Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የኢሳት የቦርድ ሊቀመንበር የአባይ ሚዲያን ዩቲዩብ ቻናል ማዘጋቱን በሚመለከት፥ ከአባይ ሚዲያ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ!

የኢሳት የቦርድ ሊቀመንበር የአባይ ሚዲያን ዩቲዩብ ቻናል ማዘጋቱን በሚመለከት፥ ከአባይ ሚዲያ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ! ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም የአባይ ሚዲያ አስተዳደር አባላት፥ ኢሳትን ከመመስረት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“የወልቃይት እና የራያ ህዝብ የተጨቆነው በህውሃት ብቻ አይደለም፤ እኛም ተጨምረን ነው ፍዳቸውን ያበዛነው” – (አቶ ገዱ አንዳርጋቸው)

“የወልቃይት እና የራያ ህዝብ የተጨቆነው በህውሃት ብቻ አይደለም፤ እኛም ተጨምረን ነው ፍዳቸውን ያበዛነው” – (አቶ ገዱ አንዳርጋቸው)የአማራ ህዝብ የታገለው ርስት ለማስመለስ አይደለም። ይህንን Frame የቀረፀልን

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“በደንጎላ ኮሎኔል ማራኪ” እያሉ ሲኩራሩ የከረሙበትን ታሪክ በመናድ የሠራዊት መሪያቸው የሆነን ኮሎኔል ብቻዋን ማርካ ገድል የሰራችው ጀግና እንስት ወታደር! (አቻምየለህ ታምሩ)

03/12/2020 “በደንጎላ ኮሎኔል ማራኪ” እያሉ ሲኩራሩ የከረሙበትን ታሪክ በመናድ የሠራዊት መሪያቸው የሆነን  ኮሎኔል ብቻዋን ማርካ ገድል የሰራችው ጀግና እንስት ወታደር! አቻምየለህ ታምሩ ሻዕብያን ተከትሎ  አዲስ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ኮሎኔል ማራኪዋ ጀግና ኢትዮጵያዊት ም/አስር አለቃ ገባያነሽ ደባል !!! (ሄቨን ዮሀንስ)

03/12/2020 ኮሎኔል ማራኪዋ  ጀግና ኢትዮጵያዊት ም/አስር አለቃ ገባያነሽ ደባል !!! ሄቨን ዮሀንስ 20ኛ ቃሉ ክ/ጦር ሰሜን ዕዝ ካሏት የጦር ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ ክ/ጦር 1ኛ ብርጌድ 1ኛ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አይሁዶች እስራኤል ተጉዘዋል

December 3, 2020 በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አይሁዶች በአውሮፕላን ወደ እስራኤል ተጉዘዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተከትለዋቸው ይጓዛሉ ተብሏል። BBC Amharic እስራኤል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤተ እስራኤላውያንን

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የኦሮሚያ ክልል ጠቅሎይ አቃቤ ህግ አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ያቀረበውን ሁለተኛ ክስ አሻሻለ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦሮሚያ…

December 3, 2020 የኦሮሚያ ክልል ጠቅሎይ አቃቤ ህግ አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ያቀረበውን ሁለተኛ ክስ አሻሻለ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የአማራ ልጆች መከላከያ ሠራዊቱን ከሕወሓት ጥቃት ለመታደግ የፈጸሙት ተጋድሎ አገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ትውልዱ ሁሉ ሊማረው የሚገባ ተግባር ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

02/12/2020 የአማራ ልጆች  መከላከያ ሠራዊቱን ከሕወሓት ጥቃት ለመታደግ የፈጸሙት ተጋድሎ አገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ትውልዱ ሁሉ ሊማረው የሚገባ ተግባር ነው! አቻምየለህ ታምሩ ሕወሓት “የአገር

Read More »
ጤና አጠባበቅና ምርምር
Gureza

ጠ/ሚ ዐቢይ በምርጫው ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

ታህሳስ 03, 2020 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ደሴ —ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ እንዲራዘም በፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰነዘሩ ጥያቄዎች ህዝብን የሚያደናግር ነው ሲሉ ጠቅላይ

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች