የዓድዋ ድል ትሩፋት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲዘከር

https://www.ethiopianreporter.com/138975/ ከግራ ባህሩ ዘውዴ (ኤሜሪተስ ፕሮፌሰር) ምሕረቱ ሻንቆ (ዶ/ር) እና ገዛኸኝ ፀጋው (ዶ/ር ኪንና ባህል የዓድዋ ድል ትሩፋት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲዘከር የማነ ብርሃኑ ቀን: March 5, 2025 ጎንደር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ገናና ስም አላት፡፡ ጎንደር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ማዕከል ሆና ብዙ የነፃነት፣ የታሪክ፣ የድል፣ የሥነ ጽሑፍና የኪነ ጥበብ ሥራዎችንም አጉልታ ለማሳየት የቻለች ነች፡፡ የኢትዮጵያን ስምና ሰንደቅ […]

ዘለንስኪን ጨምሮ የትራምፕና የአውሮፓ መሪዎች ፍጥጫ

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቁጣ፣ ተግሳጽና ክርክር የተሞላበት ውይይት ከፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ ጋር አድርገዋል (ጌቲ ኢሜጅ) ዓለም ዘለንስኪን ጨምሮ የትራምፕና የአውሮፓ መሪዎች ፍጥጫ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 5, 2025 ሰኞ (እ.ኤ.አ. ማርች 3) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ ለጊዜው ማቋረጧን አስታውቀዋል፡፡ ትዕዛዙ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ በዝውውር የሚገኝን የጦር መሣሪያዎች ይመለከታል ሲሉ የዓለም አቀፍ […]

ከፖለቲካ ገለልተኛ ባለመሆንና ከዓላማ ውጭ መንቀሳቀስ በሚል ታግደው የነበሩ ድርጅቶች ዕገዳ ተነሳ

ዜና ከፖለቲካ ገለልተኛ ባለመሆንና ከዓላማ ውጭ መንቀሳቀስ በሚል ታግደው የነበሩ ድርጅቶች ዕገዳ ተነሳ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 5, 2025 በያሬድ ንጉሤ የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከፖለቲካ ገለልተኛ አለመሆንና ከዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ዕገዳ ጥሎባቸው የነበሩ ሦስት በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ዕገዳ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ የተጣለባቸው ዕገዳ የተነሳላቸው የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (CARD)፣ […]

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዓርማንና የበርታ ብሔርን ስያሜ ይቀይራል የተባለ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ተቃውሞ ገጠመው

ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዓርማንና የበርታ ብሔርን ስያሜ ይቀይራል የተባለ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ተቃውሞ… ዮናስ አማረ ቀን: March 5, 2025 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ሦስት መቀመጫና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንድ መቀመጫ ያለው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በክልሉ ተደረገ ያለውን ሕግን ያልተከተለ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ በመቃወም አቤቱታ አሰማ፡፡ ጉዳዩ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በተቋቋመው የሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ […]

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ የሥጋት ትኩሳት

በደቡባዊ ቀይ ባህር ዳርቻ ላይ የሚገኘው የአሰብ ወደብ ፖለቲካ በዮናስ አማረ March 5, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የመጀመሪያውን መደመር መጽሐፍ ባስመረቁ ዕለት ስለሰላም በብዙ ተናግረው ነበር፡፡ በዚሁ ዕለት ከተናገሩት መካከል ደግሞ ‹‹ሰላም ሰላም የምንለው ጦርነትን ስለምንፈራ ሳይሆን ሰላምን አብዝተን ስለምንወድ ነው፡፡ ጦርነት ጥፋት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ተነሱ እንዋጋ ካልን በኋላ የሞተውንና የቆሰለውን የመናገር […]

ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የቀድሞ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ተናገሩ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለ ሃይማኖት (ጆቤ) ዜና ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የቀድሞ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ተናገሩ ልዋም አታክልቲ ቀን: March 5, 2025 የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለ ሃይማኖት (ጆቤ)፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት መጀመሪያውንም ያልተቀደሰ ግንኙነት እንደነበር ጠቁመው፣ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የሚያመላክቱ […]

በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጉባዔ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ያሳስበናል አሉ

በተመድ ጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ፀጋአብ ከበበው (አምባሳደር) ዜና በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጉባዔ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ያሳስበናል አሉ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 5, 2025 በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 58ኛው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ ያሳስበናል ሲሉ መግለጫ አወጡ። ኤ.ኤ.አ. ከየካቲት 24 ቀን 2025 […]

‹‹በዘውግ ማንነት ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ኢትዮጵያን ወደ ኋላ አስቀርቷታል›› ኢዜማ

ዜና ‹‹በዘውግ ማንነት ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ኢትዮጵያን ወደ ኋላ አስቀርቷታል›› ኢዜማ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 5, 2025 በያሬድ ንጉሤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ፣ ከ2010 ዓ.ም. ለውጥ በኋላም ሆነ በፊት በዘውግ (ብሔር) ማንነት ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሒደት፣ የአገሪቱን ዕድገትና ዴሞክራሲ ወደ ኋላ ያስቀረና ዕልባት ያላገኘ ከመሆኑም ሌላ፣ ለዜጎች መፈናቀል፣ ሞትና ሰላም ማጣት መንስዔ ሆኖ […]

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ከምትልከው ይልቅ የምታስገባው ምርት ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

ዜና ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ከምትልከው ይልቅ የምታስገባው ምርት ከፍተኛ መሆኑ… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 5, 2025 በሃይማኖት ደስታ ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ምርት በመላክ ያገኘችው ድምር ገቢ፣ በአንድ ዓመት (በ2010 ዓ.ም.)  ብቻ ያገኘችውን መብለጥ አለመቻሉን በተደረገ አንድ ጥናት መታወቁ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራትና በኬንያ አምራቾች ማኅበር […]

ከኮንዶሚኒየም ቤቶችና ግብርና ዘርፍ በስተቀር የብድር ወለድ ምጣኔ ላይ ጭማሪ ማድረጉን ንግድ ባንክ አስታወቀ

በዳዊት ታዬ March 5, 2025 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች ለሚሰጠው ብድር ያስከፍል በነበረው የብድር ወለድ ምጣኔ ላይ ከግብርና ዘርፍና ኮንዶሚኒየም ቤቶች በስተቀር በሁሉም ብድሮች ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር ወለድ ምጣኔ ማሻሻያ ስለማድረጉ ትናንት ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ከግብርና ዘርፍና ከኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤቶች በስተቀር በሌሎች ዘርፎች ብድሮች ላይ ያስከፍል በነበረው የብድር ወለድ […]