አማፂያን ወደ አሌፖ መቃረባቸውን ተከትሎ በሩሲያ የሚደገፈው የአሳድ ጦር ከተማዋን ጥሎ ሸሸ
ከ 9 ሰአት በፊት የፕሬዝደንት ባሻር አል-አሳድ አገዛዝን የሚቃወሙ አማፂያን ወደ አሌፖ መቃረባቸውን ተከትሎ የሶሪያ መንግሥት ኃይሎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸው ተሰምቷል። አማፅያኑ የከተማዋን “አብዛኛውን ክፍል” መቆጣጠራቸውን ጦር ሠራዊቱ ያመነ ቢሆንም በሶሪያ ሁለተኛዋ ትልቋ የሆነችውን ከተማ በመልሶ ማጥቃት እንደሚረከብ ቃል ገብቷል። የሶሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የአሁኑ ጥቃት በተለይ በቅርብ ዓመታት ትልቁ የሚባል ነው። ባለፈው […]
ስክነትና መደማመጥ ከጎደለው ፖለቲካ መላቀቅ የግድ ነው
እኔ የምለዉ ስክነትና መደማመጥ ከጎደለው ፖለቲካ መላቀቅ የግድ ነው አንባቢ ቀን: December 1, 2024 በአስረስ ስንሻው ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች ስንል ምክንያት አለው፡፡ ሁላችንም እንደ አበርክቶአችን በፍትሐዊነት የምንኖርባት አገር ስትኖር ለጥላቻና ለመጠፋፋት የሚያበቃ ምክንያት አይኖርም፡፡ በየቦታው እንደምናስተውለው ዓይነት የጭካኔ ግድያና የፖለቲካ ቁማር አይከሰትም፡፡ በሰው ደም መነገድም አይቻልም፡፡ ይህ ሲሆን፣ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ…››፣ ‹‹ጥያቄ አለኝ…››፣ ወይም […]
የአዲስ አበባ አስተዳደር ለትራንስፖርት ችግር ጩኸታችን ጆሮ ይስጥ!
December 1, 2024 ናታን ዳዊት የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር ደጋግመን እንድናነሳ ግድ የሚሉ ሁኔታዎችን እየተመለከትን ነው፡፡ በትራንስፖርት አገልግሎት የሚስተዋሉ ችግሮች አሁንም ሁነኛ መፍትሔ ያልተገኘላቸው ሆነው ቀጥለዋል፡፡ የአገልግሎት አሰጣጡን ያሻሽላሉ የተባሉ አንዳንድ ዕርምጃዎች ጭራሽ ችግሩን የሚያባብሱ በመሆናቸው መፍትሔውን ልንነጋገርበት ይገባል፡፡ መነጋገር ብቻ ሳይሆን የመፍትሔ ያለ የሚለው ድምፃችን ጆሮ እንዲያገኝም እንፈልጋለን፡፡ በተደጋጋሚ እንደምንሰማው የከተማውን የትራንስፖርት ችግር […]
የሕግ የበላይነት የመጨረሻው ምሽጋችን ይሁን
ተሟገት የሕግ የበላይነት የመጨረሻው ምሽጋችን ይሁን ቀን: December 1, 2024 በገነት ዓለሙ የሕግ የበላይነት ማለት ዛሬ ጭምር አልገባን እያለ የሚያስጨንቀንን ያህል አዲስና እንግዳ ነገር አይደለም፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዲስኩር ውስጥ ለረዥም ጊዜ ለይስሙላም ይሁን ለስም ጌጥ ያህል ሲነሳ የኖረ ጉዳይ ነው፡፡ የአገራችን የመጀመሪያው የተጻፈ ሕገ መንግሥት በተሰጠበት ወቅት፣ በ1924 ዓ.ም. ሕገ መንግሥቱን ለሕዝብ ያስተዋውቁት በጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት […]
ቶታል ኢትዮጵያ ወለድና መቀጫን ጨምሮ 507.8 ሚሊዮን ብር ግብር እንዲከፍል ተወሰነበት
ዜና ቶታል ኢትዮጵያ ወለድና መቀጫን ጨምሮ 507.8 ሚሊዮን ብር ግብር እንዲከፍል ተወሰነበት ሔለን ተስፋዬ ቀን: December 1, 2024 ቶታል ኢትዮጵያ አክሲዮን ማኅበር አሳውቆ ባልከፈለው ፍሬ ግብር ላይ ወለድና ቅጣትን ጨምሮ 507.8 ሚሊዮን ብር እንዲከፍል፣ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተወሰነበት። ቶታል ኢትዮጵያ አክሲዮን ማኅበር ገቢዎች ሚኒስቴር እንዲከፍል በጠየቀው የግብር መጠን ላይ ባለመስማማት አቤቱታውን ለፌዴራል የታክስ ይግባኝ […]
በሱስ የባከነ ሕይወት
ወጣት ዮናታን ሊዮ ወጣት በሱስ የባከነ ሕይወት የማነ ብርሃኑ ቀን: December 1, 2024 ወጣትነት ትኩስነትና አፍለኝነት ነው፡፡ ይህ የዕድሜ ክልል በጥበብና በማስተዋል ካልታለፈ ወዳልተፈለጉና መልካም ወዳልሆኑ ነገሮች ሊያመራ ይችላል፡፡ ወጣትነት ኃይል፣ ጉልበትና አቅምም ነው፡፡ ይህ ኃይል፣ ጉልበትና አቅም የሚፈለገው ቦታ ላይ ካልዋለና የሚባክን ከሆነ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡ ወጣትነት ብዙ ፈተናና ፍላጎቶች የሚስተናገዱበት ነው፡፡ ስለሆነም ይህን ጊዜ […]
የባንኮች የውጭ ምንዛሪ ክምችት ወደ ስድስት ቢሊዮን ዶላር መጠጋቱ ተገለጸ
በሲሳይ ሳህሉ December 1, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ አማካይነት የውጭ ምንዛሪ ተመን ገበያ መር እንዲሆን ከተወሰነ በኋላ፣ ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ በሁሉም ባንኮች የነበረው የውጭ ምንዛሪ ክምችት ከ3.1 ቢሊዮን ዶላር ወደ 5.9 ቢሊዮን ዶላር ማደጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አስታወቁ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥው አቶ ማሞ ምሕረቱ ይህን ያስታወቁት፣ የአውሮፓ […]
የጎረቤት አገሮች ዜጎች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ያገኙበት የአሠራር ክፍተት እንዲዘጋ ፓርላማው አሳሰበ
ዜና የጎረቤት አገሮች ዜጎች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ያገኙበት የአሠራር ክፍተት እንዲዘጋ ፓርላማው አሳሰበ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: December 1, 2024 የጎረቤት አገሮች ዜጎች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ማውጣት ያስቻላቸውን የአሠራር ክፍተት፣ የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ተቋም በፍጥነት እንዲዘጋ ፓርላማው አሳሰበ። ይህ የተገለጸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኅዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም. የኢሚግሬሽንና ዜግነት […]
የፌዴራል ዋና ኦዲተር በኃላፊዎች መልካም ፈቃድ የሚደረግ የፓስፖርት አሰጣጥ ሊቆም ይገባል አለ
ዜና የፌዴራል ዋና ኦዲተር በኃላፊዎች መልካም ፈቃድ የሚደረግ የፓስፖርት አሰጣጥ ሊቆም ይገባል አለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 1, 2024 የፌዴራል ዋና ኦዲተር የኢሚግሬሽንና ዜግነትና አገልግሎት በኃላፊዎች መልካም ፈቃድ የሚደረግ የፓስፖርት አሰጣጥ ሊቆም ይገባል አለ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የፓስፖርት አሰጣጥ ውጤታማነት፣ የክዋኔና ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት […]
ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በቆየው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያስከተለ ደንብ ፀደቀ
ዜና ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በቆየው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያ ላይ ከፍተኛ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 1, 2024 ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የቆየው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያስከተለ ደንብ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ ደንብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 15 ቀን […]