በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዲቋረጥ የክልሉ ካቢኔ መወሰኑ ተገለጸ
December 31, 2024 – VOA Amharic በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ፣ ትላንት እሁድ ከሽሬ እንዳስላሴ ተወላጆች ጋራ መቐለ ከተማ ላይ በአካሄዱት ውይይት፣ ከአምስት ወራት በፊት ተመሳሳይ ውሳኔ መወሰኑን አስታውሰው፣ “መንግሥት ውሳኔውን ለማስፈፀም ተቸግሯል” ብ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ጃዋር አብይ የሚተቸው ለስልጣን እንጂ አገር ለማዳን ነው ብዬ አላምንም ያ ቢሆን ኖሮ ይጸጸት ነበር።
December 31, 2024 የጃዋር መሃመድን መጽሃፍ አላነበብኩም አልገዛም ግዛው ለገሰ የሚል ስም በመጽሃፉ ዙሪያ ከተነሳ የእኔ አለመሆኑ ይታወቅልኝ። ስለ ጃዋር የማነበው ብዙም አለተስማማኝም፤ ጃዋር አልጸጸትም ሲል ከዚህ በፊት በጽሁፍም በንግግርም የተናገራቸውን ነገሮች እንደገና መርምሮ የሚጸጸትውነገር እንዳልሰራ መናገሩ ነው። ጃዋር ግን ብዙ ኢትዮጵያውያንን የሚያስቀይሙ ነገሮች ተናግሯል – በሜንጫ እንቀላቸዋለን፤ ኢትዮጵያ አውቶ ኦፍ ኦሮሚያ፤ ተከበብኩ፤ ኮዬ ጨፌ ጥቂቶቹ […]
በአፋር ክልል የተከሰተው ርእደ መሬትና አዲስ አበባ የተሰማው ንዝረት
December 31, 2024 – VOA Amharic በአፋር ክልል፣ ዞን ሦስት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ትላንት ምሽት በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ ርእደ መሬት መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊሲክስ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም አስታወቀ። የተቋሙ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ፣ ርእደ መሬቱ ያስከተለው ንዝረት አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱን ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል። ርእደ መሬቱ ለንብረት ውድመት ምክን… … […]
የጂሚ ካርተር ሕይወት ወደ ኋላ ሲቃኝ
December 31, 2024 – VOA Amharic የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ትላንት እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የጂሚ ካርተርን ሕይወትና ሥራ ለረዥም ዓመታት በቅርበት ሲከታተል የቆየው የአሜሪካ ድምጹ ኬን ፋርቦ፣ የቀድሞውን ፕሬዝደንት የፖለቲካ ሕይወት እንዲሁም ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ፣ በጤና እና ዲሞክራሲ መስክ ለዓለም ያደረጉትን አስተዋጽኦ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ቃኝቷል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ዚምባቡዌ የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከሩሲያ እና ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ጋራ በመሥራት ላይ ነች
December 30, 2024 – VOA Amharic የዚምባቡዌ መንግሥት ሀገሪቱ ያለባትን ሥር የሰደደ የኢሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለማስወገድ የኒውክሌየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት እና ከሩሲያዊያን መዋዕለ ነዋይ መዳቢዎች ጋራ በመሥራት ላይ መሆኑን አስታውቋል። ኮለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ ባጠናቀረው ዘገባ፣ ዚምባቡዌ እየደጋገመ የሚከሰተው ድርቅ ከውሃ የሚመ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 10 የሚሆኑ የመሬት መንቀጥቀጦች ተመዘገቡ
ከ 2 ሰአት በፊት ሰኞ ታኅሳስ 21/ 2017 ዓ.ም. በተለይም በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ 10 የተመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦች ተከስተዋል። በአገሪቱ ከ2017 አዲስ ዓመት ጀምሮ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች እየተደገጋገሙ እና ንዝረታቸውም እስከ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ድረስ እየተሰማ ይገኛል። የዘርፉ ባለሞያዎች በተለይም ወርሃ መስከረም እና ጥቅምት ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች የነበሩባቸው ወራቶች እንደሆኑ ገልጸዋል። በኅዳር ወር ጋብ ብሎ የነበረው […]
ጂሚ ካርተር፡ የኦቾሎኒ ገበሬ የነበሩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት
ከ 44 ደቂቃዎች በፊት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር ማረፋቸውን ያቋቋሙት ፋውንዴሽን ይፋ አድርጓል። ጂሚ ካርተር ለረዥም ዓመታት የኖሩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ነበሩ። 100ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት ባለፈው ጥቅምት ነበር። ዲሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብት ላይ የሚሠራው የካርተር ማዕከል እሑድ ከሰዓት ጆርጂያ ግዛት ፕሌንስ ከተማ በሚገኘው ቤታቸው በሰላም ማረፋቸውን አስታውቋል። የዋተርጌት ቅሌት አሜሪካን ባመሰ ማግስት ነው ጂሚ […]
ቻይና የኮቪድ መረጃን ይፋ እንድታደርግ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ
ከ 6 ሰአት በፊት ኮቪድ በዉሃን ከተማ ከጀመረ አምስት ዓመታት በኋላ የወረርሽኙን አመጣጥ በተመለከተ ቻይና መረጃ እንድታካፍል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አሳስቧል። “ይህ የሞራል እና ሳይንሳዊ ግዴታ ነው” ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አምስተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። “ግልጽነት፣ መጋራት እና ትብብር ከሌለ ዓለም ለወደፊትም ወረርሽኞችን በበቂ ሁኔታ መከላከል እና መዘጋጀት አትችልም” ሲል አክሏል። […]
እርቃን ፎቶዎችን እንደ ማስፈራሪያ በመጠቀም ገንዘብ የማግኛ መመሪያዎችን የሚሸጡት ወንጀለኞች
ከ 8 ሰአት በፊት ወሲባዊ ይዘት ያላቸውን ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች እንደ ማስፈራሪያ በመጠቀም ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይችላሉ የሚሉ መመሪያዎችን በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሸጡ ወንጀለኞች እንዳሉ ቢቢሲ ደርሶበታል። መመሪያዎቹ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ወጣት ሴቶችን መስሎ እንዴት መቅረብ እንደሚቻል፣ ወሲባዊ ይዘት ያላቸውን ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች እንዲላክላቸው በማታለል በመጨረሻም ያንን እንዴት እንደ ማስፈራሪያነት መጠቀም ይቻላል የሚሉ መረጃዎችን […]
ፑቲን በ25 ዓመታት አመራራቸው ለሩሲያ ምን አደረጉ?
ከ 7 ሰአት በፊት የቢቢሲ የሩሲያ አርታኢ ስቲቭ ሮዘንበርግ በትውስታ ወደ 1999 ይጓዛል። ወቅቱ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ነበር። በሩሲያ አዲስ ፕሬዝዳንትም የተሾመበት ጊዜ ነበር። ስቲቭ ትዝታውን እንዲህ ያካፍላል። በቢቢሲ የሞስኮው ቢሮ አዘጋጅ ሆኜ እየሠራሁ ነበር። ድንገት ሰበር ዜና መጣ። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቦሪስ የልትሲን ሥልጣን ለቀቁ። በመልቀቃቸው ሁሉም ተደነቀ። በሞስኮው ያለው የእንግሊዝ ሚዲያም ተገርሟል። ዜናው ሲሰማ […]