What Sudan can teach Ethiopia as Eritrea conflict looms  – Semafor 06:19 

Cameron Hudson Feb 25, 2026, 6:09am EST Africa Cameron’s view As African leaders gathered at the annual African Union summit in Addis Ababa last week under the seemingly non-urgent theme of “water sustainability,” there was only passing acknowledgement that “silencing the guns on our continent remains a challenge.” Yet the cadence of conflict — and the threat […]

Egypt denies claims of allowing Ethiopia Red Sea access for Nile dam concessions  – Middle East Monitor 04:58 

February 25, 2026 at 9:52 am A view shows Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed inaugurating the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), Africa’s largest hydroelectric project, during a ceremony attended by leaders and citizens from several African countries on the Nile River in Benishangul-Gumuz, Ethiopia, on September 9, 2025. [Photo by Daniel Terefe/Anadolu via Getty Images] […]

Eritrea–Ethiopia Tensions: Causes, History, Risks, and Future Scenarios  – Robert Lansing Institute 11:51

Conflict Geopolitics February 24, 2026 Relations between Eritrea and Ethiopia have deteriorated sharply, with both countries publicly signaling possible preparation for war. Longstanding territorial disputes, mistrust borne of multiple past conflicts, and renewed military mobilization along the Tigray border have sparked fears of another large-scale confrontation in the Horn of Africa. Ethiopia has accused Eritrea of supporting insurgents […]

ቀጥታ,ኢራን “የኒውክሌር መሣሪያ እንዲኖራት በፍጹም አልፈቅድም” – ፕሬዝዳንት ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ኢራን የኒውክሌር መሣሪያ እንዲኖራት እንደማይፈቅዱ በመግለጽ አገሪቱ የኒውክሌር መርሃ ግብሯን ለመግታት እንድትስማማ አስጠነቀቁ። የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለትራምፕ ንግግር በሰጠው ምላሽ ቴህራን ላይ የቀረበውን ክስ “ትልቅ ውሸት” በማለት አጣጥሏል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ሲፒጄ፤ የአዲስ ስታንዳርድ ፈቃድ መሰረዝ “ሂሳዊ ዘገባዎችን የማጥፋት ዘመቻ አካል ነው” ሲል ተቃወመ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ” ‘ብሔራዊ ጥቅም’ እና ‘የሚዲያ ሥነ-ምግባር’ የሚሉ ግልጽ ያልሆኑ ድንጋጌዎችን” በመጠቀም መገናኛ ብዙኃንን “ዝም እያሰኘ ነው” ሲል በአዲስ ስታንዳርድ ላይ የተወሰደውን እርምጃ ተቸ። የሲፒጄ የአፍሪካ ዳይሬክተር አንጄላ ኩዊንታል፤ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዲስ ስታንዳርድ ላይ […]

ጥንታዊቷን ደብረ ታቦር ከተማ ለዓመታት ወደኋላ መልሷታል የተባለው ያልተነገረው ውድመት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በአማራ ክልል ውስጥ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ከሐምሌ 2015 ዓ. ም. ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የመንግሥት ተቋማት ውድመት በደብረ ታቦር ከተማ ደርሷል። በክልሉ ባለፉት ዓመታት የንፁሃን ግድያን ጨምሮ ንብረቶች መውደማቸውን የተለያዩ ሪፖርቶች ያመላከቱ ሲሆን፤ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ወዲህ በከተሞች ላይ […]

ኢራን፣ ስደተኞች እና ታሪፍ – ትራምፕ በዴሞክራቶች በተወገዘው ንግግራቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቀድሞው አስተዳደር የተረከቡት “የላሸቀ” ምጣኔ ሃብት ቢሆንም የአገሪቱ ኢኮኖሚ “ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲያንሰራራ” ማድረጋቸውን አስታወቁ። በኮንግረስ ባደረጉት ንግግር የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታሪፎችን ውድቅ ማድረጉንም ኮንነዋል። ትራምፕ የጣሏቸው ታሪፎች በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ቢደረጉም “ፈቃድ በተሰጠው ሌላ የሕግ […]

‘ተዓምራዊ’ የተባለው ከሞተች ሴት በተለገሰ ማሕጸን የተወለደው የመጀመሪያው ሕጻን

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ግሬስ ቤል በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ትገኛለች። የተወለደችው ያለ ማሕጸን ነው። ግሬስ እና የፍቅር አጋሯ ስቲቭ ፖዌል ልጅ እንዲኖራቸው ይመኙ ነበር። አሁን ‘ተአምራዊ’ ልጅ አግኝተዋል። ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየች ሴት በተለገሰ ማሕጸን ልጃቸው ሁጎ ተወልዷል። ሁጎ ከተወለደ 10 ሳምንቱ ነው። ግሬስ “በተአምር የተወለደ […]

ተታልለው በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የተሳተፉ ደቡብ አፍሪካውያን በፑቲን ፈቃድ መለቀቃቸው ተገለጸ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እንዲሳተፉ የተገደዱ 17 ደቡብ አፍሪካውያን መለቀቃቸው ተገለጸ። ተታልለው በጦርነቱ ተሳትፈዋል የተባሉት ወጣቶች እንዲለቀቁ ያደረጉት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን መሆናቸውን የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገልጸዋል። ደቡብ አፍሪካውያኑ የጥበቃ ሥራ ሥልጠና እሰጣለሁ በሚል ተቋም ተታልለው ሩሲያ ከሄዱ በኋላ በጦርነቱ እንዲሳተፉ እንደተገደዱ በመግለጽ […]

ጃፓን ከታይዋን አቅራቢያ በሚገኘው ደሴቷ ሚሳዔሎችን ልታሰፍር ነው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከቻይና ጋር ፍጥጫ ውስጥ የገባችው ጃፓን፤ ከአምስት ዓመት በኋላ በአውሮፓውያኑ 2031 ከታይዋን አቅራቢያ በሚገኘው ራቅ ያለ ምዕራባዊ ደሴት ላይ ከምድር ወደ አየር የሚወነጨፍ ሚሳዔል ለማስፈር ማቀዷን የአገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጃፓን፤ ዮናጉኒ በተባለው ደሴት ላይ ሚሳዔሎቿን እንደምታሰማራ ይፋ ካደረገችበት አውሮፓውያኑ 2022 ወዲህ […]