ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩፎዎች እና ባዕድ ፍጡራንን የተመለከቱ መረጃዎችን ይፋ ሊያደርጉ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚኒስቴራቸውን ጨምሮ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ከሌሎች ዓለማት የሚመጡ እንግዳ ፍጥረታትን በተመለከተ ያሏቸውን መረጃዎች ይፋ ለማድረግ “የመለየት ሥራ እንዲያከናውኑ” ማዘዛቸውን ገለጹ። ትራምፕ ይህንን ትዕዛዝ መስጠታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ይፋ ያደረጉት፤ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ከዚህ ጋር በተያያዘ […]
በረመዳን ጾም ወቅት በስፋት ጥቅም ላይ የሚውለው ቴምር ለጤና ያለው ጥቅም
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በመላው ዓለም የሚገኙ ሙስሊሞች በጾም ወቅት ፀሐይ ስትጠልቅ አንድ ተመሳሳይ ነገር ያደርጋሉ። እርሱም በቴምር ጾማቸውን መፍታት ነው። በዚህ ረጅም የጾም ጊዜ ጤናማ ሙስሊሞች ከአምስቱ የእስልምና ምሰሶዎች አንዱ የሆነውን ረመዳን ለማሰብ ከጀንበር መውጣት እስከ መጥለቅ ድረስ ከምግብ እና ከመጠጦች ይታቀባሉ። ቴምር በነብዩ መሐመድ […]
ከአንድ ሺህ በላይ ኬንያዊያን በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ለመዋጋት መመልመላቸው ተነገረ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ በድምሩ አንድ ሺህ የሚሆኑ ኬንያዊያን ለሩሲያ ለመዋጋት መመልመላቸውን የኬንያ የደኅንነት ሪፖርት አመላከተ። ረቡዕ ዕለት ለአገሪቱ ምክር ቤት የቀረበው የኬንያ ብሔራዊ የደኅንነት አገልግሎት (ኒስ) ሪፖርት እስከ ጎርጎሮሳዊያኑ አዲስ ዓመት ድረስ 89 ኬንያዊያን በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ግንባር ላይ መሆናቸውን አስታውቋል። በጦርነቱ ቢያንስ አንድ ኬንያዊ የተገደለ […]
ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ በ10 ቀናት ውስጥ ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ ይደረሳል ወይም “መጥፎ ነገሮች ይፈጠራሉ” አሉ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ “ምናልባት በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ” አሜሪካ ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ ትደርስ አልያም ቴህራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ ትወስድ እንደሆነ ዓለም ይመለከታል በማለት ተናገሩ። ስምምነት የማይፈጸም ከሆነ “መጥፎ ነገሮች ይፈጠራሉ” ሲሉም አስጠንቅቀዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ባላንጣዎቹ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የፍልሚያ ሜዳ ያደረጉት የአፍሪካ ቀንድ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 8 ደቂቃ በባላንጣነት የሚታየዩት የመካከለኛው ምሥራቅ ኃይሎች የገቡበት ጂኦፖለቲካዊ ፉክክር፤ በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ወታደራዊ ለውጦች እንዲታዩ ምክንያት ሆኗል። በዚህ መሃል የተገኙት የቀንዱ አገራት በበኩላቸው የእነዚህ ኃይሎች ሽኩቻ እና ተያያዥ ለውጦችን እንዴት እንደሚያስተናግዱት በማጤን ላይ ናቸው። በሳዑዲ አረቢያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል […]
Is What Is Happening to the Amhara People a Genocide? – borkena
February 17, 2026 By Abel Tewodros What “Genocide” Means Under International Law Genocide is not a rhetorical term. It is a crime defined in binding international law. The 1948 United Nations Convention on the Prevention and Punishment of the Crime of Genocide, adopted in the aftermath of the Holocaust, written so humanity would never again […]
Elite Illusions and Strategic Misreading: A Rebuttal to the Claim That Dr. Abiy Ahmed Is a Foreign Mole – borkena
February 17, 2026 Mohamud A. Ahmed – Cagaweyne Before proceeding, a word about tone and intent. I respect intellectual contestation. I appreciate the time and conviction invested in the article titled “Abiy Is a Mole Implanted to Dismantle Ethiopia – Fitting the Pattern of Destroying a Nation” by Agonafir Taye, published in Borkena. I have never met […]
Dining with Despot: How African Leaders Are Normalizing Ethiopia’s Next War – berkena
February 18, 2026 Editor’s Note : Views in the article do not necessarily reflect the views of borkena.com Berhanenemeskel Nega When African leaders gathered in Addis Ababa for the 39th African Union (AU) Summit in February 2026, they were welcomed not only by speeches about unity and peace but also by a lavish state dinner […]
Open Letter to the U.S. Secretary of State Marco Rubio – borkena
February 18, 2026 VIA ELECTRONIC MAIL EXECUTIVE SECRETARIAT U.S. DEPARTMENT OF STATE execsec@state.gov February 18, 2026 The Honorable Marco Rubio Secretary of State United States Department of State Washington, D.C. RE: Policy Request — U.S. Diplomatic Accountability and Strategic Reassessment of the Pretoria Agreement in the Horn of Africa Mr. Secretary, I write to urge immediate corrective action in U.S. policy toward […]
በትግራይ ክልል ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ የሚመክር ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 19, 2026 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል የምክክር ሂደትን በተመለከተ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ እና ከክልሉ ለሚመጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች “ከፍተኛ ጥሪ” በማድረግ የምክረ-ሐሳብ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ለማከናወን ማቀዱን አስታወቀ። መርሃ ግብሩን በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ለማካሄድ መታቀዱን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በታህሳስ 2014 ዓ.ም በአዋጅ የተቋቋመው፤ መሰረታዊ አገራዊ […]
