ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ዜጎች በውድም ሆነ በግድ የማጠናከሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡለት እያደረገ ነው አለ

ዜና ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ዜጎች በውድም ሆነ በግድ የማጠናከሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡለት እያደረገ ነው… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: March 12, 2025 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ገዥው ብልፅግና ፓርቲ በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት የሚሄዱ ዜጎችን የፓርቲ ማጠናከሪያ እንዲያዋጡ እያደረገ ነው ሲል አስታወቀ፡፡ ኢዜማ ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ብልፅግና ባለፈው ጥር ወር ባካሄደው ጠቅላላ […]

አቶ ጌታቸው ረዳ በሦስት የሠራዊት አመራሮች ላይ ያሳለፉት ዕግድ ከምክትላቸውና ከሕወሓት ክንፍ ተቃውሞ ገጠመው

ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ በሦስት የሠራዊት አመራሮች ላይ ያሳለፉት ዕግድ ከምክትላቸውና ከሕወሓት ክንፍ… ልዋም አታክልቲ ቀን: March 12, 2025 ‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ከሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ መታገዳቸውን ባሳወቁ በማግሥቱ፣ ምክትላቸው ከሆኑት የክልሉ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ […]

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ በጣለው የቪዛ ገደብ በግንቦት ወር እንደሚመከርበት አስታወቀ

በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮም ኤመስበርገር (መሀል) ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2017 መግለጫ ሲሰጡ ዜና የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ በጣለው የቪዛ ገደብ በግንቦት ወር እንደሚመከርበት አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 12, 2025 የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ በተመለከተ በመጪው ግንቦት 2017 ዓ.ም. እንደሚመክርበት ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደርና የአባል አገሮች ዲፕሎማቶች በተገኙበት ማክሰኞ […]

የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ ዜና የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 12, 2025 በሃይማኖት ደስታ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር […]

ከምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በኮሬ ዞን የሚፈጽሙት ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ

በተደጋጋሚ ጥቃት የሚፈጸምበት የኮሬ ዞን ቦርካ ወረዳ ከፊል ገጽታ ዜና ከምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በኮሬ ዞን የሚፈጽሙት ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 12, 2025 በሃይማኖት ደስታ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጽሙት ጥቃት እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የፌዴራል መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ ሊያበጅለት እንደሚገባ የአካባቢው […]

የአዲስ አበባ ፖሊስ አርቲስት አንዷለም ጎሳን ከዕጮኛው ሞት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው ገለጸ

11 መጋቢት 2025 ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የአዲስ አበባ ፖሊስ ታዋቂው ድምጻዊ አንዷለም ጎሳን ከዕጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋር በተያያዝ በቁጥጥር ስር አውሎት ምርመራ እያደረገበት መሆኑን አስታወቀ። ቀነኒ አዱኛ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም. ሌሊት 10 ሰዓት አካባቢ እጮኛዋ ጋር ከሚኖሩበት ሕንጻ 5ኛ ፎቅ በረንዳ ላይ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ መውደቋ ለህልፈቷ ምክንያት መሆኑን ፖሊስ አመልክቷል። […]

ትግራይ ውስጥ እየሆነ ያለው ምንድን ነው?

11 መጋቢት 2025 ለወራት የቆየው በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው አለመግባባት ተባብሶ እንደቀጠለ ነው። ባለፉት ወራት በደብረፂዮን (ዶ/ር) የሚመራው ወገን የጊዜያዊ አስተዳደሩን ሥልጣን ለመቆጣጠር የተለያዩ እርምጃዎች ሲወስድ ቆይቷል። በአቶ ጌታቸው የሚመራው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደርም ይህ ሙከራ በክልሉ አለመረጋጋት በማስፈን ያለውን ችግር እንደሚያባብስ በመግለጽ ቢያስጠነቅቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ ውጥረቱ እየተባባሰ ይገኛል። ባለፉት ቀናት በክልሉ ያሉት ታጣቂ ኃይሎች […]

አቶ ጌታቸው የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል ጣልቃ ለመግባት በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ

ከ 3 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የፌደራል መንግሥት በክልሉ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ “የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ” በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ጉዳይ ከትግራይ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው። ግማሽ ሰዓት ገደማ በፈጀው ቃለ መጠይቅ በቅርቡ ስላገዷቸው የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች እና በክልሉ ስለነገሰው ውጥረት […]

በአዲስ አበባ የንግድ ባንክ ጥበቃ ሠራተኛ ሁለት ሰዎችን ገድሎ ራሱን አጠፋ

ከ 4 ሰአት በፊት በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት ካርል አደባባይ አካባቢ በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ አንድ ግለሰብ ሁለት ሰዎችን ገድሎ ራሱን እንዳጠፋ የአዲስ አበባ ፖሊስ ለቢቢሲ ተናገረ። ክስተቱ ያጋጠመው ትናንት ማክሰኞ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም. ሲሆን፤ ለሦስት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው ሁኔታ የተፈጠረው ‘የፍቅር ጥያቄዬ ምላሽ አላገኘም’ በሚል ምክንያት መሆኑን ፖሊስ ገልጿል። […]

በዓመት አንድ ጊዜ የሚወሰደው የኤችአይቪ መከላከያ ክትባት ወሳኝ የደኅንነት ሙከራን አለፈ

ከ 5 ሰአት በፊት የኤችአይቪ ቫይረስን ይከላከላል የተባለው እና በየዓመቱ የሚሰጠው ክትባት ከደኅንነት አንጻር አስተማማኝ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችለውን ወሳኝ የመጀመሪያ ደረጃ ሙከራ ማሟላቱን ተመራማሪዎች ያወጡት ሪፖርት አመለከተ። ሌናካፓቪር የተባለው ይህ ፀረ ኤችአይቪ ክትባት ቫይረሱ በሰዎች ህዋሳት ውስጥ እንዳይባዛ የሚያደርግ አቅም እንዳለው ላንሴት በተባለው የሕክምና መጽሔት ያወጣው ሪፖርት ያሳያል። አሁን ወሳኝ የተባለው ይህንን የመጀመሪያ ደረጃ የደኅንነት […]