የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰሞኑ ንግግርና አስተያየት

November 30, 2024 – DW Amharic  የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የፋኖ ታጣቂዎች ወደ ክልሉ እየገቡ ንጹሐን ዜጎች ላይ ጥቃት እንዲያደርሱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በማለት «ኦነግ-ሸነ» ያሉት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነግ-ኦነሰ)ን ወቀሱ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በነሃሴው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት 24 ሰዎችን ገድሏል ሲል አምነስቲ የናይጄሪያን ፖሊስ ከሰሰ

November 30, 2024 – VOA Amharic  ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የነሀሴ ወር የናይጄሪያን መንግሥት በመቃወም የተካሄዱ ሰልፎች ተከትሎ ባደረገው ምርመራ ባለሥልጣናቱ በወሰዷቸው ርምጃዎች ተቃዋሚዎችን ገድለዋል፤ ከ1 ሺሕ 200 በላይ ሰዎችን ደግሞ አስረዋል ብሏል። የአምነስቲ ምርመራ ውጤት የተሰማው በናይጄሪያ ዜጎች መብታቸውን የሚገልጡባቸው መንገዶች… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

ዘለንስኪ በሩሲያ ያልተያዙ የዩክሬን ግዛቶች በኔቶ ስር ቢገቡ ጦርነቱ ሊቋጭ እንደሚችል ጠቆሙ

ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በመንግሥታቸው ቁጥጥር ስር ያሉና በሩሲያ ያልተያዙ የዩክሬን ግዛቶች በሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ስር ቢገባ ጦርነቱ ሊቋጭ እንደሚችል ጠቆሙ። የግዛቶቹ የኔቶ አባልነት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት በአሁኑ ወቅት የተፋፋመውን ጦርነት ይገታዋል ሲሉም ነው ከስካይ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ አቋማቸውን የገለጹት። በዚህ ረዘም ያለና ሰፊ ቃለ ምልልስ አገራቸው የኔቶ […]

ኢራን በኑክሌር ጣቢያዎቿ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር ነው ተባለ

November 30, 2024 – VOA Amharic  ኢራን ፎርዶ እና ናታንዝ በተባሉ የኑክሌር ማብላያ ጣቢያዎች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የተሻሻሉ የኑክሌር ማብላያዎችን በመጠቀም ዩራኒየም ማበልጸግ ልትጀምር መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል።  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኑክሌር ተቆጣጣሪ አካል እንዳለው  በጦር መሳርያ ደረጃ ዩራኒየም ማምረቷ፣ በቴህራን የኑክሌር መርሃ ግብር ምክንያት እየታየ ያለውን ውጥረት ያባብሳዋል።  ከዓለም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በናሚቢያ የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ ተከፍተዋል

November 30, 2024 – VOA Amharic  በምርጫ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ለሁለተኛ ጊዜ የምርጫ ሂደቱን ባራዘመችው ናሚቢያ፣ ዛሬ 36 የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ ተከፍተው ምርጫ ተካሂዷል። ረቡዕ እለት የተጀመረው የምርጫ ሂደት ባለፉት ሁለት ቀናት በገጠሙ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት፣ የተረጋጋች እና ሰላማዊ ሀገር በመሆን በምትታወቀው ደቡባዊቷ የአፍሪካ አገር ውጥረት ፈጥሯል። ተቃዋሚዎችም የምርጫውን መዘግየት “አሳፋሪ” ብለውታል፡፡ አ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ቻይና 3ሺህ ኪሎሜትር በሚረዝመው ትልቁ በረሃዋ ያካሄደችውን ‘የአረንጓዴ መቀነት’ ፕሮጀክት ማጠናቀቋን አስታወቀች

November 30, 2024 – VOA Amharic  ቻይና በረሃማነትን እና ሀገሪቱን ለጉዳት የዳረገውን የአሸዋ አውሎ ነፋስ የመከላከል ብሔራዊ ጥረቷ አካል የሆነውን እና 46 ዓመታትን የፈጀውን፣ በትልቁ የሀገሪቱ በረሃማ ስፍራ ዛፎችን የመትከል ዘመቻ ማጠናቀቋን የመንግሥት ሚዲያዎች አስታወቁ።  ከዢንጂአንግ ግዛት በስተሰሜን ምዕራብ የተካሄደው እና “አረንጓዴ ቀበቶ” የሚል ስያሜ የተሰጠው 3 ሺህ ኪሎሜትር የሚሸፍነውን በረሃ በዛፎች የመሸፈን ዘመ… … ሙሉውን ለማየት […]

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች:አፍራህ ሁሴንና የፈጠራ ስራዎቿ

November 30, 2024 – DW Amharic  አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI)ን ተጠቅማ የፈጠራ ስራዋን በመከወን ላይ የምትገኘው አፍራህ ሁሴን ደረጃዎችን መውጣት የሚችል የአካል ጉዳተኛ ወንበር (ዊልቸር)ከመስራት ጀምሮ የሌሎች የበርካታ ፈጠራዎች ባለቤት ናት፡፡ ማየት ለተሳናቸው የሚረዳ ጽሁፍን ወደ ድምጽ መቀየር የሚችል ማንበቢያም ሰርታለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሽቆለቆለ ያለው ኤችአይቪ በግብፅ እና በሳዑዲ አረቢያ እየተስፋፋ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኤችአይቪ የሚያዙ እንዲሁም እያስከተለ ያለው ሞት በከፍተኛ ደረጃ ቢቀንስም የሕዝብ ስጋትነቱን ለማስቆም ዓለም በመንገድ ላይ እንዳልሆነች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮግራም (ዩኤንኤድስ) አጠነቀቀ። ኢትዮጵያ በኤችአይቪ/ኤድስ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር በመቀነስ ረገድ ባለፉት አስራ አራት ዓመታት ጥሩ እመርታ ካሳዩ የአፍሪካ አገራት መካከል የተጠቀሰች ሲሆን፣ ይህም 60 በመቶ መሆኑ ተገልጿል። እንደ […]

የካናዳ ምርቶች ላይ ታሪፍ ለመጣል የዛቱት ትራምፕ ከአገሪቷ ጠቅላይ ሚኔስተር ትሩዶ ጋር ሊገናኙ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ፍሎሪዳ ገብተዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት በካናዳ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ለመጣል መዛታቸውን ተከትሎ ነው የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍሎሪዳ በሚገኘው የትራምፕ መኖርያ የተገኙት። የካናዳ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ ትሩዶ አርብ አመሻሽ ላይ ትራምፕን በመኖርያ ቤታቸው ማር-አ-ላጎ ለማግኘት በፓልም ቢች ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል። […]

የሶሪያ አማፂያን አሌፖን በከፊል መቆጣጠራቸው ተገለጸ

ከ 8 ሰአት በፊት በሶሪያ ውስጥ ያሉ አማፂ ቡድኖች በአገሪቱ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ አሌፖ ውስጥ የሚገኙ በርካታ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸውን መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው የሶሪያ የሰብዓዊ መብት ቃኚ ቡድን (SOHR) ገለፀ። ቡድኑ አንዳለው እስከ አርብ አመሻሽ ድረስ አማፂዎቹ ከተማዋን ከግማሽ በላይ ተቆጣጥረዋል። ይህ እርምጃው በሶሪያ መንግሥት ላይ ከዓመታት በኋላ የተደረገ ትልቁ ጥቃት የተባለ ሲሆን፣ የፕሬዚዳንት በሽር አላሳድን […]