የሐሳብ ነፃነት በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ መነጽር
ኅዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ብት በቀረበበት ወቅት ክርክር ተደርጎ ነበር ፖለቲካ በዮናስ አማረ December 1, 2024 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ለውጥ በመጣባቸው የታሪክ ምዕራፎች ወቅት የሚዲያ ነፃነትም ሆነ የሐሳብ ገበያ ሰፋ ብሎ የመታየቱ አጋጣሚ በተደጋጋሚ ይጠቀሳል፡፡ አንጋፋው የጋዜጠኝነት መምህር አቶ ማዕረጉ በዛብህ በአንድ ወቅት ባቀረቡት የሚዲያ ምኅዳር የመስፋትና […]
ባንኮች በሚሰጡት ዓመታዊ ብድር ላይ የተጣለው ገደብ ሊሻሻል ነው
በዳዊት ታዬ December 1, 2024 ባንኮች የሚያቀርቡት ዓመታዊ የብድር መጠን ከ14 በመቶ እንዳይበልጥ ገደብ የሚጥለውና ከአንድ ዓመት በላይ ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመርያ ሊሻሻል መሆኑ ተሰማ፡፡ በበርካታ ባንኮች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገርለት የቆየው ይህ መመርያ፣ ገደቡን እስከ ማንሳት የሚያስችል ማሻሻያ የሚደረግበት ስለመሆኑ ሪፖርተር ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ሐሙስ ኅዳር 19 ቀን 2017 […]
የብር የመግዛት አቅም መዳከም በሚቀጥለው ዓመት የጂዲፒውን ዕድገት በሦስት በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል ተነገረ
በኤልያስ ተገኝ December 1, 2024 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ዋና ጽሕፈት ቤት ሕንፃ የብር የመግዛት አቅምን በእጥፍ ማዳከም ጥቅል የአገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) ዕድገቱን በተለይ እ.ኤ.አ. በ2025 የመጀመሪያና የሁለተኛ ሩብ ዓመት በሦስት በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል፣ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን የተደረገ የፖሊሲ ጥናት ጠቆመ፡፡ ጥናቱ በማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ሁለት አማራጮችን ታሳቢ ማድረጉን፣ እነዚህም ቀስ በቀስ (Gradual Scenario) እና […]
በፍራንኮ ቫሉታ ግዥ የፈጸሙ አስመጪዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የንግድ ሸቀጦችን እንዲያስገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ
በኤልያስ ተገኝ December 1, 2024 የፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ የሚገቡ የንግድ ሸቀጦች የሚስተናገዱበት የጂቡቲ ወደብ ከጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በፊት የንግድ ሸቀጦችን በፍራንኮ ቫሉታ ግዥ ፈጽመው ሰነዳቸው የተረጋገጠላቸው አስመጪዎች፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የንግድ ሸቀጦቻቸውን አጠቃለው ወደ አገር ውስጥ እንዲያስገቡ የጉምሩክ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በውጤታማነት ተግባራዊ ሆኖ እንዲቀጥል ለማድረግና በአጭር የሽግግር […]
አስመጪዎች ዕቃ ባስገቡበት ዓመት ሪፖርት ተደርጎ ያልተከፈለ ቅድመ ግብር ወለዱን ጨምሮ እንዲከፈል ትዕዛዝ ተሰጠ
በኤልያስ ተገኝ December 1, 2024 የጉምሩክ ኮሚሽን በገቢ ግብር ሕጉ ድንጋጌ መሠረት ዕቃ ወደ አገር ውስጥ በገባበት ዓመት የንግድ ሥራ ግብር ሪፖርት ተደርጎ ያልተከፈለ ከሆነ፣ በድኅረ ዕቃ አወጣጥ ኦዲት ጊዜ ቅድመ ግብሩ ወለዱን ጨምሮ እንዲከፈል ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ የቅድመ ግብር ክፍያ (Withholding Tax) ክፍያ መከፈል እያለበት ሳይከፈል ዕቃ ወደ አገር በሚገባበት ጊዜ በጉምሩክ ድኅረ ዕቃ […]
ካፒቴን መሐመድ አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ እመርታ የመሩ (1924-2017)
ነፍስ ኄር ካፒቴን መሐመድ አህመድ ማኅበራዊ ካፒቴን መሐመድ አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ እመርታ የመሩ (1924-2017) ሔኖክ ያሬድ ቀን: December 1, 2024 ኢትዮጵያ ወደ ምዕት ዓመት የሚጠጋ የካበተ የንግድ አቪዬሽን ታሪክ አላት። በተለይ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቃቱን ተከትሎ የተቋቋመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁለት ዓመት በኋላ ሰማንያ ዓመት ይሞላዋል፡፡ በነዚህ ዓረፍተ ዘመን የተለያዩ ደረጃዎችን አሳልፏል፡፡ እንደ […]
በትምህርት ረቂቅ አዋጅ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ሚና በግልጽ ባለመደንገጉ በአፈጻጸም ላይ ችግር እንዳይፈጥር ማሳሰቢያ ተሰጠ
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ማኅበራዊ በትምህርት ረቂቅ አዋጅ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ሚና በግልጽ ባለመደንገጉ በአፈጻጸም ላይ ችግር… ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 1, 2024 በአብዛኛው ትምህርትን በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቢሆኑም፣ በአጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጁ ውስጥ የሁለቱ ሚና በግልጽ ባለመደንገጉ በአፈጻጸም ላይ ችግር እንዳይፈጥር እንደገና መታየት እንዳለበት፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት […]
የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ 53ኛው የምሥረታ ቀኗን በኢትዮጵያ አከበረች
ማኅበራዊ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ 53ኛው የምሥረታ ቀኗን በኢትዮጵያ አከበረች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 1, 2024 በአብርሃም ተክሌ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ 53ኛውን የውህደት (የምሥረታ) ቀኗን ኅዳር 29 ቀን 2024 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አከበረች። በዝግጅቱ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ኅብረት ተወካዮች፣ የዲፕሎማቲክ ቡድን አባላት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የንግድ መሪዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በአዲስ አበባ […]
ሴቶች በዲፕሎማሲው
በኢትዮጵያ የሚገኙ ሴት ዲፕሎማቶች ልምዳቸውን አካፍለዋል ማኅበራዊ ሴቶች በዲፕሎማሲው ምሕረት ሞገስ ቀን: December 1, 2024 ሴቶች በዲፕሎማሲው ዘርፍ ከምዕት በላይ ቢያገለግሉም፣ ያደረጉት አስተዋጽኦ በአብዛኛው ተሸፍኖ ቀርቷል፡፡ ሆኖም በዲፕሎማሲው ዘርፍ ትልቀ አበርክቶ አድርገዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እንደሚለውም፣ የሴቶች የመምራት አቅም፣ ብልሃት፣ ቅድሚያ የሚሰጧቸው አጀንዳዎች ጉዳዮችን በስፋት የሚያይና ውጤቱም ጥራት ያለው ነው፡፡ ሴቶች በየአገራቸው ካቢኔም ሆነ […]
“በቅርቡ መልሶ ማጥቃት ዘመቻ እንከፍታለን”ፋኖ/”ዐማራ ሲመለከት የሚደነግጥ መንግሥት ነው ያለው” ዮሐንስ ቧያለው
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ