አቶ ጌታቸው ለምርጫ ቦርድ የቀረበው የህወሓት ማመልከቻ ማዕከላዊ ኮሚቴው የማያውቀው ነው አሉ
ከ 41 ደቂቃዎች በፊት የህወሓት ምክትል ሊቀ መንበር እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ለምርጫ ቦርድ የቀረበው የህወሓት የቀድሞ ሕጋዊ ሰውነት ይመለስልኝ ማመልከቻ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የማያውቀው መሆኑን ገለጹ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለህወሓት የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ትናንት አርብ ነሐሴ 3/2006 ዓ.ም. መስጠቱን ተከትሎ ለቦርዱ በጻፉት የቅሬታ ደብዳቤ ነው አቶ ጌታቸው […]
ታምራት ቶላ በፓሪስ የኦሊምፒክ ማራቶን ክብረ ወሰንን በመስበር ለኢትዮጵያ ወርቅ አስገኘ
ከ 2 ሰአት በፊት ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ ዛሬ በተደረገው የፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን የሩጫ ውድድር ክብረ ወሰን በመስበር ለአገሩ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘ። ታምራት ቶላ የ42 ኪሎሜትር ውድድር በአሸናፊነት ያጠናቀቀበት ሰዓት 2:06:26 ሲሆን በዚህም የኦሊምፒክ ክብረ ወሰንን አሻሽሏል። ቶላ የተጎዳን አትሌት በመተካት ከሁለት ሳምንት በፊት በተጠባባቂነት የኦሊምፒክ ማራቶን ተሳታፊ ለመሆን እንደበቃም ተዘግቧል። በዚህ ውድድር የቤልጂዬሙ በሺር […]
ህወሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገብ እንጂ የቀድሞው ህልውናው እንደማይመለስለት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
9 ነሐሴ 2024 ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የቀድሞው ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ እና በልዩ ሁኔታ እንዲመዘገብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መወሰኑን ገለጸ። ምርጫ ቦርዱ ለፓርቲው የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በልዩ ሁኔታ መስጠቱን ዛሬ አርብ ነሐሴ 3/ 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫው የተሰጠው በኃይል እንቅስቃሴ ውስጥ ሲሳተፉ […]
ዩክሬን በሩሲያ ላይ የፈጸመችው ያልታሰበ ወረራ የፈጠረው ድንጋጤ
ከ 5 ሰአት በፊት ዩክሬን ወደ ደቡባዊ ምዕራብ ሩሲያ የኩርስክ ግዛት ዘልቃ በመግባት የፈጸመችውን ድንገተኛ ወረራ ተከትሎ ሁለቱ አገራት የገቡበት ከባድ ውጊያ አምስተኛውን ቀን ይዟል። በዓለማችን ትልቁ የሚባለው የኒውክሌር ጣቢያ በሚገኝበት በኩርስክ ግዛቷ ያልተጠበቀ ጥቃት የገጠማት ሩሲያ የአስቸኳይ ጊዜ ከማወጅ በተጨማሪ ተጠባባቂ ጦሯንም ጠርታለች። ሁለቱ አገራት በድንበራቸው ላይ እያደረጉት ያለው ውጊያ የተፋፋመ ሲሆን፣ ሩሲያ ይህንን […]
በብራዚል በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሞቱ
ከ 4 ሰአት በፊት በብራዚል፣ ሳዎ ፖሎ ግዛት በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሳቢያ 61 ሰዎች ሞቱ። ካስካቫል ከተባለ አካባቢ ወደ ሳዎ ፖሎ ጉአርሎስ አውሮፕላን ማረፊያ እየተጓዘ ነበር። የተከሰከሰው ቪንሄዶ የተባለ ከተማ ውስጥ እንደሆነ አየር መንገዱ አስታውቋል። ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አውሮፕላኑ ወደ መሬት ሲምዘገዘግ የሚያሳዩ ቪድዮዎች ወጥተዋል። ኤቲአር 72-500 አውሮፕላኑ 57 ተሳፋሪዎችና 4 የበረራ ሠራተኞች ይዞ ነበር። […]
አልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ ኢማኔ ኸሊፍ የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈች
ከ 4 ሰአት በፊት በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ ከፍተኛ ውዝግብን ያስተናገደችው አልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ ኢማኔ ኸሊፍ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነች። ባለፈው ዓመት በተካሄደው የሴቶች የዓለም ቦክስ ሻምፒዮና ላይ የጾታ ብቃት መመዘኛ ፈተናዎች አላለፉም በሚል ከታይዋኗ ቦክሰኛ ሊን ዩ ቲንግ ጋር በውድድሩ እንዲታገዱ ከመደረጋቸው ጋር ተያይዞ በፓሪስ ኦሎምፒክስ መወዛገቢያ ሆነው ነበር። ይህንንም ተከትሎ ዘረኛ እና ጾተኛ የሆኑ ዘለፋዎችን […]
ከአገር የኮበለሉት የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ልጃቸው ተናገረ
ከ 4 ሰአት በፊት በህዝባዊ ተቃውሞ ከአገር የኮበለሉት የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ ሃሲና ምርጫ ሲታወጅ ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ልጃቸው ሳጂብ ዋዜድ ጆይ ተናገረ። አድሏዊ በተባለ የመንግሥት የስራ ቅጥር ኮታ ጋር ተያይዞ በተነሳው የተማሪዎች ተቃውሞን ተከትሎ በተነሳው ከፍተኛ ሁከት የተነሳ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ስልጣን ለቀው ወደ ህንድ ኮብልለዋል። ለሳምንታት በዘለቀው ህዝባዊ ተቃውሞ የተነሳ ከ500 በላይ ሰዎች የተገደሉ […]
በዚምባብዌ የ11 ዓመት ልጃቸውን በመኪና ገጭቶ የገደለው አሜሪካዊ ዲፕሎማት ይቅርታ እንዲጠይቅ ቤተሰቦቿ ተማፀኑ
ከ 4 ሰአት በፊት የ11 ዓመት ልጃቸውን በመኪና የገጨው አሜሪካዊ ዲፕሎማት ይቅርታ እንዲጠይቃቸው ቤተሰቦቿ ተማፀኑ። ልጃቸውን አሜሪካዊው ዲፕሎማት እንደገጨ ይታመናል። ቤተሰቦቿም ዲፕሎማቱ ወደ ዚምባብዌ ተመልሶ በአካል ይቅርታ እንዲላቸው ጠይቀዋል። ዲፕሎማቱ ያለመከሰስ መብት እንዳለው ቢያውቁም ቤተሰቡን ይቅርታ ማለት እንዳለበት ተናግረዋል። ሩቫራሺ ታካማሃንያ የተባለችው ታዳጊ በዲማ ከተማ ወደ ትምህርት ቤት እየሄደች ሳለ ዲፕሎማቱ እየነዳው በነበረ መኪና መገጨቷ […]
በኦሊምፒክ ላይ ውዝግብ ስላስነሳው የአልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ የፆታ ጉዳይ ሳይንስ ምን ይላል?
ከ 5 ሰአት በፊት የአልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ ኢማን ኸሊፍ እና የታይዋኗ ሊን ዩ-ቲንግ የሜዳሊያ ሥነ ሥርዓት ምሥሎች ከፓሪስ ኦሊምፒክ አይረሴ ዝርዝሮች ውስጥ እንደሚገቡ ይጠበቃል። ባለፈው ዓመት በተካሄደው የሴቶች የዓለም ሻምፒዮና ውድድር መስፈርቶችን ባለማሟላታቸው ሁለቱም ከውድድሩ ውጪ ተደርገው ነበር። የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁለቱን ቦክሰኞች በፓሪስ የሴቶች ቦክስ ውድድር እንዲካፈሉ ማድረጉ የማያባራ ክርክር አስነስቷል። ክርክሩ በጦፈበት በዚህ […]
ስለፋኖን ትጥቅ በመከላከያ የተደረገው ግምገማ!ፍኖተ ሠላም.! ማክሰኝት.! ዐምሓራ ሳይንት.! ራያ.!9 August 2024
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2