Somalia parliament opens probe into handover of citizen to Ethiopia

September 19, 2017 ,Posted by: Admin Abdur Rahman Alfa Shaban Somalia’s parliament, the House of the People, has instituted a body to investigate the government’s decision to handover a Somali national to neighbouring Ethiopia. Their position was contained in a press release issued on Monday September 18, 2017 from the office of the Speaker of […]

Statement by the U.S. Embassy Addis Ababa on Reports of Ethnic Violence on the Oromia-Somali Border

    Travel Warnings   Statement by the U.S. Embassy Addis Ababa on Reports of Ethnic Violence on the Oromia-Somali Border. Addis Ababa, September 19, 2017 :- We are disturbed by the troubling reports of ethnic violence and the large-scale displacement of people living along the border between the Oromia and Somali regions, particularly in Hararge, although the […]

“ሕዝብ ከወሰነም በኋላ መልሶ ግጭት ሲከሰት እየተስተዋለ ነው።” -BBC

19 ሴፕቴምበር 2017 በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በአራት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ የስምንት ቀበሌ ነዋሪዎች በቅማንት ራስን በራስ የማስተዳደር ወይንም እስካሁን በነበረው አስተዳደር ለመቀጠል የሚያስችላቸውን ሕዝበ–ውሳኔ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም አካሂደዋል። ህዝበ ውሳኔ (ሪፈረንደም )እንዴት ይካሄዳል? የኢህአዴግ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ሕዝበ–ውሳኔዎች የተካሄዱ ሲሆን የመጀመሪያውና እስካሁን በአነጋጋሪነቱ የሚነሳው ኤርትራን ከኢትዮጵያ ተለይታ ሃገር የመሆን ጥያቄ የወሰነ ነው። […]

በሊሙ የዐማራ ተወላጆች ንብረታችን እየወደመ ጥበቃ የሚያደርግ የሕግ ከለላ አጥተናል አሉ

September 19, 2017 ቆንጅት ስጦታው በሊሙ የዐማራ ተወላጆች ንብረታችን እየወደመ ጥበቃ የሚያደርግ የሕግ ከለላ አጥተናል አሉ፤ ብራና (መስከረም 9 ቀን 2009)፤ በጂማ ዞን ሊሙ ገነትና ሊሙ ኬሳ አካባቢ ከመስከረም መባቻ ጀምሮ የዐማራ ተወላጆች ንብረትና ምርት እየወደመ እንዳለ ተወጎጂዎች ዛሬ ለብራና ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ንብረታቸው በጅምላ እየወደመባቸው እንደሆነ የሚናገሩት በስልክ ያነጋገርናቸው ዐማሮች አካባቢውን በአስቸኳይ ለቀው ካልወጡ እንደሚገደሉም […]

የኤርትራ መንግሥት የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ መድረሱን መንግሥት አስታወቀ

19Sep, 2017 ዘመኑ ተናኘ ለዓመታት በአፍሪካ በተለይም በምሥራቅ አፍሪካ አሸባሪ ቡድኖችን ሲደግፍና ሲያስታጥቅ እንደቆየ የሚነገርለት የኤርትራ መንግሥት፣ በአሁኑ ወቅት የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ የኤርትራ መንግሥት አሁን የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ ቢደርስም ዓለም […]

ሰማያዊ ፓርቲ በሐራምቤ ሆቴል የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ መከልከሉን አስታወቀ

18Sep, 2017 ነአምን አሸናፊ ሰማያዊ ፓርቲ በአገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ለማድረግ ባቀደው ሰላማዊ ሠልፍና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ለመስጠት፣ በሐራምቤ ሆቴል ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ባልታወቀ ምክንያት መከልከሉን አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ፓርቲው በወቅታዊና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ለመስጠት ዓርብ መስከረም 5 […]

Tewekel Manages the New Al Jazeera Office In Addis Ababa

SEPTEMBER 18, 2017  እነ አቶ ስብሃት ነጋና ባልደረቦቻቸው በፎቶው ላይ  እንኳን ደህና መጣህ ሲሉ ይታያሉ።   On Thursday AlJazeera opened its office in Addis Ababa. Mohammed Taha Tewekel, an Eritrean Australian is the manager of the Aljazeera office. Tewekel has managed the launch of the Anadolu News Agency office in Ethiopia and managed it until his […]

የዘር ፖለቲካ ከድጡ ወደማጡ

             የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (አንድነት/United) መስከረም ፰ ቀን ፪ ሺህ ፲ ዓ. ም September 18, 2017 የዘር ፖለቲካ ከድጡ ወደማጡ የህወሓት/ኢህአዴግ የዘር ፖለቲካ በአገራችን ያደረሰውን መጠነ–ሰፊ ጥፋት እኛም ሌሎች ድርጅቶችና ዜጎችም በስፋት በመተቸት ፖሊሲው በአስቸኳይ እንዲቆምና የመቻቻልና የዴሞክራሲያዊ አንድነት ፖለቲካ እንዲተገበር ደጋግመን ጥሪ አድርገናል። […]

“…በዚህ ምርጫ ያሸነፈው የአማራና የቅማንት ሕዝብ ነው” – አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ስለ ሕዝበ ውሳኔው ( ቃለምልልስ)

September 18, 2017 “…በዚህ ምርጫ ያሸነፈው የአማራና የቅማንት ሕዝብ ነው። አብረን እንደኖርን አንለያይም ብሎ ድምጹን ሰጥቶ በነባሩ አስተዳደር ስር ለመቆየት በአንድ ጎንደሬነቱ ለመኖር እንዳሰቡት ሳይከፍሉት ቀርተዋል…” አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ስለ ሕዝበ ውሳኔው ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ

በባህረ ሰላጤው አገሮች ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ

  By ዮሐንስ አንበርብር  16 Sep.2017 የዓረብ ባህረ ሰላጤ አገሮች ከኳታር መንግሥት ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ፡፡ አልጄዚራ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን የከፈተው በአዲስ አበባ ስናፕ ፕላዛ ሕንፃ ላይ ሲሆን፣ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትና መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ አገሮች አምባሳደሮችም በይፋ ምረቃው በተከናወነበት ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ተገኝተዋል፡፡ […]