የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?
December 2, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል በመካለከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት የክልሉን ነዋሪ ለዘርፈ ብዙ ችግር ዳርጓል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰላማዊ ሰዎችም በግጭቱ የጥቃት ሰለባ መሆናቸውን የመብት ተሟጋቾች የሚያወጧቸው መረጃዎች ያሳያሉ።ያም ሆኖ ይህንን ሰቆቃ ለማስቆም በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል የንግግር ፍንጭ አልታየም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመንግስታቱ ድርጅት በደህንነት ስጋት ምክንያት በጋዛ ሰርጥ እርዳታ ማቆሙን አስታወቀ
December 2, 2024 – VOA Amharic የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ ዛሬ እሁድ እንዳስታወቀው የታጠቁ ቡድኖች በቅርቡ የእርዳታ መኪኖችን በመዝረፋቸው ምክንያት፤ በጦርነቱ ወደ ተመሰቃቀለው የጋዛ ሰርጥ በዋናው የጭነት ማቋረጫ በኩል የሚደረገውን የእርዳታ ድጋፍ በስጋት ምክንያት እንደሚያቆም አስታውቋል። ተቋሙ እስራኤል በምትከተላቸው ፖሊሲዎች የተነሳ በአካባቢው የህግ እና የስርዓት መደፍረስ መኖሩን እንደ መን… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ኢንተርፖል 1006 አፍሪካውያን ተጠርጣሪዎችን ማሰሩን አስታወቀ
December 2, 2024 – VOA Amharic ዓለም አቀፉ የፖሊሶች መረብ የሆነው ኢንተርፖል በአፍሪካ ለሁለት ወራት ባካሄደው ግዙፍ ዘመቻ፤ በሳይበር ጥቃት አማካኝነት ሚሊዮኖች ላይ ገንዘብ ጉዳት፣ እንዲሁም በአስር ሺህዎችን በህገወጥ የሰው ዝውውር የጥቃት ሰለባ አድርገዋል ያላቸውን አንድ ሺህ ስድስት ተጠርጣሪዎች ማሰሩን ባለፈው ማክሰኞ አስታውቋል። ‘ዘመቻ ሰሬንጌቲ’ የተሰኘው ይኸው የአፍሪፖል እንቅስቃሴ ከአፍሪካ ህብረት የፖሊስ ተቋም… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
አዲሷ የአውሮፓ ህብረት ሃላፊ ኪቭን በመጎብኘት ስራቸውን ጀመሩ
December 2, 2024 – VOA Amharic የአዉሮፓ ኅብረት አዲሷ ከፍተኛ ዲፕሎማት ካጃ ካላስ እና ባልደረባቸው የአዉሮፓ ምክር ቤት ኃላፊ አንቶኒዮ ኮስታ ወደ ሥልጣን በመጡ የመጀመሪያ ቀን ለዩክሬን ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ እሁድ እለት ኪቭ ገብተዋል። አንቶኒዮ ኮስታ ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት “ከዩክሬን ጋር እንደምንቆም ግልፅ መልዕክት ለመስጠት ነው የመጣነው ሙሉ ድጋፋችንን እንቀጥላለን” በማለት ተናግረዋል። የአውሮፓ ህ… … ሙሉውን […]
የኦሮሚያ ክልል መስተዳድር እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አመራር ጋር የተደረሰ ስምምነት
December 2, 2024 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል የሰላም ስምምነት ላይ ተደርሷል ሲል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት በኮሚዩኒኬሽን ቢሮው በኩል ባወጣው ይፋዊ መግለጫ በኦሮሚያ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ያላሰለሰ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ፕሬዝደንት ባይደን በወንጀል ጥፋተኛ ለተባለው ልጃቸው በይፋ ይቅርታ አደረጉ
ከ 5 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ሁለት የወንጀል ክሶች ለቀረቡበት ልጃቸው ሀንተር ኦፊሴላዊ ይቅርታ አደረጉ። ባይደን ከሥልጣን ከመውረዳቸው በፊት ለልጃቸው ይቅርታ ያደርጋሉ ተብሎ ቢነገርም ይህ አይሆንም ብለው ነበር። ፕሬዝደንቱ በለቀቁት መግለጫ ልጃቸው “ተነጥሎ” ጥቃት ደርሶባታል፤ ይህ ደግሞ “የፍትሕ መዛባት ነው” ብለዋል። ሀንተር ባይደን ባለፈው መስከረም ታክስን በተመለከተ ለቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ነኝ ያለ […]
የብሪክስ አገራት ዶላርን ለመተካት ቢሞክሩ 100 ፐርሰንት ታሪፍ እንደሚጣልባቸው ትራምፕ አስጠነቀቁ
ከ 5 ሰአት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ አባላትን የያዘው የብሪክስ ጥምረት አገራት ከአሜሪካው ዶላር ጋር ተፎካካሪ መገበያያ ገንዘብ መጠቀም ቢጀምሩ 100 ፐርሰንት ታሪፍ እንደሚጥሉ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስጠነቀቁ። “የብሪክስ አባል አገራት እኛ ቆመን እየተመለከትን ዶላርን መጠቀም ያቆማሉ ማለት ዘበት ነው” ሲሉ ትራምፕ ቅዳሜ እለት በማህበራዊ ሚዲያ ጽፈዋል። ብሪክስ የዓለም ኃያላን አገራት የሆኑት ቻይና እና […]
ከ40 ዓመታቸው በኋላም ለብሔራዊ ቡድናቸው የተጫወቱ አፍሪካዊያን ኮከቦች እነማን ናቸው?
ከ 1 ሰአት በፊት ኬይ ካማራ ባለፈው ሳምንት ለብሔራዊ ቡድኑ በመጫወት 40 ዓመታቸውን ካከበሩ በኋላ ለአገራቸው አገልግሎታቸውን ከሰጡ አፍሪካዊያን አንዱ ለመሆን በቅቷል። አጥቂው ለሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ብቻ ሳይሆን በአሜሪካው ሜጀር ሊግ ሶከርም በምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሰንጠረዥ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ብሔራዊ ቡድኑን ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ እንዲያልፍ ለማገዝ ጫማውን ከሰቀለበት ተመልሶ ቢጫወትም ውጥኑ ከግብ አልደረሰም። […]
የታንዛኒያው የተቃዋሚ ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ መሪ ከአውቶቡስ መናኸሪያ ታፍኖ ተወሰደ
ከ 5 ሰአት በፊት የታንዛኒያው የተቃዋሚ ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ መሪ አብዱል ኖንዶ ታፍኖ መወሰዱን በተመለከተ የአገሪቱ ፖሊስ በማጣራት ላይ መሆኑን አስታወቀ። የኤሲቲ ዋዛለንዶ ፓርቲ እንደገለፈው ከሆነ ኖንዶ በዋና ከተማዋ ዳሬሰላም ከሚገኝ የአውቶቡስ መናኸሪያ ባልታወቁ ታጣቂዎች ታፍኗል ተወስዷል። እሑድ ጠዋት አንድ ግለሰብ ነጭ መኪና ሲያሸከርክሩ በነበሩ ሁለት ግለሰቦች ከአውቶቡስ መናኸሪያ መወሰዱን ፖሊስ አረጋግጧል። የግለሰቡ ማንነት እስካሁን […]
ሳዑዲ የዓለም ዋንጫን ማዘጋጀቷ “የሰብአዊ መብት አያያዝን እንደሚያሻሽል” ፊፋ ገለጸ
ከ 6 ሰአት በፊት የ2034 የወንዶች ዓለም ዋንጫን ለማስተናገድ ሳዑዲ አረቢያ ያለተቀናቃኝ አገር ያቀረበችውን ጥያቄ ፊፋ ገምግሞ አጠናቋል። የፊፋ ግምገማ ሳዑዲ በቀጣይ ወር በይፋ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ መሆኗ እንዲገለጽ በር ይከፍታል። ከሰብአዊ መብት አያያዝ ጋር በተገናኘ ሳዑዲ ላይ ጥያቄዎች ቢነሱም አገሪቱ ለአዘጋጅነት ያቀረበችው ጥያቄ ከ5 ነጥብ 4.2 አግኝቷል። የትኛውም ውድድሩን ለማዘጋጀት የጠየቀ አገር ካገኘው ነጥብ […]