ኢትዮጵያ በግጭቶችና በመንግሥት ውሳኔ ሳቢያ በአፍሪካ በይነ መረብ ነጻ ያልኾነባት አገር ነች ፣ ፍሪደም ሃውስ
October 17, 2024 – Konjit Sitotaw ፍሪደም ሃውስ የተባለው ዓለማቀፍ ተቋም ባወጣው መረጃ፣ ኢትዮጵያ በግጭቶችና በመንግሥት ውሳኔ ሳቢያ በአፍሪካ በይነ መረብ ነጻ ያልኾነባት አገር መኾኗን አዲስ ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል። በጥናቱ ከተካተቱት አገራት መካከል፣ በኢንተርኔት ነጻነት ረገድ ድርጅቱ ከ100ው ለኢትዮጵያ የሰጣት ዝቅተኛው ደረጃ 27 ነው። ሪፖርቱ የኢትዮጵያ እና የሱዳን ባለሥልጣናት የብሄራዊ ደኅንነትና የጸጥታ ኹኔታዎችን እንደ ምክንያት በመጠቀም የኢንተርኔት […]
ታፍኖ ከተወሰደ ከ5 ቀናት በኋላ ተገድሎ አስክሬኑ ወንዝ ተጥሎ ተገኝቷል
October 17, 2024 ” ታፍኖ ከተወሰደ ከ5 ቀናት በኋላ ተገድሎ አስክሬኑ ወንዝ ተጥሎ ተገኝቷል ” – የትግራይ ነፃነት ፓርቲ የትግራይ ነፃነት ፓርቲ የአመራር አባሉ ታፍኖ ከተወሰደ በኃላ ተገድሎ አስከሬኑ ወንዝ ተጥሎ እንደተገኘ ገለፀ። ፓርቲው ታፍኖ የተወሰደውን የአመራር አባሉን ላለፉት ከ5 ቀናት ሲፈልግ የቆየ ቢሆን ተገድሎ አስክሬኑ ወንዝ ተጥሎ ማግኘቱ አሳውቋል። የፓርቲው ሊቀ-መንበር ዶ/ር ደጀን መዝገበ […]
ከጥቅምቱ የአሜሪካ ምርጫ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአይምሮ ጭንቀት
October 17, 2024 – VOA Amharic የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚኖር ስጋት፣ ሁሉም በአይምሮ ጤና ላይ ጫና ያሳድራሉ። አንዳንድ የሥነ ልቦና ባለሞያዎች ታዲያ ችግሩን ‘ከምርጫ ጋር የተያያዘ የጭንቀት ህመም’ ሲሉ ይጠሩታል። (ዝርዝሩን ከተያያ… … ሙሉውን ለማየት […]
የሜታ ፀረ-ስደተኛ ይዘቶች “ከፍተኛ ጥያቄ” ማስነሳታቸው ተገለጠ
October 17, 2024 – VOA Amharic ፌስቡክን ጨምሮ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮችን የሚያስተዳድረው ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም ሜታ፣ ጸረ-ስደተኛ ይዘቶችን በተለይ በአውሮፓ የሚያስተናግድበት መንገድ ትልቅ ጥያቄ ማስነሳቱን፣ የሜታ ገለልተኛ የይዘት ተቆጣጣሪ ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። እ.አ.አ በ2020 በሜታ የተቋቋመው እና አንዳንዴ የተቋሙ “ጠቅላይ ፍርድ ቤት” ተብሎ የሚጠራው ተቆጣጣሪ ቦርድ በሜታ ላይ ምርመራ የጀመረው፣ ፀረ-ስደተኛ ይዘ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ግጭት የሱዳን ስደተኞችን ‘ለከፍተኛ አደጋ’ አጋልጧቸዋል – ሂዩማን ራይትስ ዎች
October 17, 2024 – VOA Amharic በኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎች እና በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ የሚገኙ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት፣ የሀገራቸውን ግጭት የሸሹ ሱዳናዊያን ስደተኞችን ‘ለከፍተኛ አደጋ’ ማጋለጡን ሂዩማን ራይትስ ዋች ዛሬ ሐሙስ ባወጣው ሪፖርቱ አስጠንቅቋል። የኢትዮጵያ መንግሥት የፋኖ ታጣቂዎች በሚንቀሳቀሱበት የአማራ ክልል ላይ ጥሎት የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሰኔ ወር ቢያበቃም፣ ግጭቱ እንደቀጠለ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
” የቅልጥ ዓለቱ እንቅስቀሴ እስከቀጠለ ድረስ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቱ የመቀጠል እድል አለው ” – ኤልያስ ሌዊ (ዶ/ር)
October 17, 2024 ” የቅልጥ ዓለቱ እንቅስቀሴ እስከቀጠለ ድረስ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቱ የመቀጠል እድል አለው ” – ኤልያስ ሌዊ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከቀኑ 6 ሰዓት አከባቢ በ ‘አዋሽ ፈንታሌ’ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ንዝረቱ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል፡፡ ትናንት ምሽት የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት መሰማቱ ይታወሳል። አሁንም ዳግም የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ መከሰቱ ታውቋል። በአዲስ አበባ […]
ኢትዮጵያ በኢንተርኔት ነፃነት ዝቅተኛ ነጥብ ማስመዝገቧ እና የመንግሥታት ቁጥጥር የደቀነው ስጋት
17 ጥቅምት 2024, 07:07 EAT በአፍሪካ የኢንተርኔት ነጻነት እየተሻሻለ ቢሆንም ኢትዮጵያ በግጭቶች እና በባለሥልጣናት እርምጃ ምክንያት በይነ መረብ ነጻ ያልሆነባት አገር መሆኗን ፍሪደም ሐውስ የተባለው የመብቶች ተቋም ያወጣው ሪፖርት አመለከተ። ተቋሙ በአውሮፓውያኑ 2024 የዓለም የኢንተርኔት ነጻነትን በተመለከተ ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ ሰባት የአፍሪካ አገራትን የነጻነት ይዞታን ያጠና ሲሆን፣ በዚህም ኢትዮጵያ ዝቅተኛውን ነጥብ አስመዝጋባለች። ጥናቱ […]
እስራኤል ገድየዋለሁ ያለችው የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ማን ነው?
23 ህዳር 2023 ተሻሽሏል 17 ጥቅምት 2024 ያህያ ሲንዋር አጠቃላይ የሐማስ መሪ ተደርጎ የተሾመው የቡድኑ የፖለቲካ ክንፍ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ ቴህራን ውስጥ በእስራኤል ነው በተባለ ጥቃት ከተገደለ በኋለ በኋላ ነበር። ሲንዋር ከዚህ ሹመት በፊት የሐማስ ወታደራዊ መሪ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል። ይሁን እንጂ የሐማስ የፖለቲካ መሪ እስማኤል ሃኒያ ግድያን ተከትሎ የቡድኑ አጠቃላይ መሪ ሆኖ ተሹሟል። ይህ […]
የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር መገደሉን እስራኤል አረጋግጫለሁ አለች
17 ጥቅምት 2024, 17:48 EAT እስራኤል ለረጅም ጊዜ ስታድነው የቆየችው የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር በጋዛ መገደሉን ማረጋገጧን አስታወቀች። የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል ካትስ የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ሐሙስ፣ ጥቅምት 7/ 2017 ዓ.ም በጋዛ መገደሉን ያስታወቁ ሲሆን ሐማስ ስለ መሪው ግድያ እስካሁን የሰጠው መግለጫ የለም። የእስራኤል መከላከያ ኃይል በበኩሉ ከዓመት ክትትል በኋላ ሲንዋር ወታደሮቹ በጋዛ […]
በአማራ ክልል ያሉ የሱዳን ስደተኞች ለግድያዎች፣ ለእገታዎች እና ለግዳጅ የጉልበት ሥራዎች ተጋልጠዋል፡ ሂውማን ራይትስ ዋች
17 ጥቅምት 2024, 17:16 EAT በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ባሉ መጠለያ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ሱዳናውያን ስደተኞች ከአንድ ዓመት ለበለጠ ጊዜ በታጣቂዎች ግድያዎች፣ ድብደባዎች፣ እገታዎች እና ዝርፊያዎች እንደተፈጸመባቸው እንዲሁም በግዳጅ የጉልበት ሥራ ላይ እንደተሰማሩ ሂውማን ራይትስ ዋች አስታወቀ። በአገራቸው ያለውን ጦርነት ሸሽተው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጣቢያዎች ተጠልለው ያሉ ስደተኞች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች፣ በአካባቢው ሚሊሻዎች እንዲሁም በቅርቡ […]