ጂሚ ካርተር፡ የኦቾሎኒ ገበሬ የነበሩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት
ከ 44 ደቂቃዎች በፊት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር ማረፋቸውን ያቋቋሙት ፋውንዴሽን ይፋ አድርጓል። ጂሚ ካርተር ለረዥም ዓመታት የኖሩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ነበሩ። 100ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት ባለፈው ጥቅምት ነበር። ዲሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብት ላይ የሚሠራው የካርተር ማዕከል እሑድ ከሰዓት ጆርጂያ ግዛት ፕሌንስ ከተማ በሚገኘው ቤታቸው በሰላም ማረፋቸውን አስታውቋል። የዋተርጌት ቅሌት አሜሪካን ባመሰ ማግስት ነው ጂሚ […]
ቻይና የኮቪድ መረጃን ይፋ እንድታደርግ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ
ከ 6 ሰአት በፊት ኮቪድ በዉሃን ከተማ ከጀመረ አምስት ዓመታት በኋላ የወረርሽኙን አመጣጥ በተመለከተ ቻይና መረጃ እንድታካፍል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አሳስቧል። “ይህ የሞራል እና ሳይንሳዊ ግዴታ ነው” ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አምስተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። “ግልጽነት፣ መጋራት እና ትብብር ከሌለ ዓለም ለወደፊትም ወረርሽኞችን በበቂ ሁኔታ መከላከል እና መዘጋጀት አትችልም” ሲል አክሏል። […]
እርቃን ፎቶዎችን እንደ ማስፈራሪያ በመጠቀም ገንዘብ የማግኛ መመሪያዎችን የሚሸጡት ወንጀለኞች
ከ 8 ሰአት በፊት ወሲባዊ ይዘት ያላቸውን ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች እንደ ማስፈራሪያ በመጠቀም ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይችላሉ የሚሉ መመሪያዎችን በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሸጡ ወንጀለኞች እንዳሉ ቢቢሲ ደርሶበታል። መመሪያዎቹ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ወጣት ሴቶችን መስሎ እንዴት መቅረብ እንደሚቻል፣ ወሲባዊ ይዘት ያላቸውን ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች እንዲላክላቸው በማታለል በመጨረሻም ያንን እንዴት እንደ ማስፈራሪያነት መጠቀም ይቻላል የሚሉ መረጃዎችን […]
ፑቲን በ25 ዓመታት አመራራቸው ለሩሲያ ምን አደረጉ?
ከ 7 ሰአት በፊት የቢቢሲ የሩሲያ አርታኢ ስቲቭ ሮዘንበርግ በትውስታ ወደ 1999 ይጓዛል። ወቅቱ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ነበር። በሩሲያ አዲስ ፕሬዝዳንትም የተሾመበት ጊዜ ነበር። ስቲቭ ትዝታውን እንዲህ ያካፍላል። በቢቢሲ የሞስኮው ቢሮ አዘጋጅ ሆኜ እየሠራሁ ነበር። ድንገት ሰበር ዜና መጣ። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቦሪስ የልትሲን ሥልጣን ለቀቁ። በመልቀቃቸው ሁሉም ተደነቀ። በሞስኮው ያለው የእንግሊዝ ሚዲያም ተገርሟል። ዜናው ሲሰማ […]
የአሜሪካ ግምዣ ቤት በቻይና ኮምፒውተር ጠላፊዎች “ጥቃት ደርሶበት” እንደነበር አስታወቀ
ከ 6 ሰአት በፊት ለቻይና መንግሥት የሚሠራ አንድ የኮምፒውተር ሰርሳሪ የአሜሪካ ግምዣ ቤትን ጠልፎ የሠራተኞችን ኮምፒውተር እና ምስጢራዊ መረጃዎችን እንደተመለከተ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ይህ የሆነው በአውሮፓውያኑ ታኅሣሥ ወር መጀመሪያ ገደማ መሆኑን ግምዣ ቤቱ ለሕግ አውጭዎች በላከው ደብዳቤ አስታውቋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ “በቀላሉ የማናየው” ያለው ጠለፋ ያስከተለውን ጥፋት ለመመርመር ከኤፍቢአይ ጋር እየሠራ እንደሆነ ገልጿል። በዋሺንግተን የቻይና […]
የእስራኤል ተጠባባቂ ኃይል አባላት መሰላቸት እና የቀጠለው ጦርነት
ከ 7 ሰአት በፊት እስራኤል በተለያዩ ግንባሮች የምታደርገው ጦርነት ጠላቶቿን ብቻ አላዳከመም። በጋዛ እና ሊባኖስ የሚኖሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን ሕይወት ብቻ አልቀጠፈም። የራሷን ሕዝቦችም ከባድ ዋጋ ማስከፈሉን ቀጥሏል። በእስራኤል እየጨመረ የመጣ በጦርነት የመሰላቸት ስሜት አለ። በቅርቡ ከሊባኖስ ጋር የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ለብዙዎች እፎይታ ሰጥቷል። ባለፈው ዓመት በውጊያ ቀጠናዎች በሕክምና ባለሙያነት ላገለገለው እና የመከላከያ […]
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያን ሥምምነት የግብጽ ፕሬዝደንት “በቅርብ እየተከታተሉ ነው”
December 30, 2024 – DW Amharic የግብጽ ፕሬዝደንት አብዱል ፋታኅ አል-ሲሲ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አደራዳሪነት የደረሱበትን ሥምምነት “በቅርብ እየተከታተሉ” እንደሚገኙ መናገራቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ፕሬዝደንቱ ሥምምነቱ “በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ጸጥታ እና መረጋጋት ለማስፈን አስተዋጽዖ ያበረክታል” የሚል ተስፋቸውን ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሶማሊያ እና ብሩንዲ ውዝግብ በአዲሱ የሰላም ተልዕኮ ሽግግር ላይ ስጋት ደቅኗል
December 30, 2024 – VOA Amharic በሶማሊያ የሚሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ቁጥርን በተመለከተ በሶማሊያ እና ብሩንዲ ሀገራት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ አፍሪካ ህብረት የሰላም ተልዕኮ ማምራቱን ተከትሎ በሰላም ተልዕኮው ሽግግር ላይ ስጋት ደቅኗል ። ሶማሊያ በተልዕኮው ውስጥ 1041 የብሩንዲ ወታደሮች እንዲሳተፉ የደለደለች ቢሆንም ብሩንዲ ግን ቁጥር በቂ ያልሆነ እና የወታደሮቿን ድጋፍ እና ስምሪት ደህንነት ለአደጋ የሚያ… … ሙሉውን […]
የ2024 ዓ.ም ዐበይት ክስተቶች አንድምታቸውና መዘዞቻቸው
December 30, 2024 – DW Amharic 2024 ዓ.ም. በዓለማችን ከባድ ጦርነቶች የቀጠሉበት ዓመት ነው።የፊታችን የካቲት ፣3 ዓመት የሚደፍነው የዩክሬን ሩስያ ጦርነት፣ከዓመት በላይ የዘለቀውና የአካባቢውን ሀገራት ያዳረሰው የእስራኤል ሀማስ ጦርነትና ዓመት ከ8 ወር ያለፈው የተዘነጋው የሱዳን ጦርነት በዋነኝነት ይጠቀሳሉ።የእነዚህ ጦርነቶች ዳፋም ለመላው ዓለም ተርፏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በትግራይ ክልል የምርመራ ዘገባ ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች ከሰዓታት እስር በኃላ ተፈቱ
December 30, 2024 – VOA Amharic በትግራይ ክልል ፣የመንግስታዊው ትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች ቡድን አባላት ከሰዓታት “እስር ” በኃላ በዛሬው ዕለት መለቀቃቸው ተሰምቷል። የክልሉ መንግስት ንብረት የሆነው ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋዜጠኞች ቡድን አባላት ፣ ለእስር በተዳረጉበት ወቅት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ የምርመራ ዘገባ እየሰሩ እንደነበር ታውቋል። ቴሌቭዥን ጣቢያው ጋዜጠኞቹ በአስገደ ወረዳ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]