የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ለሰዓታት ከቆየ ፍጥጫ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋሉ

15 ጥር 2025, 08:21 EAT የደቡብ ኮሪያ ባለስልጣናት ወታደራዊ አገዛዝን ካወጁ በኋላ አመጽ አነሳስተዋል የተባሉትን ፕሬዚዳንት ዮን ሱክ ዮልን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ለሰዓታት ከቆየ አስገራሚ ፍጥጫ በኋላ በቁጥጥር ስር አዋሉ። በዚህም በስልጣን ላይ እያሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ የመጀመሪያው የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት ለመሆን በቅተዋል። ዮን ወደ ሙስና ምርመራ ቢሮ መወሰዳቸው ታውቋል። “ምርመራውን ህገወጥ” ሲሉ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ “ያልተፈለገ […]

በቻይና የተከተሰው አዲሱ ቫይረስ እንዴት ይተላለፋል? ለምንስ ልጆች እና አዛውንቶችን ያጠቃል?

15 ጥር 2025 በቅርቡ በሰሜን ቻይና የኤችኤምፒቪ ቫይረስ መስፋፋት ስጋት ፈጥሯል። Human Metapneumovirus ወይም HMPV የሚባለው ቫይረስ የመጣው ዓለም በኮኖናቫይረስ ከተወረረች ከአምስት ዓመታት በኋላ ነው። በቻይና ሰባት ሚሊዮን ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሞተዋል። የቻይና ባለሥልጣናት እንዳሉት ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች ያሉ እና በኤችኤምፒቪ ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። ሆኖም ግን ሆስፒታሎች በህሙማን ተጨናንቀዋል የሚለውን አስተባብለዋል። በቫይረሱ […]

በውጭ ምንዛሬ ለውጡ ሳቢያ የግል የቴሌቭዥን ጣቢያዎች እየተዘጉ ናቸው

January 14, 2025 – VOA Amharic  የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን አቋርጠው ለመውረድ መገደዳቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ የቴሌቭዥን ሓላፊዎች ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ባገኘው መረጃም መሠረት፣ በሳተላይት ስርጭታቸውን ከሚያስተላልፉ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች መካከል እስከ አሁን 13 የሚኾኑቱ ከሳተላይት… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በመሻሻል ላይ ያለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት

January 14, 2025 – DW Amharic  ውጥረት ውስጥ የነበረው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ግንኙነት በአንካራው ስምምነት የለዘበ ሲሆን የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሙሐሙድ በሳምንቱ መጨረሻ አዲስ አበባን እንዲጎበኙም አስችሏል። አንድ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ለዶቼቬለ እንዳሉት “ወሳኙ ነገር መሪዎቹ በሚነጋገሩት ልክ ቁርጠኛ ሆነው በተግባር ንግግራቸውን መከወናቸው»ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“በቡግናና ዋግኽምራ በምግብ እጥረት ህፃናት እየሞቱ ነው” ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ

January 14, 2025 – DW Amharic  በ4ቱም ጥናቱ በተካሄደባቸው የቡግና አካባቢዎች 10ሺህ 550 ህፃናት በመካከለኛ የርሀብ ደረጃ ላይ ሲገኙ፣እርዳታ የማይቀርብላቸው ከሆነ በፍጥነት ወደ ከፍተኛ የርሀብ ደረጃ እንደሚሸጋገሩ ሰነዱ ያስጠነቅቃል።ግኝቱ በቡግና ወረዳ 5 ህፃናት በርሀብ ህይዎታቸው ማለፉን ያሳያል። አጥኚዎቹ መረጃ በመስጠታቸው ዛቻና ማስፈራሪያ እንደደረሰባቸው ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ከቁጥጥር ውጪ ኾኖ ሊባባስ ይችላል ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ትንበያዎች አስጠነቀቁ

January 14, 2025 – VOA Amharic በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ግዛት ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰው ያለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ባሉበት ወቅት፣ እንደአዲስ ሊባባስ ይችላል ተብሎ የተሰጋው ጠንካራ ንፋስ እሳቱን ሊያባብሰው እና ከቁጥጥር ውጪ ሊያደርገው ይችላል ሲሉ የትንበያ ባለሞያዎች አስጠንቅቀዋል። የአሜሪካ ብሔራዊ የአየር ትንበያ አገልግሎት በአወጣው ማስጠንቀቂያ፣ ነገ ማክሰኞ ሊጨምር ይችላ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ለጋዛ የእርቅ ስምምነት ማምጣት ይችላል የተባለ የመጨረሻ ረቂቅ ሐሳብ ለሁለቱም ወገኖች ቀረበ

January 14, 2025 – VOA Amharic  በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም፣ አሸማጋዮች የመጨረሻ ያሉትን የእርቅ ስምምነት ረቂቅ ሐሳብ ለእስራኤል እና ለሐማስ ማቅረባቸውን፣ በድርድሩ ዙሪያ ማብራሪያ የቀረበላቸው አንድ ባለሥልጣን አስታወቁ። በድርድሩ ላይ የጆ ባይደን እና የዶናልድ ትራምፕ ልዑካን መገኘታቸውንም አመልክተዋል። ባለሥልጣኑ እንደተናገሩት፣ የተኩስ ማቆምን እና የታጋቾችን መለቀቅ በሚመለከት ኳታር ያቀረበችው ረቂቅ የስምምነ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ እስላማዊ ታጣቂዎች ቢያንስ 40 ገበሬዎችን መግደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ

January 14, 2025 – VOA Amharic  በሰሜናዊ ምስራቅ ናይጄሪያ፣ ቦርኖ ግዛት ውስጥ እስላማዊ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት፣ ቢያንስ 40 ገበሬዎች መግደላቸውን የመንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ ሰኞ አስታወቁ። ጥቃቱ የተፈፀመው እሑድ ዕለት ሲሆን፣ ለጥቃቱ የቦኮ ሃራም ቡድን እና ከቡድኑ ተገንጥሎ የወጣ እና በቦርኖ ግዛት የሚንቀሳቀስ ለእስላማዊ መንግሥት ታማኝ መኾኑ የተገለፀ ቡድን ተጠያቂ መደረጋቸውን የቦርኖ ግዛት አስተዳዳሪ የሆኑት ባባጋ… … ሙሉውን […]

የጦርነት ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ

January 14, 2025 – DW Amharic  በሰልፉ ምክንያት በርካታ የመቐለ ከተማ ጎዳናዎች ዛሬ ተዘግተው የዋሉ ሲሆን፥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፖሊስ ሐይልም በከተማዋ ተሰማርቷል። የሰልፊ አስተባባሪዎች ሰልፉ በሚፈልገው ሁኔታ እንዳይካሄድ በርካታ እንቅፋቶች እየተከወኑ ነው በማለትም ቅሬታቸው ይገልፃሉ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግስቱ ሕጋዊ እና ሞራላዊ ሓላፊነቱ ይወጣ ብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ተቃውሞ በበረታባት ሞዛምቢክ ዐዲሱ ፓርላማ ሥራ ጀምሯል

January 14, 2025 – VOA Amharic  በሞዛምቢክ አከራካሪ የነበረውን ምርጫ ውጤት ተቃውመው፣ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሥራ ማቆም አድማ መጥራታቸውን ተከትሎ ዋና ከተማው ጭር ባለበት ዕለት አዲሱ ፓርላማ ሥራ ጀምሯል። ሁለት አነስተኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የምርጫ ውጤቱን አንቀበልም በማለት ተቃውሟቸውን ለመግለፅ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ያልተገኙ ሲሆን፣ ለወራት የተካሄደው እና የሰው ህይወት የጠፋበትን አለመረጋጋት ተከትሎ በተከፈተው… … ሙሉውን ለማየት […]