሕይወቱ ደግሞ ከሰዉ […]

ትንታግ ምሁራን ባሉበት ሀገር ልቃሚ አድርባዮች ከፊት ሲሰለፉ እንደማየት አሳፋሪ ነገር የለም – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

====================================== ስዩም ተሾመ ከመስከረም አበራ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ተጀምሮ እስኪያልቅ አዳመጥሁ አቶ ስዩም ለአለው አዲስ አስተዳደር ደጋፊ እንደመሆኑ መልካም የሚባል ፍልሚያ አድርጓል። የዋዛ ያልሆነችው ትንታጓ ምሁር፣ አንደበተ እርትዑ ለሁሉም ፈታኝ ጥያቄወቹ ከእርሱ በተለየ እይታ (Paradigm) መልሱን በአስገራሚ ሰጥታዋለች። እኔን እየገረመኝ የመጣው ግን የሴት ታጋይ ምሁራን የመንፈስ ጽናት ትናንት በዚያ ትውልድ ያየሁት ዛሬ ሲደገም ማየቴ ነው። […]

ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ማዕከል ለመክፈት ፍላጎት አሳይቷል

May 23, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማይክሮሶፍት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሁለተኛውን የሙከራ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ መክፈት እንደሚፈልግ ገለጸ። ይህ የተሰማው በኬንያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም የቴክኖብሬይን ኩባንያ አመራሮች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው። አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የኢንፎርሜሽን መልካም እድሎችና በቀጣይ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ተሳትፎ በሚያደርግባቸው መስኮች […]