ዘለንስኪ ወደ ዋሺንግተን አቅንተው ከትራምፕ ጋር የማዕድን ውል ሊፈፅሙ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ አርብ ወደ ዋሺንግተን አቅንተው ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እንደሚገናኙ ተነግሯል። ዘለንስኪ ትራምፕን የሚያገኟቸው የሀገራቸውን ማዕድን ለአሜሪካ ለማጋራት መሆኑን ትራምፕ ተናግረዋል። ዘለንስኪ ስምምነቱ ገና ጅማሮ ላይ ያለ ነው ብለው አሜሪካ ከአዲስ የሩሲያ ጥቃት እንምትከላከላቸው ማስተማመኛ እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል። ነገር ግን ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ምንም ዓይነት ማስተማመኛ እንደማታቀርብ ተናግረው […]

በጾም ወቅት ከአመጋገባችን ጋር በተያያዘ ልናስተውላቸው የሚገቡን አንዳንድ ነገሮች

ከ 5 ሰአት በፊት ይህ ወር የኦርቶዶክስ ክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች ዋነኛው የጾም ወቅታቸውን የሚጀምሩበት ነው። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ፆሙን በያዝነው ሳምንት የጀመሩት ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮች ደግሞ በቀናት ልዩነት ይከተላሉ። ጾም ከሃይማኖታዊ ሥርዓትነቱ ባሻገር በሕክምና ባለሙያዎች ዘንድም ለተወሰኑ ሰዓታት ከምግብ ተቆጥቦ መቆየት ጠቀሜታ እንዳለው ይመከራል። በጾም ወቅት ከምግብ ርቀን ስንቆይ በሰውነታችን ውስጥ የተከማቸው […]

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ምሁራን ማህበር ያወጣው መግለጫ

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ምሁራን ማህበር ያወጣው መግለጫ =============== Statement Release : Welqait Tegede Tellemt Amhara Scholars ================== Welqait Tegede Tellemt Amhara Scholars’ Association (WTTASA) has carefully reviewed the official statement issued by Global Society of Tigray Scholars and Professionals (GSTS) issued on February 18, 2025 G.C. This statement referenced remarks made by H.E. Chief Olusegun […]

በአዲስ አበባ የተገነቡ ረዣዥም ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉ ተነገረ

ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጋር በተደረገው ውይይትላይ ማኅበራዊ በአዲስ አበባ የተገነቡ ረዣዥም ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉ ተነገረ ተመስገን ተጋፋው ቀን: February 26, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ ረዣዥም (ከ40 በላይ ፎቅ ያላቸው) ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ […]

የዓይነ ሥውር ድምፃውያን ትሩፋት

የሙዚቃ ባለሙያ ዳዊት ይፍሩ ኪንና ባህል የዓይነ ሥውር ድምፃውያን ትሩፋት የማነ ብርሃኑ ቀን: February 26, 2025 ዓይነ ሥውራን ድምፃውያንና ሙዚቀኞች በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራ ማኖራቸውን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡ በእነ ሮሃ፣ አይቤክስ፣ ዋልያና ኤክስፕረስ ባንዶች ውስጥ በመቀላቀል ዘመን የማይሽራቸውን የሙዚቃ ሥራዎች ስለመሥራታቸውም ይነገራል፡፡ በዓይነ ሥውራን የተመሠረተው ‹‹ሬንቦ›› ባንድም በ1960ዎቹ መጨረሻና በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የታዋቂ ድምፃውያንን […]

ለሽያጭ የቀረበው የዩክሬን የወደፊት ዕጣ ፈንታ

የፀጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያን እንደ ፀብ አጫሪ ቆጥሮ ለማውገዝ ያቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ አሜሪካ ከሩሲያ ጎን በመሆን ተቃውማለች (ኢፒኤ) ዓለም ለሽያጭ የቀረበው የዩክሬን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 26, 2025 ዓለም ከትናንት በስቲያ ሰኞ በርካታ አስደማሚ ክንውኖችን አስተናግዳለች፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያን እንደ ፀብ አጫሪ ቆጥሮ […]

ሰሞነኛው የሁለት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴና አንድምታው

ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ February 26, 2025 በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ፣ የፀጥታና የሰብዓዊ ቀውስ ያስቀራል የተባለ ስምምነት መደረጉን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) እሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ስምምነቱን ያደረጉት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፣ የኦሮሞ የማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የሃይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች መሆናቸው በኦፌኮ መግለጫ ተመላክቷል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ኢሊሌ ሆቴል […]

ኢትዮጵያን ጨምሮ ሦስት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎች የኮንጎ ሰላም አመቻች ሆነው ተሰየሙ

የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ፣ የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ዜና ኢትዮጵያን ጨምሮ ሦስት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎች የኮንጎ ሰላም አመቻች ሆነው ተሰየሙ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 26, 2025 በአዲስ ጌታቸው ሁለት ክልላዊ የትብብር ተቋማት በአስደንጋጭ ሁኔታ እየተባባሰ የመጣውን የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን የእርስ በርስ ጦርነት በአስቸኳይ ይገታ ዘንድ፣ ኢትዮጵያን […]

ሳልሳይ ወያነ ፓርቲ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክር ቤትን ለመቀላቀል ወሰነ

ዜና ሳልሳይ ወያነ ፓርቲ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክር ቤትን ለመቀላቀል ወሰነ ልዋም አታክልቲ ቀን: February 26, 2025 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ‹‹ጊዜያዊ አማካሪ ምክር ቤት›› በሚል አቋቁሞት የነበረውን አሻሽሎ የመወሰን ሥልጣን እንዲኖረው ማድረጉን ተከትሎ፣ በምክር ቤቱ እንደማይሳተፍ ከአንድ ወር በፊት አስታውቆ የነበረው ክልላዊው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ (ሳወት) ፓርቲ፣ ሐሳቡን ቀይሮ በምክር ቤቱ ለመሳተፍ መወሰኑን አስታወቀ። […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ የሚፈልጉ የትግራይ ክልል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ሰባት ጥያቄዎች

በዳዊት ታዬ February 26, 2025  በትግራይ ክልል የተሰጡ ብድሮች ጋር በተያያዘ እየተፈጠረ ያለው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ የክልሉ ንግድ ማኅበረሰብ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጡበት ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ፡፡  በትግራይ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኩል በተቋቋመው አዲስ ኮሚቴ አስቸኳይ ምላሽ ያሻቸዋል ያላቸውን ሰባት ዋና ዋና ጉዳዮችን ባለፈው ሳምንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በጽሑፍ ማቅረቡን […]