ወቅታዊው የጸጥታ መደፍረስና የኑሮ ውድነት ፈተና እንደሆኑበት ዝግባ የሕጻናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ
Saturday, 04 January 2025 20:57 Written by Administrator ከተመሰረተ 16 ዓመታትን ያስቆጠረው ዝግባ የሕጻናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት፤ በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስና የኑሮ ውድነት ፈተና እንደሆኑበት አስታውቋል። ድርጅቱ የምስረታ ክብረ በዓሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑንም ገልጿል። ባለፈው ሐሙስ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በጌትፋም ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የድርጅቱ ሃላፊዎችና የበጎ ፈቃድ አምባሳደሮች […]
በኢትዮጵያ አብዛኞቹ ህንፃዎች ለርእደ መሬት ተጋላጭ መኾናቸውን ባለሞያዎች ገለጹ
January 5, 2025 – VOA Amharic “ህንፃዎቹ የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን ይቋቋማሉ” መንግሥት በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ህንፃዎች ርዕደ መሬትን እንዲቋቋሙ በሚያስችል መልኩ ዲዛይን እንዲደረጉ አስገዳጅ የህንፃ ኮድ ብታዘጋጅም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
አምስት የካቢኔ አባላት መድረክ ላይ ስብሰባ እየመሩ ተገደሉ
January 4, 2025 – Konjit Sitotaw የሽመልስ አብዲሳ ቀኝ እጅ ተደመሰሰ!! ተፈሪ መኮንን ይባላል ( በምስሉ የሚታየው ) ።የሽመልስ አብዲሳ ቀኝ እጅ ነው።የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች ኃላፊ ነው። ያያ ጉለሌ ወረዳ ህዝብን እያወያየ ባለበት ሰዓት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ወረዳውን ሲቆጣጠር ከመድረክ ሳይወርድ ከሌሎች (5) ካቢኔዎች ጋር ተደምስሷል።
ፈረንሳይ ከቻድ ለምን በጥድፍያ ተባረረች?
January 4, 2025 – DW Amharic የፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ አስተዳደር ፈረንሳይ እና የአውሮጳ ኅብረት ለሀገሪቱ የምርጫ ማስኬጃ በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማድረጋቸው ቅር ተሰኝቷል። በዚህ ሰበብ ቻድ በፈረንሳይና በአውሮፓ ኅብረት ላይ እምነት አጣታለች።ከሩስያ ወይም ከሌሎች ቱርክን ከመሳሰሉ ሀገራት ጋር መቀራረቧ ፈረንሳይን አለማስደሰቱን በቻድ ጉዳይ ጣልቃ እንደመግባት ቆጥራዋለች… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ህዝቡን ከሀገሩ ያፈናቀለው የሞዛምቢኩ ምርጫ ውጤት
January 4, 2025 – DW Amharic የማላዊ ባለሥልጣናት የሞዛምቢክ ስደተኞችን የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ለማጥናት ከተመ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በምህጻሩ UNHCR ጋር እየሰሩ መሆኑን አረጋግጠዋል። ሆኖም ማላዊ የራሷን ዜጎችና አሁን በሀገርዋ የሚገኙ ቁጥራቸው ወደ 54ሺህ የሚጠጋ ስደተኖችን ለመመገብ በመታገል ላይ ያለች የምግብ እጥረት ያለባት ሀገር ናት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የብራዚል የምክር ቤት አባል በድጋሚ ባለመመረጧ የወሰደችውን የሽንት ቤት መቀመጫ መለሰች
ከ 7 ሰአት በፊት በብራዚል የቀድሞ የከተማ ምክር ቤት አባል በድጋሚ አለመመረጧን ተከትሎ የወሰደችውን የሽንት ቤት መቀመጫና እጅ መታጠቢያ መለሰች። በድጋሚ ምርጫ ድምጽ ሳታገኝ ስትቀር የሽንት ቤት መቀመጫና ሁለት እጅ መታጠቢያዎችን ወስዳ ነበር። ጃኒና ሊማ የተባለችው የምክር ቤት ኃላፊ የሳዎ ፓውሎ ምክር ቤት አባል ሆና በድጋሚ አለመመረጧን ተከትሎ ሠራተኞቿ ንብረቶቹን ሲወስዱ የሚያሳይ ቪድዮ ወጥቷል። ማኅበራዊ […]
ባይደን 8 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሣሪያ ለእስራኤል ሊሸጡ ነው
ከ 8 ሰአት በፊት አሜሪካ ለእስራኤል የስምንት ቢሊዮን ዶላር የመሣሪያ ሽያጭ ልታደርግ መሆኑ ተገለጸ። የሽያጭ ዕቅዱ በኮንግረስ መቅረቡን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የመሣሪያ ሽያጩ ውስጥ ሚሳዔሎችን ጨምሮ ሌሎችም መሣሪያዎች የተካተቱ ሲሆን ከሁለቱም ምክር ቤቶች ይሁንታ ማግኘት አለበት። ውሳኔው የተላለፈው ጆ ባይደን ሥልጣን ሊያስረክቡ በተቃረቡበት ወቅት ነው። በጋዛ ጦርነት የተገደሉ ንጹኃን ቁጥር ከፍተኛ ከመሆኑ ጋር […]
የተማሩ ቻይናውያን ወጣቶች ሹፌር፣ የማሳጅ ሠራተኛ እና አጃቢ ተዋናይ ሆነው እየሰሩ ያሉት ለምንድን ነው?
ከ 9 ሰአት በፊት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የጥገና ባለሙያ ሆኖ የሚሰራ በፊዚክስ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው፣ የጽዳት ሠራተኛዋ የአካባቢ ጥበቃ ምሩቅ፣ ዴሊቨሪ የሚሰራው ደግሞ ፍልስፍና ያጠና፣ ለረዳት የፖሊስ ባልደረባነት የሚያመለክተው ደግሞ ከሥመ ጥር ዩኒቨርስቲ የዶክተሬት ዲግሪውን የያዘ ሆኖ የምታገኙት በቻይና ብቻ ነው። እነዚህ ለማሳያነት ተጠቀሱ እንጂ እየታገለ ባለ ኢኮኖሚ ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ታሪኮች ስፍር […]
1.45 ቢሊዮን ሕዝብ ያላት አገር ለምን ተጨማሪ ልጆች ትፈልጋለች?
ከ 9 ሰአት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ግምት መሠረት ሕንድ ከቻይናን በመብለጥ በሕዝብ ብዛት በዓለም አንደኛ ሆናለች። ሕንድ ወደ 1.45 ቢሊዮን ዜጎች አሏት። የሕዝብ ቁጥርን ከዚህ በላይ ላለመጨመር በሕንድ የሚወለዱ ልጆች ቁጥር ይቀንሳል ብለው ሊያስቡ ይችላሉ። እውነታው ግን ይህ አይደለም። የአንድራ ፕራዴሽ እና ታሚል ናዱ ግዛቶች መሪዎች ልጆች በብዛት እንዲወለዱ ይጠይቃሉ። በአንድራ ፕራዴሽ የወሊድ መጠን ቀንሷል፣ […]
አየር ማረፊያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ሊያደርግዎ የሚችሉ 8 ምክንያቶች
ከ 9 ሰአት በፊት የሀገራችን ሰው ‘ሸዋዚንገር’ እያለ የሚጠራው እውቁ ተዋናይ በጀርመኗ ሙኒክ ከተማ ለእንግልት የተዳረገው በእጅ ሰዓቱ ነው። አርኖልድ ሽዋርዝኔገር እጁ ላይ ያሠረው ሰዓት 10 ሺህ ዩሮ የሚያወጣ ነው። ነገር ግን ይህን ለአየር መንገዱ ሠራተኞች ባለማሳወቁ ምክንያት ለሁለት ሰዓታት ተንገላቷል። የሆሊውዱ ተዋናይ እና የቀድሞው ፖለቲከኛ ምንም እንኳ በረራው ቢጓተትም በሁኔታው ቅር አልተሰኘም። እንደውም ከገቢዎች […]